Telegram Web Link
ስለ መምህር አምላክ እያወቃችሁ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እሾህ አትትከሉ። ሊቁን የወንጌል ገበሬ ፍቱ!

ዛሬ ሞልቶልኝ ከአንድ ወንድሜ ጋር ወደ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አቀናሁ ከቢጫ ክር የተሠራ ሸማ የደረቡት መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በደማቅ ፈገግታ ታጂበው በስልክ ማነጋገሪያው መስኮት በኩል ብቅ አሉ ፈገግታቸው ተጋብቶብኝ እኔንም ፈገግ አሰኙኝ።

ፊታቸው ላይ የሚታየው ብሩኅ ገጽ ጠያቂን ለመቀበል ሳይሆን ለሹመት እና ሽልማት ወደ መድረክ የተጠራን ሰው ይመስሉ ነበር። ስለ ጤንነታቸው እና ደህንነታቸው ጥቂት ካወራን በኋላ የቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ አለቀ ሹመቱስ እንዴት ሆነ? አሉኝ። አሁንም በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው "የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።" እንዳለው እየተጨነቁ ያሉት ስለ ነገዋ አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ነው።

ቤተ ክህነቱ ከምዕመናን ልብ ርቆ ትንፋሹ ከጠፋን ሰንብቷል።  ዙሪያውን እየተደገሰ ያለው ሹመት ለሁላችንም መራራ ነው። "አንድ እግረኛ የተከለውን አምሳ ፈረሰኛ አይነቅለውም" እንደሚባለው። በአቡነ ጳውሎስ የተተከለው አንድ እሾህ ስንት ኩርችት እንዳፈራ የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው። ዛሬ ላይ የሚተከሉት እሾሆች በቤተ ክርስቲያናችን እና በምዕመናን ላይ ስለሚያመጡት መከራና ስቃይ እሱ ባለቤቱ ነው የሚያውቀው።

ስለ መምህር አምላክ ተው እባካችሁ ያሉ ሊቃውትም እሥር ቤት ናቸው እኛም ዝምታን መርጠናል። የሚገርመው ነገር ግን ጥፋቷ የማይገደን የቤተ ክርስቲያን ልጆች ነን።

ስለ መምህር አምላክ እያወቃችሁ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እሾህ አትትከሉ። ሊቁን የወንጌል ገበሬ ፍቱ!
#ግንቦት_11

#ቅዱስ_ያሬድ_ካህን_ወማኅሌታይ

ግንቦት ዐሥራ አንድ በዚህች ዕለት የሱራፌል አምሳላቸው የሆነ ኢትዮጵያዊው ማኅሌታይ ያሬድ የተሰወረበት ነው። ይህም ቅድስ ከአባ ጌዴዎን ዘመዶች ወገን ነው እርሱም በኢትዮጵያ አገር ከታነፁ አብያተ ክርስቲያን ለምትቀድም ከአክሱም ካህናት ውስጥ ነው እርሷም አስቀድሞ የክብር ባለቤት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት በውስጥዋ የተሰበከና አምላክን በወለደች በእመቤታችን በከበረች ድንግል ማርያም ስም የከበረች ናት።

ይህም አባ ጌዴዎን ትምህርትን ሊአስተምረው በጀመረ ጊዜ መቀበልም ማጥናትም እስከ ብዙ ዘመን ተሳነው። በአንዲት ዕለትም መምህሩ በእርሱ ላይ ተበሳጭቶ መትቶ አሳመመው። ያሬድም ሸሽቶ ከዱር ውስጥ ገባ ከኀዘኑም ብዛት የተነሣ ከዛፍ ሥር ተጠለለ። ወደ ዛፉ ላይም ትል ሲወጣ አየ ትሉም ከዛፉ እኩሌታ ደርሶ ይወድቅ ነበረ እንዲሁም ብዙ ጊዜ ከአደረገ በኋላ በጭንቅ ከዛፉ ላይ ወጣ።

ቅዱስ ያሬድም የትሉን ትጋት በአየ ጊዜ ወደ መንፈሳዊ መምህሩ ተመልሶ አባቴ ሆይ ይቅርታ አድርግልኝና እንደ ወደድክ አድርገኝ አለው መምህሩም ተቀበለው።

ከዚህ በኋላ በብዙ ልቅሶ ወደ እግዚአብሔር በለመነ ጊዜ ልቡናው ብሩህ ሆኖለት በአጭር ጊዜ የብሉይና የሐዲስ መጻሕፍትን ተምሮ ፈጸመ ዲቁናም ተሾመ።

በዚያም ወራት እንደ ዛሬ በከፍተኛ ቃል የመዝሙር ማኅሌት የለም ነበር በትሑት እንጂ። እግዚአብሔርም መታሰቢያ ሊአቆምለት በወደደ ጊዜ ከኤዶም ገነት ሦስት አዕዋፍን ላከለት እነርሱም በሰው አንደበት ተናግረውት ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ከእሳቸው ጋራ አወጡት በዚያም ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ የሚያመሰግኑበትን ማኅሌታቸውን ተማረ።

ወደ አነዋወሩ ወደ ምድርም በተመለሰ ጊዜ በአክሱም ዳር ወደ ከበረች ቤተ ክርስቲያን በሦስት ሰዓት ገባ በታላቅም ቃል ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ የጽዮንም ደገኛዋ ሰማይን ፈጠረ። ዳግመኛም እንዴት እንደሚሠራት የድንኳንን አሠራር ለሙሴ አሳየው አስተማረው አለ።

ይቺንም ምስጋና አርያም ብሎ ጠራት። የቃሉንም ድምፅ በሰሙ ጊዜ ንጉሡም ንግሥቲቱም ጳጳሱም ከካህናቱ ሁሉ ጋራ የመንግሥት ታላቆችና ሕዝቡ ሁሉ ወደርሱ ሮጡ ሲሰሙትም ዋሉ።

ከዚያም በኋላ ከዓመት እስከ ዓመት በየክፈለ ዘመኑ በክረምትና በበጋ በመጸውና በጸደይ በአጽዋማትና በበዓላት በሰንበታትም እንዲሁም በመላእክት በዓል በነቢያትና በሐዋርያት በጻድቃንና በሰማዕታት በደናግልም በዓል የሚሆን አድርጎ በሦስቱ ዜማው ሠራ ይኸውም ግዕዝ ዕዝል አራራይ ነው።

የሰው ንግግር የአዕዋፍ የእንስሳትና የአራዊት ጩኸት ከዚህ ከሦስቱ ዜማው አይወጣም።
በአንዲት ዕለትም ቅዱስ ያሬድ ከንጉሥ ገብረ መስቀል እግር በታች ቁሞ ሲዘምር ንጉሡም የያሬድን ድምፅ እያዳመጠ ልቡ ተመሥጦ የብረት ዘንጉን በያሬድ እግር ላይ ተከለው ከእርሱም ደምና ውኃ ፈሰሰ። ያሬድም ማኅሌቱን እስከ ሚፈጽም አልተሰማውም።

ንጉሡም አይቶ ደነገጠ በትሩንም ከእግሩ ላይ ነቀለ ስለ ፈሰሰው የደምህ ዋጋ የፈለግኸውን ለምነኝ ብሎ ለያሬድ ተናገረው ያሬድም ላትከለክለኝ ማልልኝ አለው። ንጉሥም በማለለት ጊዜ ወደገዳም ሔጄ እመነኲስ ዘንድ አሰናብተኝ አለው ንጉሡም ሰምቶ ከመኳንንቱ ጋራ እጅግ አዘነ ተከዘም እንዳይከለክለውም መሐላውን ፈራ እያዘነም አሰናበተው።

ከዚህ በኋላም ቅዱስ ያሬድ ወደ ቤተክርስቲያን ገብቶ በታቦተ ጽዮን ፊት ቆሞ ፈጽሞ የከበረሽና የተመሰገንሽ ከፍ ከፍም ያልሽ የብርሃን መውጫ የሕይወት ማዕረግ የሆንሽ የሚለውን ምስጋና እስከ መጨረሻው በተናገረ ጊዜ ክንድ ያህል ከምድር ከፍ ከፍ አለ።

ከዚህ በኋላ ወደ ሰሜን አገር ሒዶ በጾም በጸሎት ተወስኖ ሥጋውን እጅግ እያደከመ ኖሮ ገድሉን በዚያ ፈጸመ። እግዚአብሔር ስሙን ለሚጠራ መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጥቶታል።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአባታችን ያሬድ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ግንቦት)
                       †                        

🕊  ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ  🕊  ]

እንኳን የዓለም ሁሉ መምህር ለሆነ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ለዕረፍቱ በዓል በሰላም አደረሰን።


" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በስደት ዘመኑ የደረሰበትን መከራ በቃላት አከናውኖ ለመግለጽ አይቻልም። ለሦስት ወራት ያህል በእግሩ በጨካኝ ወታደሮች እየተንገላታ ያደረገው የቅጣት ጉዞ ሰውነቱና ጤንነቱ ከትኅርምትና ከተጋድሎ ብዛት ለተጎዳውና ለተዳከመው አባት የቀስ በቀስ [ አንድ ጊዜ በመግደል ያልተፈጸመ ] ሰማዕትነት ነበር። በዚህ የስደት ዘመኑም ቢሆን በጣም ብዙ ነፍሳትን ወደ ክርስቶስ መልሷል።

በአርማንያ ሲያልፍ በሰማዕቱ በቅዱስ ባሲሊቆስ ቤተ ክርስቲያን ጸሎት አደረሰ። በዚያው ሌሊት ድል አድራጊው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ባሲሊቆስ በራእይ ተገለጠለትና " ወንድሜ ዮሐንስ ሆይ ፣ ነገ አብረን እንሆናለንና አይዞህ" አለው። ...

በማግስቱ ወታደሮቹን በዚያው በቅዱስ ባሲሊቆስ ቤተ ክርስቲያን ይቆይ ዘንድ ቢጠይቃቸውም ከለከሉት። እንደተለመደው ገና ሳይነጋ የስደቱን ጉዞ ጀመረ። ነገር ግን ብዙም ሳይሄዱ ስለታመመ ወደተነሱበት ቤተክርስቲያን መመለስ ግድ ሆነባቸው።

ካህናቱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ነጭ አለበሱት። እርሱም ነጭ መጎናጸፊያውን ለብሶ ከቅዱስ ምስጢር [ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ] ተቀብሎ ወዲያው ነፍሱን በእግዚአብሔር እጅ ሰጠ። "

ከአንደበቱ ላይ የነበረው የመጨረሻ ቃል የሁል ጊዜ ምስጋናው ፦ " ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን " የሚለው ነው።


† ቅዱሱ ሲጠራ እንዲሕ ነው :-

- ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
- አፈ በረከት
- አፈ መዐር [ ማር ]
- አፈ ሶከር [ ስኩዋር ]
- አፈ አፈው [ ሽቱ ]
- ልሳነ ወርቅ
- የዓለም ሁሉ መምሕር
- ርዕሰ ሊቃውንት
- ዓምደ ብርሃን [ የብርሃን ምሰሶ ]
- ሐዲስ ዳንኤል
- ሊቀ ዻዻሳት ዘበርትዕ [ እውነተኛው ]
- መምሕር ወመገስጽ ዘኢያደሉ ለገጽ
- ጥዑመ ቃል - - -

" እግዚአብሔር ሆይ ፣ እንዲህ ያለውን ቅዱስ አገልጋይህንና ባለሟልህን እንዳውቀው ስለፈቀድህልኝ አመሰግንሃለሁ።"

እንዲሁም ግንቦት ፲፪ [ 12 ] እናታችን ርሕርሕቷ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በዚሕ ቀን ስሟን ለጠራና መታሠቢያዋን ላደረገ የምሕረት ቃል ኪዳን ተቀብላለች::

[      💖   እንኳን  አደረሰን   💖    ]

†                       †                         †
💖                    🕊                     💖
ማን እና ማን ናቸው

ምንስ እያላት ነው (ትክክለኛውን ምላሽ ላወቀ ሽልማት አለው)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያለ ውሸት እስልምና መቆም አይችልም የምንለው በምክንያት ነው።

ሙስሊሞች ከዚህ ጨለማ እምነት አምልጡ።
እስኪ አጨብጭቡልኝ 😎


ጭብጨባ ይገባኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
On another level ይሉሃል ይሄ ነው ሙስሊም ሙስሊማት የሚስታቸውን ፈርጅ ሁሉ ይነግዱበታል😂😂😂😂😂

13 - عنِ ابنِ عمرَ، قالَ: لا يحلُّ فَرجٌ إلَّا فرجٌ إن شاءَ صاحبُهُ باعَهُ، وإن شاءَ وَهَبَهُ، وإن شاءَ أمسَكَهُ، لا شَرطَ فيهِ
الراوي : نافع | المحدث : العيني | المصدر : نخب الافكار
الصفحة أو الرقم : 12/41 | خلاصة حكم المحدث : طريقه صحيح | أحاديث مشابهة

ከኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁም) እንዲህ ብለዋል፡- “ መሸጥ የሚቻለሁ የሴት ብልት በብልት ነው እንጂ ሌላ አይፈቀድም ባለቤቱ ከፈለገ ይሸጣል፣ ከፈለገም ይሰጣል፣ ከፈለገም ብልቱን ይጠብቃል። ምንም ቅድመ ሁኔታ የለም!"

From Ibn Umar, he said: "It is not permissible, but a Vagina for a Vagina. If its owner wishes, he can sell it, and if he wishes, he can give it away, and if he wishes, he can keep the vagina. There is no condition at all!"

Reference:
Nukhab al-Afkār fi Tangīh Mabānī al-Akhbār fi
Sharh Ma'ānī al-Athār, Vol 12, Page 41

https://www.dorar.net/h/BUeFBpVy?sims=1
ለውጥማ አለ 😂
የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቋል።

ሲኖዶሱ ከኦሮሚያ 7 ሰው ከደቡብ 2 ሰው በመጪው ሐምሌ 9/2015 ዓ.ም እንዲሾም ውሳኔ አሳልፏል። ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን።
ባል ማለት እንዲህ ነው ወላሂ
Forwarded from 𝕪𝕖"𝕒𝕓"𝕤𝕣𝕒 𝖙𝖊𝖘𝖋𝖆𝖞𝖊
ሴትነት! 👸

ሩህሩህነትን 🤗 ከአፍቃሪነት 😍 ጋር ታድላ የተፈጠረች ለወንድ የህይወቱ ማገር እና ምሶሶ ናት ። ወንድ ያለ ሴት ሙሉነት እና የህይወት ጣእም የሌለው ያላለቀ የእግዜር ጅምር ስራ ነው ።

🙏ሰናይ ቀን💚💛❤️🕊️🕊️🕊️

🙌ቀናችንን ባርክልን የፍቅር አምላክ ነህና ፍቅርን አድለን የሰላም ባለቤትም አንተ ነህና ለሀገራችንም የቀደመ የማይናወፅ ሰላሟን አንተ አድላት ሰናይ ቀን ወዳጆቼ🙌

የአብስራ ተስፋዬ
አታሽቃብጡ 😡



ትህትና ዘበአማን ያለን ክርስቲያኖች ነን የማስመሰል ያላይደለ ፨
2024/09/30 17:29:14
Back to Top
HTML Embed Code: