Watch "ዝናብን ሳይሰቀቅ የሚዘምር ድንቅ የደሴ ህዝብ" on YouTube
https://youtu.be/6lRANf6DDsw
https://youtu.be/6lRANf6DDsw
YouTube
ዝናብን ሳይሰቀቅ የሚዘምር ድንቅ የደሴ ህዝብ
@zimaremelaekt
#እመቤቴ_ሆይ፤ ባትወለጂ እግዚአብሔርን በሥጋ ተገልጦ እናየው ነበርን? በፍጹም። አንቺ ባትወለጂ ፍቅር፣ ምሕረት እና ፍጹም መልካምነት በእውነት ሥጋን ነሥተው በክርስቶስ እናይ ነበርን? በፍጹም። አንቺ ባትወለጂ የእግዚአብሔርን ጸጋ እና ንጽሕና በሰውነት ተገልጦ እናይ ነበርን? በፍጹም። ይኸውም ያንቺ የቅድስና ሕይወት ነው። ከሊቃውንት አንዱ የአንቺ አንዲቷ ትንፋሽ ከቅዱሳን ሁሉ ገድል፣ ምስጋና እና ምልጃ ሁሉ የከበረች እንደሆነች ተናገረ። ይህ ሁሉ ከሰው ኅሊና ስለሆነው ንጽሕናሽ ነው። በዘወትር ቋንቋችን አንቺን "ንጽሕት" ብቻ ማለት ንጽሕናን ማጉደፍ ይሆናል እኮን። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያንቺ ንጽሕና እና ቅድስና በቃል ከመነገር ይልቅ፤ በዝምታ የልብ ለኆሳስ ቢመሰገን የተገባ ነው። አንቺ ባትወለጂ የእግዚአብሔር ትእዛዝ በምልዓት ሲፈጸም፤ ሕጉ ሲደረግ ምን እንደሚመስል በምን እናውቅ ነበር?
አንቺ ባትወለጂ የክህነት ንጽሕና በምን ይጠበቅ ነበር? አንቺ ባትወለጂ የንስሐ መንገዱን ማን ያመለክተን ነበር? አንቺ ባትወለጂ ያንቺ መታዘዝ፡ የእኛን ዐመጸኛነት እንዴት ይገስፀዋል? አንቺ ባትወለጂ ያንቺ ትሕትና፡ የኔን ትዕቢት ይሰብረው ዘንድ እንዴት ይቻለዋል? ስለ አምላካዊው ኀይሉ፤ ጠላት ሰይጣን ለልጅሽ ይገዛል። የልጅሽ የክርስቶስን ስም ሲሰማ ይንቀጠቀጣል። አንቺ ግን በትሕትናሽ ሰይጣንን አራድሽው። እርሱ መንፈስ ሲሆን "ሥጋ ለባሽ" ብሎ በሚንቃት "በአንዲት ሴት" መሸነፉ ሁልጊዜም ግራ ይገባዋል። ስምሽን የሚጠሩ ሰዎች ፊትም መቆም አይቻለውም። ስምሽን ሲጠሩ ኀይላቸውን ትተው ኀይልሽን ይይዛሉና። ይኸውም እግዚአብሔር ነው። ስምሽን ሲጠሩ ትዕቢታቸውን ጥለው በትሕትናሽ ይጋረዳሉና። ስምሽን ሲጠሩ ጥርጣሬያቸውን በሃይማኖትሽ ያሸንፋሉና። በንጽሕና ቀሚስሽ ስለ እድፈታቸው ከሚከሳቸው ይጋረዳሉና። ሰይጣን ከእነርሱ ዘንድ አይቀርብም። እመቤቴ ሆይ አንቺ ባትወለጂ ከመልካሙ ሁሉ በአፍአ በቀረን ነበር እኮን። አሁንም "መጥተን" ሳለን የቀረን አታድርጊን። እኛ ራሳችንን ብንተው፤ አንቺ አትተዪን። እኛ ብንርቅ፡ አንቺ አትራቂን። እኛ ብንዘነጋ፡ አንቺ አትዘንጊን። መሐርነ፡ ወተሣሃልነ!
(ምንጭ፦ Micky Asres)

ይሄ ፎቶ ያምራላ ?🥰
መቼም ይሄ እና ሌሎች ይሄንን የመሰሉ ፎቶዎች የልባችን ምኞት መግለጫዎች ናቸው 🤷♂ እንደውም አብዛኞቻችን እነዚህን ምስሎች ፕሮፋይላችን ወይም ደግሞ በሞባይል ስልካችን ውስጥ ቦታ አላቸው 🥰 ። እኔ ግን የማስበው ምን መሰለሽ ልባሞ እህቴ እነዚህ ፎቶዎች ከፎቶነት አልፈው ነገዎቻችን እንዲሆኑ ነው ።😊 አስበሽዋል እህት አለም በቅዱሱ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ በግራችን እና በቀኛችን ቀሳውስቱ ፣ ዲያቆናቱ ፣መምህራኑ ፣መዘምራኑ ፣ ወዳጅ ዘመድ የእኛ የምንላቸው የምያቸው ሁሉ ባሉበት 🥰 ከሁሉ በላይ ደግሞ የመቅደሱ ባለቤት ጌታ ከቅድስት እናቱ ጋር በተገኘበት ፣ እርሱ ባለቤት የማይጠፋት ቅዱሳን ክቡራን ማህበረ መላዕክት ፣ ነገደ መላዕክት ባሉበት ፣ ጌታ ያከበራቸው የምናያቸው እና የማናያቸው ቅዱሳን በሚመጡበት በስርዓተ ተክሊሉ የምንወደውን የህይታችንን አጋር 😜 ከጉናችን አድርገን 🥰 በተለይ ደግሞ ሁሉን አንድ በሚያደርጋው በአምላክ ስጋ እና ደም ታትመን..... 😍 እንዴት ይገለፃ ያ ዕለት በአዛኟ 😎 ከመገለፅ በላይ ነው እኮ ።
እና ልባሞ እህቴ የሌሎችን የእግዚአብሔር ቸርነት ጠብቆ ለዚች እለት የበቁትን ሙሽሮች ፎቶ ከማየት ፕሮፋይል ከመቀያየር ፤ ያዩትን ፎቶሁሉ save ከማድረግ 🤭 ለዚያች ቀን ለዛች እለት የማያደርስሽ ነገር ሁሉ ዛሬ አድርጊ 😍
ምንምን እንዳትይኝ 😡 ያው ብትይኝም እነግርሻለሁ 😍
👉በርትተሽ ፀልይ
👉በማይሆን አካሄድ አትጠመጂ (hi ,ቆንጂት,ዋው ስታምሪ,i love you,...ሌላም ሌላም ለሚልሽ ሁሉ አታግጥጪ 😜🤭)👉ንፅህናሽን ጠብቂ
👉ራዕይሽን ለመኖር አሁኑኑ ስሪ
👉አንብቢ
👉 የእግዚአብሔር ፍቃድ በፊትሽ አስቀድሚው ....😍
👉 ይሄንን ፅሁፍ ለእህትሽ ላኪላት 🥰

♨️ ሰበር ♨️
የታላቁ ቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት የሐዲስ ኪዳን መምህር በመሆን በርካታ ሊቃውንትን ያፈሩት መምህር ኃ/ማርያም ዘውዱ ባሕር ዳር ከተማ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸው ተሰማ።
መመህር ኃ/ማርያም ዘውዱ ሰሞኑን ሢመተ ጵጵስናን በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያስጠብቅ፣ ምእመናንም የተሰጣቸውን ድርሻ እንዲወጡ እድል እንዲሰጣቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በተከታታይ በልጅነት ሲጠይቁ ከነበሩ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን አንዱ ናቸው።
በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥንም ከ3 ዓመት በላይ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜን በየሳምንቱ እያስተማሩ ይገኛሉ።