Telegram Web Link
መኑ ነገሮ ለእግዚእዬ
ውእቱ እግዚአብሔር ወውእቱ ሰምዐኒ 😍
"የተራበውን ማብላት፥ የተጠማውንም ሰው ማጠጣት የሞተ ሰውን ከማስነሣት ይበልጣል፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
አላችሁ እንግባ ?
“ዘወትር በዐይንህ ፊት ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኑር፤ ሕይወትና ሞት የሚሰጠውን አዘክረው፡፡ ዓለምንና በዓለም ያለውን ሁሉ ጥላው፤ ከሥጋ የሚመጣውን ደስታና ሰላም አትሻ፤ ለዚህኛው ኑሮ ሙትና ለእግዚአብሔር ሕያው ሁን፤ ለእግዚአብሔር ቃል የገባኸውን አትርሳ፤ ያም በፍርድ ቀን ካንተ ይፈለግብሃል፡፡ ረኀብን በጸጋ ተቀበለው፤ ተጠማ፥ ተራቆት፥ ንቁና በሐዘን የምትኖር ሁን፡፡ በልቡናህ አልቅስና ጩኽ፤ ለእግዚአብሔር የምትመች መሆን አለመሆንህን ፈትን፤ ሥጋህን ቀጥተህ ነፍስህን ታድናት ዘንድ፡፡”

(አባ እንጦንስ)
ጉድ ሞርኒንግ
ትርፍሽ ምንድን ነው ?
ልባም ሴት 😍
ለልባም ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ትምህርት 😍
እንዴት ናችሁልኝ ተወዳጆች ።

አሁን add member challenge ልጀምር ነው ። ከፍተኛ ሰው ላስገባው ሰው የ50 ብር የሞባይል ካርድ አሁኑኑ አስተላልፋለሁ ።
እስካ ጠዋት 2:00 ድረስ ቻሌንጁ ይቆያል ።


ዳይይ
እስካሁን ባለው የቻሌንጁ አሸናፊ አብርሽ ነው ።

@Abreloo12 ካርዱን 2 :00 እልካለን
ለአሸናፊያች ለአብርሽ አድርሰናል

ስለቅንነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልን
ሳትበይው አስቢ
ልባም ሴት 😍
ሳትበይው አስቢ
ለሴት እህቶች የተዘጋጀ ትምህርት

@lebame_set
“እኔ ሰምቻለሁ፥ ልቤም ደነገጠብኝ፤ ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፤ መንቀጥቀጥ ወደ አጥንቶቼ ውስጥ ገባ......”
— ዕንባቆም 3፥16
ላይቭ ላይ መወያየት የሚችል ሙስሊም ካለ ይሄው ላይቭ ላይ ነን ይምጣ .....

https://www.tg-me.com/nubeberhanutemelalesu?videochat=7ad8040ef4db2fc1f1
2024/09/28 15:35:12
Back to Top
HTML Embed Code: