እንደምን አደራችሁ
ዛሬ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስትገቡ በቃላችሁ አጥንታችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም የምትሉበትን ፀሎት እነሆ
👉 "ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ማህደረ አብ ወወልድ የመንፈስ ቅዱስ (መለኮት) ምስአል ወምስጋድ የምስትሥራየ ኩሎ ኃጢአት"
👉ትርጓሜውም
"ልመና እና ስግደት የሚቀርብብሽ፣ የኃጢአት ሥርየት የሚገኝብሽ፣ የሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም አምሳያ የምትሆኚ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆንሽ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል" በማለት ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ይገባል።
በቃል ይጠና 🥰

❤6👍1
ክብረ አንስት
ልባም ሴት 😍
የዛሬው ትምህርት ያመለጣችሁ
ክብረ አንስት (የመጨረሻ ክፍል)
ልባም ሴት 😍
የመጨረሻ ክፍሉ ነው
ጨርሻለሁ 😍
ጨርሻለሁ 😍
2023-05-06
ልባም ሴት 😍
ልባም ሴት ማን ናት ክፍል 3 😍
ልባም ሴት ማን ናት ክፍል 4
ልባም ሴት 😍
የመጨረሻ ክፍል ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማኝ 🤭
ቃለ ሕይወት ያሰማኝ 🤭
#ልባም_ሴት_ነኝ_ካልሽ
✴ ከሚያናግርሽ ወንድ ሁሉ ጋር አትሳቂ! አንዳንዴ መኮሳተር ጥሩ ነዉ! ድንበር የሌለዉ ፈገግታና ሳቅ ከመንገድሽ ያዘገይሻል!
✴ በፈጣሪሽ እና በልባምነትሽ ጉዳይ አትደራደሪ! ምክንያቱም, ፈጣሪ ስለአንቺ መከራን ሲቀበል አልተደራደረብሽም! ሞቶልሻል!
✴ ጠራ ኮራ ብለሽ ሂጂ! ባለሽ ዘንጪ! ኩርምት አትበይ! ግን ከባህልሽና ከእምነትሽ ያፈነገጠ አለባበስንና እስታይልን ቻዉ በይ! ክርስቲያን ሰማያዊ እንጂ 😍 ዘመናዊ አይደለም 🙅♂
✴ በቦርሳሽ ዉስጥ ኮስሞቲክስና መስታዉት ብቻ ይዘሽ አትዙሪ!ቅዱሱን መፅሀፍ እና ውዳሴ ማርያምሽን መያዙን አትርሺ! ቦርሳሽ ዉበት የሚኖራት ያኔ ነዉ!
✳ ድንግልናሽን ጠብቂዉ! ለምታገቢዉ ብቻ አስቀምጪ!
እግዚአብሔር ቅዱስ ነዉና! ሲፈጥርሽሽ የቅድስናን ሕይወት እንድትኖሪ ነዉ!
✳ በእግዚአብሔር ዘንድ ከወንድ እኩል ተቀባይነት እንዳለሽ አትርሺ!
ክርስቶስም በስጋ ከሴት(ከድንግል ማርያም) ነዉ የተወለደዉ!
ስለዚህ ፈጣሪሽ ተቀብሎሻል! ማን ይቃወምሻል?!🤔
✳ አንቺኮ ምርጥ ነሽ! ወንድ ሁሉ ይፈልግሻል! ያሚያገባሽ እንዴት ታድሏል! ተፈላጊ መሆንሽን አትርሺ! ግን ለሚያገባሽ እንጂ ለሚፈልግሽ ሁሉ አትገኚ!
✳ ይሄ ፈገግ የሚያደርግ ነዉ ግን የግሞ ትክክል ነዉ ‼️
"ወንድ ከልቡ አፍቅሮሽ ሲያለቅስ, ዝም ብለሽዉ ሮጠሽ አትለፊ!" ቢያንስ እንባዉን እስኪጠርግ ቆመሽ ተመልከቺ! አትመፃደቂ! ምክንያቱም ፍቅር በሰው ልብ ውስጥ አደረ ማለት ፍቅር የሆነው ፈጣሪሽ ፈልጎሻል ማለት ነው 🤗
✳ የመጨረሻዉ መልዕክቴ; "ሴት ከመምሰል ሆነሽ ተገኚ! ያኔ ዉበትሽ ይደምቃል 😍
መልዕክቱ አስተማሪ ሆኖ ካገኘሽው ለወዳጅ ዘመድሽ አጋሪው
✍️ተፃፈ በ :-የአብስራ ተስፋዬ @Yeabm
ይሄን ፖስት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አርጉ ግሩፑንም አስተዋውቁ
https://www.tg-me.com/lebam_set

Telegram
ልባም ሴት 😍
ለልባም ሴቶች ብቻ
👉ነቢየ እግዚአብሔር የተናገረላት ልባም ነሽ ?🤔
👉እሷንስ መሆን ትፈልጊለሽ? 😍
👉ልባምነት ጥቅሙ ምንድን ነው ?🤥
👉የህይወት አላማሽ ምንድን ነው ?🙄
👉ልባም ኦርቶዶክሳዊት መሆንን ከፈለግሽ ? ነኝም ካልሽ እንኳን ደህና መጣሽ 😍
#ብራዘር_ወንድ_ከሆንክ_ምን_ታደርጋለህ_ይሄ_ለእህቶች_ብቻ_ነው_የተከፈተው_እህትህን_ላክላትና_አንተ_ውጣ_ 🤭
እንኳን ደህና መጣችሁ