Telegram Web Link
“በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
— ዮሐንስ 1፥1

https://vm.tiktok.com/ZMk1pVhwX/
መሐመድ ሰለሏህ ወአሊሂ ወሰለም አሁን የት ነው ?
ነገ አቡነ ሐብተ ማርያም ናቸው 😍
ሰላም ለመቃብሪከበደብረ ሊባኖስ ገዳሙ
ለተክለ ሐይማኖት አቡነ ዘተሰብረ አጽሙ።
ጥዑም ስምከ ሐብተ ማርያም በከመ ጥዑም ስሞሙ😍
ለኤልያስ ወለፊልጶስእለ ፈጸሙ በድሮሙ
በአሚን ወበፍቅር ስንእዋን ነዮሙ😍
ወገን ይሄንን አያ አስተውላችሁ ታውቃላችሁ ???


የነቢያት ምዕራፍ الأنبياء 21:17

لَوْ أَرَدْنَا أَن نَّتَّخِذَ لَهْوًا لَّاتَّخَذْنَاهُ مِن لَّدُنَّا إِن كُنَّا فَاعِلِينَ

#መጫወቻን (#ሚስትና_ልጅን) ልንይዝ #በሻን_ኖሮ ከእኛ ዘንድ #በያዝነው_ነበር፡፡ (ግን) #ሠሪዎች አይደለንም፡፡
ሱራ 21 :17 ይብራራ እንዴ ?
እንዳትስቁ ዋ‼️‼️ 😂

“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥
#ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ #የእግዚአብሔርን_መንግሥት_አይወርሱም።”
— ገላትያ 5፥21
እንዳትስቁ 😂🤣🥹🤭🤭🤭
ጓዶች እንዲሁ እንደቀላል 26 አመት ሆነኝ እኮ 😡

ጋቢ ከዘራ እና መነፀር ሳልገዛ ....😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Narrated Zaynab:- #She #was #picking #lice #from #the #head #of #the #Messenger of #Allah (ﷺ) while the wife of Uthman ibn Affan and the immigrant women were with him. They complained about their houses that they had been narrowed down to them and they were evicted from them. The Messenger of Allah (ﷺ) ordered that the houses of the Immigrants should be given to their wives. Thereafter Abdullah ibn Mas'ud died, and his wife inherited his house in Medina.
#ዘይነብ እንደተረከችው :-"ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እራስ ላይ የጸጉር ቅማል አነሳ(እቀምል) ነበር :  የኡስማን ኢብኑ አፋን(ረ.ዓ) ሚስት ና ሌሎች ስደተኛ ሴቶች  አብረው በነበሩበት ወቅት: ስደተኛ ሴቶቹ ስለቤቴቻቸው ጉዳይ  ያጉረመርሙ ነበር ከቤቶቻችንም ተባረናል ይሉ ነበር : የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) እንዲህ አዘዙ "የስደተኞች ሴቶች ባሎቻቸው ሲሞቱ ለሚስቶቻቸው ቤቱ ይሰጥ የሚል ትእዛዝ አስተላለፉ::"
በዚህም ትእዛዝ መሰረት አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ሲሞት : ሚስቱ በመዲና ያለውን ቤት ወረሰች"
Grade : Sahih in chain (Al-Albani) صحيح الإسناد   (الألباني) حكم     :

Reference : Sunan Abi Dawud 3080
In-book reference : Book 20, Hadith 153
English translation : Book 19, Hadith 3074
ነገ 3 :30 ቲክቶክ እንገባለን ብለናል ።

3 :30 የሆነው ጊፍተሮች 4:00 ነው የሚመጡት የሚል መረጃ ስለደረሰን ነው 😂
The Blessed Virgin Mary, the Mother of God, is Sinless... She is the Immaculate Conception... Amen! ✝️❤️🙏💕

The Catechism of the Catholic Church, Paragraph 508:

𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐚𝐦𝐨𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐝𝐞𝐬𝐜𝐞𝐧𝐝𝐚𝐧𝐭𝐬 𝐨𝐟 𝐄𝐯𝐞, 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐨𝐬𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐕𝐢𝐫𝐠𝐢𝐧 𝐌𝐚𝐫𝐲 𝐭𝐨 𝐛𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐨𝐭𝐡𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐡𝐢𝐬 𝐒𝐨𝐧. "𝐅𝐮𝐥𝐥 𝐨𝐟 𝐠𝐫𝐚𝐜𝐞", 𝐌𝐚𝐫𝐲 𝐢𝐬 "𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐨𝐬𝐭 𝐞𝐱𝐜𝐞𝐥𝐥𝐞𝐧𝐭 𝐟𝐫𝐮𝐢𝐭 𝐨𝐟 𝐫𝐞𝐝𝐞𝐦𝐩𝐭𝐢𝐨𝐧" (𝐒𝐂 𝟏𝟎𝟑): 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐟𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐢𝐧𝐬𝐭𝐚𝐧𝐭 𝐨𝐟 𝐡𝐞𝐫 𝐜𝐨𝐧𝐜𝐞𝐩𝐭𝐢𝐨𝐧, 𝐬𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬 𝐭𝐨𝐭𝐚𝐥𝐥𝐲 𝐩𝐫𝐞𝐬𝐞𝐫𝐯𝐞𝐝 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐢𝐧 𝐨𝐟 𝐨𝐫𝐢𝐠𝐢𝐧𝐚𝐥 𝐬𝐢𝐧 𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐡𝐞 𝐫𝐞𝐦𝐚𝐢𝐧𝐞𝐝 𝐩𝐮𝐫𝐞 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐚𝐥𝐥 𝐩𝐞𝐫𝐬𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐬𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡𝐨𝐮𝐭 𝐡𝐞𝐫 𝐥𝐢𝐟𝐞.

“𝐓𝐡𝐞 𝐢𝐧𝐟𝐮𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐌𝐚𝐫𝐲'𝐬 𝐬𝐨𝐮𝐥 𝐰𝐚𝐬 𝐞𝐟𝐟𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡𝐨𝐮𝐭 𝐨𝐫𝐢𝐠𝐢𝐧𝐚𝐥 𝐬𝐢𝐧...𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐟𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐦𝐨𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐬𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐠𝐚𝐧 𝐭𝐨 𝐥𝐢𝐯𝐞 𝐬𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬 𝐟𝐫𝐞𝐞 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐢𝐧.” – Martin Luther, Founder of Protestantism, sermon: On the Day of the Conception of the Mother of God



𝐇𝐚𝐢𝐥 𝐌𝐚𝐫𝐲, 𝐂𝐨𝐧𝐜𝐞𝐢𝐯𝐞𝐝 𝐖𝐢𝐭𝐡𝐨𝐮𝐭 𝐒𝐢𝐧
(Article from Catholic Answers

Hail, Mary, full of grace,
the Lord is with thee.
Blessed art thou amongst women
and blessed is the fruit of thy womb, Jesus.
Holy Mary, Mother of God,
pray for us sinners,
now and at the hour of our death.
Amen. ✝️❤️🙏💕👍🌹
ወገን ተርፋችኋል ?😳
2025/07/06 14:00:53
Back to Top
HTML Embed Code: