Telegram Web Link
ሙስሊሞሞችችች ኑኑኑኑኑ
የሚመጣ ተወያይ ካለ ለዚህ መልስ ይዞ ይምጣጣጣ
መሐመድ ረሱል የነብይነት ማዕረጉን ከወዴት አገኘው ?
መሐመዳውያንንንንን ኑኑኑኑኑ
ሙስሊሞች ሲነቁ ቀስቅሱኝ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና የተስፍፍው
በትምህርት ወይንስ በጦርነት ነው?

ነገ በኢትዮጵያ ምሽት 3ሰአት 👈

በወንድም ፍቅረ ማርያም ቤት 📌


የፍቅረ ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@fikire2122?_t=8oFI2uA5chD&_r=1


ፕሮግራሙ በቴሌግራም ሊቭ ይተላለፍል እንዳትቀሩ
https://www.tg-me.com/utzys 👈
እንደምን አመሻችሁ
መሐመድ ነብይነቱን የማንቀበልባቸው ምክንያቶች By J Christian

1 He was nonsense freak fraud
1.1ከግብረስዶም አህያ ይሁን በቅሎ በአይነቱ ከማይታወቅ እንስሳ ጋር ስለ ተላጽቆ እና ሴቶችን መመኘት ሲያወራ ነበር በዛ ላይ ይህ እንስሳ ራሱን ያጠፋ የለየለት አዕምሮው የታወከ እንስሳ ነበር

እና እላችኋለሁ ማሜ ጌ አህያ ነበረው😂😂😂😂 ግን አሁን ምን ጥቅም አለው ይሄ አህያ ጋር ማውራት ምስክር የለም ደግሞ ካወሩት ወሬ አንዱ መሃመድ የጠየቀው ሴት ይመችሃል ብሎ ነው ኮ🤦‍♂😂😂😂

ማስረጃ


When Allah opened Khaybar to his prophet Muhammad – may Allah’s prayers and peace be upon him – he (Muhammad) received as his share of the spoils four sheep, four goats, ten pots of gold and silver and a black, haggard donkey.
The prophet – may Allah’s prayers and peace be upon him – ADDRESSED the donkey asking, ‘What is your name?’ THE DONKEY ANSWERED, ‘Yazid Ibn Shihab. Allah had brought forth from my ancestry 60 donkeys, none of whom were ridden on except by prophets. None of the descendants of my grandfather remain but me, and none of the prophets remain but you and I expected you to ride me. Before you, I belonged to a Jewish man, whom I caused to stumble and fall frequently so he used to kick my stomach and beat my back.’
The prophet – may Allah’s prayers and peace be upon him – said to him, ‘I will call you Ya’foor, Oh Ya’foor.’ Then Ya’foor REPLIED, ‘I obey.’ The prophet then asked, ‘Do you desire females?’ The donkey replied, ‘NO!’
So the prophet used to ride the donkey to complete his business and if the prophet dismounted from him he would send the donkey to the house of the person he wanted to visit and Ya’foor would knock at the door with his head. When the owner of the house would answer the door, the donkey would signal to that person to go see the prophet.
When the prophet died, the donkey went to a well belonging to Abu Al-Haytham Ibn Al-Tahyan and threw himself in the well out of sadness for the prophet’s death, making it his grave.
From the book "The Beginning and the End" written by Ibn Kathir, Chapter Six, Entry title: "The Conversation of the Donkey"
እስኪ ዛሬ ደግሞ ብሮቴስታንቶችን እናውጋ


አላችሁ
ቤንጤዎች የት ናችሁ
ጉድ ሞርኒንግ ያ ሙኢመናን😂
👉የልብ መስፋት ምዕራፍ الشرح 94:1

أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ

ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

ልብ ይሰፋል እንዴ ?🤡🤡🤡🤡🤡🤡
😂
የቆርቋሪይቱ ምዕራፍ القارعة 101:2

الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤

مَا الْقَارِعَةُ

ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!

وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ

ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ቆይ አንዴ 🙄

🙈😭🤡🙄👉🙄🙄🙄

ይሄም መገለጥ ነው ልትሉኝ በባልሆነ -😭🙈 አየ ወሂ😭

ኧረ ማሜ ተጫወትክባቸው ። አሁን ቆርቆሪዋ ቆረቆረች አልቆረቆረች ከእኛ ጋር ምን ያገናኘዋል ???
ሰላም ለቂርቆስ እንተ ኢፈርሆ ለነድ
ዘይደምፅ ከመ ነጓድጓድ
እንበይነ አድምዐ ሎቱ ኪዳነ ምህረት እምወልድ
ኢይምፃእ ሞተ ላሕም ወላእለ ሰብ ብድብድ
ኀበ ተሐንፀ በስሙ ማኅፈድ ።

ኪዳነ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ወመልአከ ረድኤቱ ቅዱስ ገብርኤል ተሃሉ ምስሌነ ። አሜን
አየ ጅብሪል😂
Forwarded from ልባም ሴት 😍 (አላትዮን)
“ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም #እግዚአብሔር ነው ...።”
— መዝሙር 73፥28

😌አዎ ለእኔም ላንቺም ለሁላችም ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል ። እስከዛሬ የተጠጋናቸው ለወደፊትም የምንጠጋባቸው ምርኩዝ መጠጊያ ብለን የምንኩራራባቸው ነገሮች ሁሉ እንደጠዋት ጤዛ ልክ እንጭጋግና ጉም ታይተው ይጠፋሉ ። 😞

ምርኩዛችን የምንላቸው ሁሉ እንደሸንበቆ ይሰበራሉ ። የተኩራራንባቸው መተማኛዎቻችን የተጠለልናቸው መጠጊያዎችን ሁሉ እንኳን እኛ ልያስጠልሉ ለእራሳቸው መሆን የማይችሉባቸው ዘመናት ብዙ ናቸው ።

....ወገናችን ፣ዘመዳችን ፣ሐብታችን ፣ውበታችን፣ ወጣትነታችን ፣ .... መመኪያ ይሆነን ዘንድ የምንጠራው ሁሉ እንዲሁ እንደዋዛ ያልፋል ። ሁሉም ጥሎን ይሄዳል እነሆ ብቻችን እና እንቀራለን ።

ግን ... ግን አንድ እርሱ ብቼ አብሮን ይቀራል ።
ሁሉ በላይ የሆነው ፣የማይሰበረው ምርኩዛችን ፣የማይናወጠው መሰረታችን ፣ የማረሳ ደጋፊያችን ፣ የማይደክም ተሸካሚያችን ፣ የማያልቀው ምግባችን ፣የማይደርቀው ምንጫችን ፣ የማይሰለቸው ፈዋሻችን ፣ ..... ሁሉ ነገራችን ርሱ ብቻ ነው ።

እርሱ አንዱ ብቻ ይበጀናልና ፣ እርሱ አንዱ ብቻ ይጠቅመናል ፣ እርሱ አንዱ ብቻ አይዘነጋንም .... በቃ በርሱ መታመን ብቻ ይሻለናል ።

ስለዚህ እህቴ ሆይ እንደዳዊት አባትሽ አብረሽኝ ይሄንን በይ በልቡናሽም ፅላት ፃፊው “ለእኔ ግን ወደ
#እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው ....።”

@alatyon15
ኢሳይያስ ስለሚመጣው አስፈሪ ጊዜ ለንጉሥ አካዝ መናገሩን ቀጠለ። ይህም የሚሆነው ይሁዳን ለመጠበቅ በጌታ ለመታመን ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው (ኢሳ 7፡17)። ይልቁንም፣ የይሁዳ ንጉሥ የአሦር ንጉሥ የይሁዳን ጠላቶች እንደሚያጠፋ ተስፋ በማድረግ ከአሦር ጋር ሊተባበር አቀደ (2 ነገሥት 16፡7-9)። በጣም ትንሽ የሆነው የይሁዳ ብሔር ተባባሪ ለመሆን ለአሦር በክፍያ ወይም ቢያንስ ለአሦር ንጉሥ ታማኝ ለመሆን ስምምነት መስጠት ይኖርበታል። ከዚህ አንጻር፣ አካዝ እሱን ለመጠበቅ ቃል በቃል አሦርን “ ቀጥሯል።

አካዝ ይሁዳን ለመጠበቅ አሦርን "ለመቅጠር" የሚሞክር ሃሳብ እዚህ ላይ በጌታ ተሳለቀበት። የኢሳያስ ዘመንና ቦታ ባህል ከክብርና ከውርደት ጋር የተያያዘ ነበር። ሰው ያለ ፈቃዱ መላጨት ትልቅ ውርደት ምልክት ነው። የተሸነፉ ጠላቶች ግማሹን ጭንቅላታቸው ተላጭተው እንዲሁም ለባሮች ደረጃቸውን ለማሳየት የተለየ የፀጉር ፀጉር (የተለየ የጸጉር አቆራረጥ ) ይሰጣቸዋል ።

በዚህ ሁኔታ ግን፣ በይሁዳ ያሉትን ሕዝቡን “የሚላጨው#ጌታ ነው። የዘመኑ የጋራ እምነት አንዱ ብሔር ሌላውን ሲያሸንፍ ድል አድራጊዎቹ ጠንካራ አማልክቶች ስላላቸው ነው። ኢሳይያስ ቃሉን የሚያነቡ ሁሉ የአሦራውያን አምላክ የእስራኤልን አምላክ እንደማያሸንፉ እንዲገነዘቡ ይፈልጋል። ይልቁንስ ይህን ውርደት በራሱ ሰዎች ላይ የሚያመጣው ጌታ ነውሕዝቡን ለመላጨት የአሦርን ንጉሥ ይጠቀማል። ይሁዳ ተጋልጦ ይቀራል፣ ያፍራል፣ ይገረፋል። እናም የአሦር ንጉስ እንደ መቅሰፍት ሆኖ ለእስራኤል ይመጣል ነው ሃሳቡ ።
የአል-አዕራፍ ምዕራፍ الأعراف 7:166

فَلَمَّا عَتَوْا عَن مَّا نُهُوا عَنْهُ قُلْنَا لَهُمْ كُونُوا قِرَدَةً خَاسِئِينَ

ከእርሱም ከተከለከሉት ነገር በኮሩ ጊዜ ለእነሱ «ወረዶች ዝንጀሮች ኹኑ አልን፤» (ኾኑም)፡፡


እና ካፊሮችዬ ዝንጀሮ ለመሆን ዝግጁ ናቸሁ ወይ ?😂🙈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/28 17:23:30
Back to Top
HTML Embed Code: