Telegram Web Link
Abdullah bin Mas'ud (May Allah be pleased with him) reported;- The Prophet (ﷺ) said, "He who has, in his heart, an #ant's #weight of arrogance will #not #enter Jannah." Someone said: "A man likes to wear beautiful clothes and shoes?" Messenger of Allah (ﷺ) said, " #Allah #is #Beautiful, #He #loves #beauty. Arrogance means ridiculing and rejecting the Truth and despising people." [Muslim].
"አብደላህ ኢብኑ መስዑድ እንደተረከው፡- ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ፡- "በልቡ ውስጥ
#የጉንዳን #ክብደት #ያለው ሰው #ጀነት ውስጥ አይገባም። አንድ ሰውም እንዲህ አለ;- "አንድ ሰው #ቆንጆ #ልብሶችን እና #ጫማዎችን ማድረግ ይወዳል? የአላህ መልእክተኛም (ﷺ) እንዲህ አሉ፡- " #አላህ #ቆንጆ ነው #ቆንጆዎችንም #ይወዳል። ትዕቢት ማለት ማላገጥ እና እውነትን መካድ እና ሰዎችን መናቅ ማለት ነው።"
وعن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه عن النبى صلى الله عليه وسلم قال‏:‏ “لا يدخل الجنة من كان في قلبه مثقال ذرة من كبر” فقال رجل” إن الرجل يحب أن يكون ثوبه حسناً ونعله حسناً‏؟‏ قال‏:‏ “إن الله جميل يحب الجمال الكبر بطر الحق وغمط الناس” ‏(‌‏(‏رواه مسلم‏)‌‏)‌‏.‏
Riyad as-Salihin 611
introduction, Hadith 611
ነብዩ አላህ አይቶታል ማለት ነዉ አላህ መንፈስ አይደለም መለኮትም አይደለም አካል አለዉ
Al-Qalam 68:42
ሙስሊሞች ተባሉ😂
وَقَالَتِ الْيَهُودُ يَدُ اللَّهِ مَغْلُولَةٌ ۚ غُلَّتْ أَيْدِيهِمْ وَلُعِنُوا بِمَا قَالُوا ۘ بَلْ يَدَاهُ مَبْسُوطَتَانِ يُنفِقُ كَيْفَ يَشَاءُ ۚ وَلَيَزِيدَنَّ كَثِيرًا مِّنْهُم مَّا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ طُغْيَانًا وَكُفْرًا ۚ وَأَلْقَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ ۚ كُلَّمَا أَوْقَدُوا نَارًا لِّلْحَرْبِ أَطْفَأَهَا اللَّهُ ۚ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا ۚ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ

አይሁዶችም «የአላህ እጅ የታሰረች ናት» አሉ፡፡ እጆቻቸው ይታሰሩ ባሉትም ነገር ይረገሙ፡፡ አይደለም (የአላህ) ።
#እጆቹ_የተዘረጉ_ናቸው፡፡ እንደሚሻ ይለግሳል፡፡ ከጌታህም ወደ አንተ የተወረደው (ቁርኣን) ከእነሱ ብዙዎቹን ትዕቢትንና ክህደትን በእርግጥ ይጨምራቸዋል፡፡ በመካከላቸውም ጠብንና ጥላቻን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ጣልን፡፡ ለጦር እሳትን ባያያዙ (ባጫሩ) ቁጥር አላህ ያጠፋታል፡፡ በምድርም ውስጥ ለማበላሸት ይሮጣሉ፡፡ አላህም አበላሺዎችን አይወድም፡፡
ዛሬ ያገር አብዱሎች ተቀስፈዋል
አንድ አብዱል እንፍ ሲል ስንት ሾይጣን ይናፈጣል 😪🙄
#ይሰመርበት #መስቀሉን_አክብረን_እንከብር_ዘንድ_በማስተዋል_እንቀሳቀስ

ነገ የምናከብረው አስቀድሞ የከበረውን በክርስቶስን እፀ መስቀል መገኘት በዓል እንደመሆኑ መጠን በስርዓት ይሁን ። ከእኛ ተግባር የተነሣ አህዛብ ጌታችንን እንዳይሰድቡት ። “
#በእናንተ_ሰበብ_የእግዚአብሔር_ስም_በአሕዛብ_መካከል_ይሰደባልና_ተብሎ_እንደ_ተጻፈ።”
— ሮሜ 2፥24

👉 አግባብነት ከሌለው አዘማመራችን የተነሳ ኧረ ትዝብት ውስጥ እንዳንገባ ።

👉እነዚህ ጠጥተው የሚጣሉት
#ክርስቲያኖች ናቸው እንዳንባል ::

👉በዓሉን የፋሽን ሾው እንዳይመስል ስርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መልኩ ሳናመሰግን እንዳንቀር

👉በደብር ደብር ሳንቧደን ሳንናናቅ ሳንገፋፋ

👉በዓሉ ማመስገኛ እንጂ መተጫጫ እንዳልሆነ ሳንዘነጋ ።

👉የምንዘምረውን እያስተዋልን

👉 የለበስነውን የክርስቶስን ስም አስበን በቅድስናው በህዝብና በአህዛብ ፊት መቆማችንን ሳንዘነጋ እናከብረው ዘንድ ይገባናል ።

“ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።”
— 2ኛ ጴጥሮስ 2፥2
እንዴት አደራችሁ

እንኳን አደረሳችሁ ?
ስለ ቅዱስ መስቀል ቤተ ክርስቲያን ምን ብላ ታምናለች ታስተምራለች ቢሉ



ይስማዕ ሰማይ ወትዜኑ ምድር ከመ ተረክበ ዮም ዕፀ መስቀሉ ለክርስቶስ ዕፅ ዘለከፎ ደሙ ክቡር ዝንቱ ውእቱ መስቀል ዕፅ ዘኢያፀንኖ ኃይለ ነፋሳት ዘአዳም ቆሙ ወሠናይ ራዕዩ መካን ዘደፈኑ አይሁድ  መስቀል ቃል ቅዱስ ወተረክበ በሐሢሥ ዕፅ ዘቀደሶ ወባረኮ ክርስቶስ ፤

" የከበረ የክርስቶስ ደሙ የቀደሰው ዕፀ መስቀል እንደ ተገኘ ምድር ትናገር ሰማይም ታድምጥ፤ እርሱም የነፋሳትን ኃይል የማያጸነው መልኩ ያማረና ቁመቱ የተወደደ አይሁድ በመካነ ጎልጎታ የቀበሩት ቅዱስ መስቀል ክርስቶስ የቀደሰውና የባረከው ዕፅ በፍለጋ ተገኘ ።" 
                       
        ቅዱስ ያሬድ ( ዝማሬ መዋስዕት ዘመስቀል)



ዝንቱ ውእቱ መስቀል በአማን እፁብ ያቀልል በዘቦቱ ንመውዖ ለኩሉ ኃይል እኩይ በመስቀልከ፤

" በእውነት ችግርን የሚያርቅ
#መስቀል ይኸ ነው፤ በዚኸ #መስቀል የጠላት ኃዬል ሁሉ ድል ይነሣበታል።"

                     ቅዱስ ያሬድ ( መዝሙር ፤ ዘድጓ)



"ዮምሰ ለእሊአየ አበርህ በመስቀልየ ፤ "

" እኔ ለወዳጆቼ ለምእመናን በመስቀሌ አበራላችኋለሁ ። "
                    ቅዱስ ያሬድ ( እስመለዓለም፤ ድጓ)



ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል ፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል
" የአባቶች ተስፋ በድንግል ማርያም ተፈጸመ፤ መድኃኒት መስቀልም በቀራንዮ ተተከለ

                        መልክዐ ሥላሴ



መስቀል መልዕልተ ኵሉ ነገር ያድኅነነ እምፀር ፤
"መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ ነው ከጠላትም ያድነናል።

          ቅዱስ ያሬድ ( የመወድስ ምዕራፍ ምቅናይ)



ወዕፀ መስቀልኒ ተመሰለ በተቅዋመ ማኅቶት ዘይፀውር ብርሃና ለቤተክርስቲያን ፤
" ዕፀ መስቀልም በቤተክርስቲያን የሚያበራ መብራትን በሚሸከም መቅረዝ ተመሰለ። "

                             አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፣                    መጽሐፈ ምስጢር ዘስቅለት ዘ3ሰዓት



ዝንቱ መስቀል ቤዛነ መድኃኒትነ ለአይሁድ ስደተ ኮነ ወለነኒ ሕይወተ ኮነነ፤
" ይኸ መስቀል አዳኛችን ቤዛችን ነው፤ ለአይሁድ አሳዳጃቸው ሲኾን ለእኛ ለምናምንበት ሕይወታችን ሆነ።

                                 ቅዱስ ያሬድ ( አቡን፣ድጓ)



📖 ወቀተለ ጸሩ በድኅሬሁ፤ በስተኋላው (በመስቀል) ጠላቱን ገደለ ። መዝ 77

📖 በመስቀሉ ሁሉን አስታረቀ ኤፌ 2፥ 16

📖 ከቀስት ( ከዲያብሎስ ) ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩህ ሰዎች ምልክትን (መስቀልን) ሰጠሃቸው መዝ 54፥ 4-5

📖 ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት ፤እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ። ገላ 6፥ 14

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። 1ኛቆ 1፥1
8

🌼 ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን🌼

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ኢሳ አልተቀለም ።

ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ተሰቅሏል ። ሞቷል ። ተነስቷል።
ሙስሊሞች ስለኢሳ ስቅለት መወያየት ትፈልጋላችሁ ?

ከፈለጋችሁ እነሆ አለ
https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu
መውሊድ የአደባባይ በአል መሆኑን ታውቁ ነበር ወገን ?😳
ጉድ እኔ 😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኧረ ጃል ጥበብ የጠራቸው ሞልቷል 😂 ግጥም እና ዜማው ደግሞ 🙆‍♂
አብዱሎች ያን ያህል ይናፍቁኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂😒
ሙስሊም ሙስሊማት መዝሙር እየሰሙ ነው😂😂😂
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Photo
አየ ማሜላ

መጀመሪያ እንደዚህ ይል ነበር ።
Hadith

حَدَّثَنَا مُحَمَّدٌ، أَخْبَرَنَا أَحْمَدُ بْنُ بَشِيرٍ أَبُو بَكْرٍ، أَخْبَرَنَا هَاشِمُ بْنُ هَاشِمٍ، قَالَ أَخْبَرَنِي عَامِرُ بْنُ سَعْدٍ، قَالَ سَمِعْتُ أَبِي يَقُولُ، سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏"‏ مَنِ اصْطَبَحَ بِسَبْعِ تَمَرَاتٍ عَجْوَةٍ لَمْ يَضُرَّهُ ذَلِكَ الْيَوْمَ سَمٌّ وَلاَ سِحْرٌ ‏"‌‏.‏
 
Narrated Sa
d:
I heard Allah's Messenger (ﷺ)  saying, "Whoever takes seven 'Ajwa dates in the morning will not be effected by #magic or #poison on that day."

Sahih

Sahih al-Bukhari, 5779
In-Book Reference: Book 76, Hadith 91
USC-MSA web (English) reference: Vol. 7, Book 71, Hadith 671 (deprecated numbering scheme)

but  ሆላ ግን እንደዚህ ሆነ 🙈😂

Hadith

وَقَالَ يُونُسُ عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ عُرْوَةُ قَالَتْ عَائِشَةُ ـ رضى الله عنها ـ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ فِي مَرَضِهِ الَّذِي مَاتَ فِيهِ ‏"‏ يَا عَائِشَةُ مَا أَزَالُ أَجِدُ أَلَمَ الطَّعَامِ الَّذِي أَكَلْتُ بِخَيْبَرَ، فَهَذَا أَوَانُ وَجَدْتُ انْقِطَاعَ أَبْهَرِي مِنْ ذَلِكَ السَّمِّ ‏"‌‏.‏
 
Narrated
Aisha:
The Prophet (ﷺ) in his ailment in which he died, used to say, "O `Aisha! I still feel the pain caused by the food I ate at Khaibar, and at this time, I feel as if my aorta is being cut from that poison."
Sahih al-Bukhari, 4428
2024/09/30 23:32:47
Back to Top
HTML Embed Code: