Telegram Web Link
#ሼር_ማድረግ_መርዳት_ነው
🙏 ህፃኑን እናትርፈው እኔ አንተ አንቺ ሁላችንም እንረባረብ 🙏
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ህጻን አቤል ተሥፋዬ የአስራ አምስት አመት ታዳጊ ሲሆን በደሴ ከተማ ፒያሣ አካባቢ ተወልዶ ያደገ ህፃን ነዉ
ለአንድ አመት የኩላሊት እጥበት ሲያደርግ ቆይቶ ከሰኔ 2/2015የጥቁር አንበሳ የሐኪሞች ቦርድ  ወደ ዉጭ ሐገር ሂዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ ተወሥኗል ይህን ህክምና ለማድረግ #ከሁለትሚሊዬን በላይ በመጠየቁ ቤተሠቦቹም አቅማቸዉ ሰለማይችል ወገኖቼ እርዱኝ ብለዋል
አካዉንት ቁጥር
#ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000527735428
#አቢሲንያ ባንክ 7152469ተስፋዬ ከበደ
📞0920218974 ""
ሼር ሼር ሼር አርጉና ይዳስ ሁሉም ሼር አርጉት


ቴሌግራም ቻናል : www.tg-me.com/Dessiecity

ፌስቡክ ፔጅ ➤ Fb.com/DesieTimes

ቲክቶክ ➤ tiktok.com/@dessie_cit
የዘንድሮውን የኢዱን ሶላት የሰገዱት እነአቡኬ እና ሙጂብ ብቻ ናቸው አሉ 😁 ምንሼ ነው ሙስሊሞች 🙄
በወንጌል የተባለውን አልሰማችሁምን?

👉 ስጡ ይሰጣችኋል፤ አበድሩ፤ የማያረጀውን የማይጠፋውን በሰማይ ያበድራችኋልና፡፡

👉 ዳግመኛም በመጽሐፍ ቃል በምድር ያላበደረ በሰማይ የሚያበድረው የለም፡፡

👉በምድር ማደሪያውን ያልፈለገ (ያላዘጋጀ) በሰማይም ማደሪያ አያገኝም፤ በምድር እያለ ያልራራ ሰው በፍርድ ቀን በሰማይ የሚራራለት የለም፡፡

👉በምድር በሕይወት እያለ ንስሐ ያልገባ (ያልተጸጸተ) ከሞተ በኋላ ንስሐን አያ ገኝም፡፡

👉 ሰው ከስንፍናው የተነሣ በሕይወቱ መልካምን ባለማድረጉ ምንኛ ሰውነቱን አጠፋ (ጎዳ)፡፡

👉 ካልተጠቀመ ዕለተ ሞቱንስ ካላወቀ፣ ገንዘቡንም ካልወሰደ ምን ይጠቅመዋል።

👉ነፍሱ በመፍራት፣ በመንቀጥቀጥ ራቁቷን ከሰማያዊው ከእግዚአብሔር ፊት
ትደርሳለችና።

👉 መላእክትም ወደ ሚነድደው እሳት ይነጥቋታል፡፡

👉ይህችን ምድር (ዓለም) ሳታስረጀን እናስረጃት፡፡

👉 ከእርሷ ወጥተናል (ተገኝተናል ) ሁላችንም በመሬት የተደሰትነው ሁሉ ወደ እርሷ እንመለሳለንና ኃላፊ ናት፤ ሰነፍ፣ ምድራዊት ናት፡፡

👉እንደ ልብስ ታረጃለች እንደ ጥላ ታልፋለች ለዘለዓለሙ ኅልፈት የሌለባት ቤታችን ማደሪያችን በዚያ (በሰማይ) ናትና፡፡

ርቱዓ ሃይማኖት❤️
እስከዛሬ ካደረግናቸው ተዋስኦዎተ
ች(ክርክር ወይም ውይይት) ጥቂቶቹ  እነሆ
#ለሌሎች አጋሩት

👉የወር አበባ በእስልምና
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12830
👉አለም የተፈጠረባት የብዕሪቱ ጉዳይ
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12793
👉ምላሽ የሌለው ጥያቄ (ለእስልምና)
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12786
👉ቁርዓንና ሒሳብ 🤨
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12783
👉የረሱሉ መጨመቅ ጉዳይ
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12777
👉 የአላህ ጥራት 🤭
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12776
👉የመሲሁ መውለድ ለምን ለአህዛብ እንቆቅልሽ ሆነ ?🙄
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12774
👉ሐጂ ለድሃ አይሆንም 😥
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12769
👉የእስልምና ክፍፍል 😲
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12767
👉የጌታ ልደት 😍
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12763
👉ሸሃዳ ምንድን ነው ?🤔🤷‍♂
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12716
👉አላህ ቤዛነት 🫡🫣🤭
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12701
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12702
👉 የሚዳነው በስራ ብቻ ነው ? ወይስ በእምነት እና ስራ ?
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12661
👉የእስልምና የመጨረሻ ተስፋ 🫣🤓
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12647
👉 የጀነቶቹ ሚስቶቻችን ጉዳይ
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12640
👉የታቦታት ለምን በዙ ?🤔🙄
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12599
👉ቅድስት ቤተክርስቲያን
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12598
👉የፈጣሪ ቃል የቱ ነው ቁርዓን ወይስ ቅዱስ መፅሐፍ
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12571
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12572
👉አላህ ይታያል ?🙄
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12517
👉የአላህ እዝነት
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12516
👉የአላህ ማህፀን 🙄🧐
https://www.tg-me.com/nubeberhanuenmelales/12515
....
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ሰኞ መቀሌ ይገባሉ ተብሏል። ቅዱስ ፓትርያኩ አቡነ ማትያስ በትግራይ ካሉ አባቶች ጋር የተፈጠረውን ቅራኔ ለመፍታት ሰኞ ወደ መቀሌ ይጓዛሉ። በትግራይ ያሉ አባቶች በሚያነሧቸው ቅራኔዎች ላይ መፍትሔ ለማምጣት የታሰበው ጉዞ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል።
የፓስተሩ ንብረቶች በጨረታ ሊሸጡ ነው 🤔😲

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

"…ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ላበደረው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ አውጥቷል።

•አበዳሪው ወይም የመያዢያ ሰጪ ስም፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ የሐራጁ መነሻ በብር፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓትም ተገልጿል።

1ኛ፥ አቶ ዮናታን አኪሊሉ አንጀሎ አራት ኪሎ ፕሪሚየም፣ በስማቸው የተመዘገበ ሀዋሳ ምሥራቅ ከተማ የሚገኝ 400 ሜትር ካሬ ቦታ ያለው ባለ 3 ወለል መኖሪያ ቤት፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር። 22 ሚሊዮን፣ የሀራጁ ቀንና ሰዓት በ17/2015ዓም ከ4:00–6:00 ሰዓት

2ኛ፥ አቶ ዮናታን አክሊሉ አንጄሎ/ ዜብራ ሓላ/የተ/የግ/ማ / 4ኪሎ ፕሪምየም/ በዜብራ ግሪል ሓላ/የተ/የግ/ማ ስም የተመዘገበ ሀዋሳ ከተማ ምሥራቅ ክፍለ ከተማ የሚገኝ 1,271.83 ሜትር ካሬ ይዞታ ያለው ባለ 4/ባለ 2 እና ባለ 1 ወለል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃ፥ የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር 30 ሚልዮን፣ የሐራጁ ቀንና ሰዓት 17/11/2011 ዓም። ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት

3ኛ፥ አቶ ዮናታን አክሊሉ አንጄሎ ዜብራ ግሪል ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ 4ኪሎ ፕሪምየም፣ በዜብራ ግሪል ሓላ/የተ/የግ/ማ ስም እየተመዘገበ። አዲስ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 500 ካሜ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ የሐራጁ መነሻ 25 ሚልዮን የሐራጁ ቀንና ሰዓት 17/11/ 2015 ከ4:00 እስከ 6:00 ሰዓት።
የጊኒዋ ባለ ውቃቢ እንስት ውሸት ተጋለጠ🙊🇬🇳

⚡️የጊኒዋ ባለ ውቃቢ ራሷን ሩቅ አዋቂ ነኝ በማለት ከአላህ የተሰጣት ልዩ ተሰጥኦ ያላት በማስመሰልና አንድ ውቅያኖስ በማምራት ከመካከል ላይ ወደ ፈጣሪዋ በልዩ ተዓምር የምትቃረብ ለመምሰል የሰራችው ድራማ በሐገሪቱ ፖሊሶች ውሸቱ ተጋልጧል።

⚡️እንስቷ ከውቅያኖሱ መካከል ላይ አንጥፋ የምትሰግድበትን ሁኔታ የተመለከቱ ብዙዎች በሰዓቱ አምነውባት የነበረ ሲሆን የማጭበርበር ጥቆማው የደረሰው የጊኒ ፖሊስ ከስፍራው ደርሶ የምትሰግድበትን ሙሰላ ሲገልጠው ከውስጥ ጠረጴዛ በመዘርጋት የውሸት ተዓምሯ አጋዢ ለማድረግ የተጠቀመችበት ያገጠጠ ውሸት በተከታዮቿ ፊት ተጋልጧል።

⚡️ፖሊስም እንስቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ ፍርግርጉ ሲዎስዳት ተዓምሯን ለማዬት የታደሙት ተከታዮቿ በስድብ ሸኝተዋታል። 😡
አቶ ወይስ ዲያቆንና ዘማሪ

ወንድማችን የቀድሞው ዲያቆን ሐዋዝ በኋላም የተሀድሶ ዋና አቀንቃኝ የነበረው ሐዋዝ በንስሃ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ለመመለስ መንገድ ላይ መሆኑን በዚሁ በማህበራዊ ሚዲያ ሰማን። መልካም ነው የዕውነት ከሆነ ይህንን ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።

መመለሱ መልካም ነው ነገር ግን እንደ ቀድሞው ዲያቆን ሆኖ ነው የሚመለሰው ወይስ ምዕመን ሆኖ አቶ ዕዝራ ተብሎ ነው? እኛስ እንዴት ብለን እንቀበለው? በአቶ ዕዝራነት ወይስ በዲያቆንና ዘማሪነት?

ቤተክርስቲያኒቱን ሰድበው ለሰዳቢ ሲሰጡና ሲያሰድቡና ሲሰድቡ ኖረው አይናቸውን በጨው አጥበው ሲመጡ እልል ብለን ብንቀበላቸውም ማለፍ የሌለብን መስመር ግን ሊኖር ይገባል ብዬ አስባለው።

በተረፈ አቶ ሐዋዝ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ህብረት ተመለስክ። እንኳን ደስ አለህ
+++ የጽሙና ጊዜ አለህ? +++

የቆርቆሮና የብረት ጩኸት ጋጋታ ባለበት ውብና ለስላሳ የሆነውን የዋሽንት ድምጽ መስማት የሚቻለው ማን ነው? ሁከትና ረብሻ በሚነግስበት፣ የማይቋረጥ ግፊያና አለመረጋጋት ባለበት የሰዎች ግርግር ውስጥ ሆነህ እንዴት የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ ልትሰማ ትችላለህ? የእግዚአብሔርን ድምጽ በአውሎ ነፋስ ፋጨት፣ በምድር መናወጥ፣ በሚያስገመግም የእሳት ድምጽ ውስጥ አታገኘውም። እርሱ የሚናገረው ከእነዚህ ሁሉ በኋላ በሚሆነው "ትንሽ የዝምታ" ጊዜ ነው።(1ኛ ነገ 19፥12)

ልክ የመድኃታችንን የልብሱን ጫፍ በስውር ነክታ ከቁስሏ እንደ ተፈወሰችው ሴት፣ አንተም የነፍስህን ቁስል ለማድረቅ በመቅደሱ የሞላውን የጌታን የልብሱን ዘርፍ በምሥጢር የምትዳስስበት የብቻ ጊዜ ያስፈልግሃል።

ከእሾህ ወይን ከኩርንችትም በለስ እንደማትለቅም፣ ራስህን ከዚህ ዓለም ሁከት የምትለይበት ጊዜ ሳይኖርህ እውነተኛ የነፍስ መጽናናትን ልታገኝ አትችልም። ለዚህም ነው ጌታችን በወንጌል "ስትጸልይ ወደ እልፍኝህ ግባ፤ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ" በማለት ያስተማረን። ላዘነችው ነፍስህ መጽናናትን፣ ለልቡናህ ዕረፍትን ትፈልጋለህ? ስለ ኃጢአትህ የምታፈሰው የንስሐን እንባስ ትሻለህ? እንግዲያውስ ከሰው ርቀህ በርረህ ወደ ፈጣሪ የምትሄድበት የጽሙና ጊዜ ይኑርህ።

ጌታን ያጠመቀውና ለብዙዎች በብርሃኑ ደስ የሚያሰኝ "የሚነድ መብራት" የነበረው ቅዱስ ዮሐንስ ከዚህ ሁሉ በፊት ብቻውን ከአምላኩ ጋር በበረሃ ነበር። የሐዲስ ኪዳኑ ባለ ራእይ ቅዱስ ዮሐንስ እነዚያን ሁሉ ሰማያዊ ምሥጢራት የተመለከተው ብቻውን በፍጥሞ ደሴት ሆኖ ነው። ስሙን በአሕዛብ፣ በነገሥታቱና በእስራኤል ልጆች ሁሉ ፊት ይሸከም ዘንድ የተመረጠው ቅዱስ ጳውሎስ፣ ከሁሉ አስቀድሞ ግን የመረጠው አምላኩ መንፈሳዊውን ኃይል ያስታጥቀው ዘንድ የገዛ ድክመቶቹን ተሸክሞ ብቻውን ወደ አረብ በረሃ ገስግሶ ነበር።

ያንተስ እንደ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ በመንፈስ የምትጎለምስበት በረሃህ ፣ እንደ ወንጌላዊው ዮሐንስ ጣዕመ መንግስተ ሰማያትን የምትዘከርበት ፍጥሞ ደሴትህ፣ እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ በነፍስ ታድሰህ የምትወጣበት አረባዊ ገዳምህ የት ነው? መቼ መቼስ ወደዚያ ትወርዳለህ?

ዲያቆን አቤል ካሳሁን
በሰሜን ወሎ ሃገረስብከት በሚሊኒየም አዳራሽ ከተገኙት ሊቃነ ጳጳሳት በከፊል ።

የተቻለንን ድጋፍ እናደርግ ዘንድ እነሆ አካውንቱ።
አቡኬ ሚሊኒየም ተከስቷል 😍

ትልቅ ሰው በለናል 👍
ቃዲ ኢያድ እንደዚህ ይላሉ-
"አንዲት ሴት (የነቢዩን) ሽንታቸውን እንደጠጣች ተመሳሳይ ነገር ተዘግቧል። ነቢዩም 'ከዚህ በኋላ መቼም የሆድ ቁርጠት አያስቸግርሽም' አሏት።...[1] አፋቸውን እንዲታጠቡም ሆነ ደግመው እንዳይጠጡ አላዘዙም። ሽንታቸውን የጠጣችው ሴት ሀዲስ #ሶሂህ ነው ፤ አድ'ዳርቁቱኒም ሙስሊምና ቡሃሪን ተከትሎ ሶሂህ ብሎ ዘግቦታል።የሴትየዋ ስም ባራካ ነበር ስለ ዘር ሀረጓ ግን ልዩነት አለ። አንዳንዶች ነቢዩን ታገለግል የነበረችው ኡም አይማን ነበረች ይላሉ ፤ (እሷ) እንደዚህ አለች- 'ነቢዩ ሽንት ለመሽናት ይጠቀሙበት የነበረ የእንጨት ሳህን ነበራቸው ፤ አንድ ምሽት ተነስተው ሸኑበት ጠዋት ሲነሱ ግን ባዶ ነበር።' ባራካን ስለ ጉዳዩ ጠየቋት እሷም  ' ሌሊት ተነስቼ ውሃ ጠማኝ እናም ባለማወቅ ጠጣሁት።' ይህ ሀዲስ በኢብን ጁራዪና ሌሎችም ተዘግቧል።"

[1] አልሃኪም ዘግቦታል ፤ አቡ ዳሃቢና አድ'ዳርቁቱኒም አረጋግጠውታል።

(አሽ'ሺፋ ሸሪፍ አልቃዲ ኢያድ ክፍል 1 ምዕራፍ 2 ሴክሽን 3)
127 ነብዮች ተመረቁ

ለአንድ ዓመት በነብይ ሔኖክ ግርማ ፕሮፌትክ ፋውንዴሽን ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩ አንድ መቶ ሃያ ሰባት (127) ተማሪዎች ነብይ ሔኖክ ግርማ እጅ የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል!
በነገራችን መሃል…!
የነቢያት ምረቃ ዜና ተከታትለን እንመለሳለን።

"…Senior prophet ሄኖክ ግርማ ለ አንድ ዓመት ያሰለጠናቸውን 127 የጌታ ወንድና ሴት ነብያትን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። የ jPS prophetic foundation class 2023 graduates 🎓 እንኳን ደስ አላችሁም ተብለዋል።

"…የሰማዕታት ምርቃት ብሎ ነገር በዚያ ቤት የለም እንጂ ከነቢያት ምረቃ ቀጥሎ የሐዋርያት እና የመጋቢ፣ ተመጋቢ ምርቃት ሳይኖርማ አይቀርም የሚሉም መተርጉማንም አሉ።

"…ጋሽ ነቢዩ ሄኖክ ግርማ የሴቶች ቀሚስ በመልበስ ወንዶችን መስበክ ያዘወትራልም ተብሏል። ወሴ…😂😂
2024/09/28 17:31:19
Back to Top
HTML Embed Code: