Telegram Web Link
What is the day of today ya Muslimun
Underwear of the prophet Muhammad in Turkey
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ
Underwear of the prophet Muhammad in Turkey
አላህ ለነብዩ ሙታንታ ሰለዋትን ያወርድ ይሆን🤔
እንኳን ለታላቁ የሂጂራ በዓል በበር አደረሳችሁ
ትርፍሽ ምንድን ነው ?
ልባም ሴት 😍
ለልባም ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ትምህርት 😍
ዛሬ ከቅዳሴ በኋላ ያለሁበት ሁኔታ 🤭
what do u think አህላል ኪታባውያን😁
ማሻ አላህ አባታችን የረህማን ውበት ፈሷብዎታል ።
እመቤታችን በእለተ ቀኗ አተረፈችው
መምህር ሄኖክ ኃይሌ አሁን ደህና ነው

እሁድ ጠዋት ጎላ ሚካኤል አገልግሎ ሲጨርስ ህመም ነገር ይሰማዋል በኋላም ነገሩ እየባስ ህመሙ እየጨመረ መጣ ኋላ በሐኪሞች ጥረት በእመቤታች ምልጃ ትንሽዬ ሰርጀሪ ተደርጎ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ ገብቷል

ሐኪሞቹ እንዳሉት ትንሽ ቢዘገይ እጅግ
ከባድ ሁኔታ ይፈጠር ነበረ ሲሉ ተናግረዋል
የምትወዷት አልቅሱላት
እስኪ በግጥም እናውራ

አንቺ ጥቁሪቱ የአላህ ውዲቱ
የሙኢመን ሃጢያት አስተሰራይቱ
ኡመቱ በሙሉ ባንቺ እየማለለ
ግማሹ ሲልስሽ ሲስምሽም አለለ
ገሚሱ ራቁቱን ሲዞር የዋለ
እንደው ረበና ምንኛ ረሂሙ አብልጦ ወደደሽ
የሌሎች ድንጋዮች እንዲህ ያከበረሽ
ህዝቡ ሙስሊማቱ ወንዶች እና ሴቱ
በነሽዳውና በመንዙማይቱ
ሁሉ ሚያወድስሽ አንቺ ድንጋይቱ
የረህማ ፍቅር የአይንን ስስቱ
የኔም የምመኝሽ አጥብቄ ከአያቱ
የኔዋ ፍቅሪቱ ጥቁሯ ድንጋይቱ
እመጣለሻለሁ ልልስሽ ልስምሽ
የረህማ ሰላም እንደ ወተት ቅቤ ይፍሰብሽ ልልሽ 😍

i love you ባርች stone 🤭

እስኪ ግጠሙ ጥበብ ይጥራችሁ እንደ እኔ
ኑ! የመ/ር ኃይለ ማርያም ዘውዱን ቤተሰብ እናግዝ?
.....................................................
መምህሩ ስለ ቀናች ሃይማኖታቸው ሲሉ በእስር ላይ ይገኛሉ። የእስር ጊዜው መራዘሙም ስራ የለላት እና መጫት ባለቤታቸው ቃል ኪዳን ልዑል ሰገድ ከሶስት ህጻናት ልጆቻቸው (ህጻን ናዖድ ኃይለማርያም ዕ - 11 ዓመት ፣ ህጻን ካሌብ ኃይለማርያም ዕ - 3 ዓመት እና ህጻን ሳባ ኃይለማርያም ዕ - 1 ዓመት ከ6 ወር ) ከሆናቸው ጋር በከፋ ችግር ውስጥ እንዲወድቁ አድርጓቸዋል።

ቤተሰቡ ይተዳደር የነበረው በመምህሩ ትቂት ደመወዝ ነበር። አሁን እሳቸው በመታሰራቸው ይህም የለም። ቤተሰቡ የቤት ኪራይ በወር ብር 6000 እየከፈሉ የሚኖሩ ሲሆን፣ ትልቁ ልጃቸው ህጻን ናዖድ ኃይለማርያም በግል ት/ቤት ብር 900 ይከፈልለታል። አሁን ጀምሮ ት/ት ሊያቆም እንደሚችል አረጋግጫለሁ። ቀሪው አጠቃላይ 4 ቤተሰብ በልቶ ለማደር የጊዜው ሁኔታ ይታወቃል።

የታሰሩት መምህራችን እንዲፈቱ መጠየቃችን እንደተጠበቀ ሆኖ በከፋ ችግር ውስጥ የወደቀውን ቤተሰባቸውን ማገዝ የእኛ ድርሻ ነው። መምህር ኃይለማርያም መምህሬ ናቸው የሚል ሰው ሁሉ በተቻለው መጠን ያግዝ። ክርስቲያናዊ መረዳዳት ካለ መከራው ገብስ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000395873157 - ቃል ኪዳን ልዑል ሰገድ
ስልክ 🤳 0972453796 ቃል ኪዳን ለዑል ሰገድ

ሼር ያድርጉት!!!
23/09/2015 ዓ.ም
የታየው አሜን ይበል 🤭
2024/09/30 19:30:37
Back to Top
HTML Embed Code: