This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስታይል ቀይረን መጥተናል ዘፈን ሁሉ ልሳን ነው አሁን ላይ bailando despacito & bez teb neya በቅርቡ ይዘን እንመጣለን 😎
እውነተኛ ስም=ቁተኸም
አዲስ ስም=መሐመድ
የሚጠራበት አባት=አብደላህ
እናት=አሚና
ውልደት=570 አካባቢ (በውል አይታወቅም)
የሞት ምክንያት=632 በአይሁዳዊት ሴት ተመርዞ
የሚስት ቁጥር=13
እቁባቶች=ለመቁጠር ያዳግታል
የወሲብ ጉልበት=40 ሰው
ልዩ ችሎታ=ተረት ፣ አፈ-ታሪክ
አዲስ ስም=መሐመድ
የሚጠራበት አባት=አብደላህ
እናት=አሚና
ውልደት=570 አካባቢ (በውል አይታወቅም)
የሞት ምክንያት=632 በአይሁዳዊት ሴት ተመርዞ
የሚስት ቁጥር=13
እቁባቶች=ለመቁጠር ያዳግታል
የወሲብ ጉልበት=40 ሰው
ልዩ ችሎታ=ተረት ፣ አፈ-ታሪክ
Forwarded from ክርስቲያናዊ ወንድ
ቀን ተቀይሯል አንተስ ተቀይረሃል ወንድምዓለም ?
አዲሱ ዓመት ከገባ እነሆ ሳምንት ሆነው እና ጷጉሜን ላይ ስታቅደው የነበረውን እየኖርከው ነው ? ...... ካልጀርከው ጀምረው .... ከጀመርከው እንዳታቆርጥ ....።
ያንተን ህይወት አንተ እንጂ ሌላ ማንም አይኖርልህምና ።
@kristianawewond

እግዚአብሔር የለም የሚሉት ዳዊት ምን ብሎ ቢጠራቸው ጥሩ ነው 🙈 አብድ 😂😂😂 አብድ ማለት ሰነፍ ማለት ነው ።
" ይብል አብድ በልቡ አልቦ እግዚአብሔር " ግን የሚገርመው ዳዊት በልባቸው እግዚአብሔር የለም የሚሉትን እይጂ በአፋቸው እግዚአብሔር የሚሉት አይደለም ።
ስለዚህ እኔ እና እናንተ በልባቸው ሳይሆን በአፋቸው እግዚአብሔር የለም የሚሉት እናወግዛቸዋለንጰ።
ግን ምን እንበላቸው ??

ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤
² በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
³ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።
⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።

Forwarded from ልባም ሴት 😍 (꧁༒☬አላትዮን☬༒꧂)
እንደውሃ አትሁኚ በቀደዱልሽ አትፍሰሺ
በአንዲት ቀጭን ቱቦ አልያም ቤትሽ ድረስ እንደሚመጣው እንደ ቧንቧ ውሃ አትሁኚ 🙅♂ ። ሰዎች ደስ ሲላቸው መጥተው የሚከፍቱሽ አይያም የሚዘጉሽ በሰዎች ቁጥጥር ስር ያለች ዉሃ አትሁኚ ። ካናል እየቆፈሩ ሰዎች ወደፈለጉበት ሊመሩት እንደሚችሉ እንደ ፈሳሽ ጉርፍ ውሃም አትሁኚ ።
በፍፁም እንዳታስቢው 😊 ማንም በፈለገበት ጊዜ አልያም በፈለገበት ቦታ በፈለገው ሁኔታ እንዳሻው ያደርግሽ ዘንድ እራስሽን አትጣይው ❌ ። እነ እገሌ መጥተው ደስ የሚያሰኙሽ ከፈለጉም የሚያሳዝኑሽ አይነት አትሁኚላቸው ።😝 እንደዚያ ከሆንሽ በቃ .....ዝም ብለው ይጠመዝዙሻል እንደፈቀዱት ይጫወቱብሻል ።
በቃ እንደ ሐይቁ ሁኚ ልክ እንደውቅያኖሱ ልክ እንደባህሩ ። ባህሩን ሰዎች ወጥተው እንደማይቆጣጠሩት ሁሉ አንቺንም ማንም አይንዳሽ ።
ባህሩ ውቅያኖሱ ማንም መጣ ማንም ሔደ ሰላሙን ርጋታውን የሚወስድበት የለም ። የዝናብ ጠብታ ስለመጣ ወይም ስለቀረ ብዙ አይሰጋምና ።
እህትዓለም የሆነ ሠው ስለመጣ አልያም ስለቀረ አትታወኪ ። የሂደ ይመጣል የመጣም ይሄዳል ። አንቺ ግን ከእራስሽ ጋር ኑሪ ።
@lebam_set