Telegram Web Link
የገባው "አሜን" ይበል 🤭
አይይ ማሜ
Audio
"" ኑ ምሳ እንብላ! ""
(ዮሐ. ፳፩:፲፪)

(ግንቦት 6 - 2015)

ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
😂
አንተ ጅል መንግስት መምህራችንን ልቀቅ 😡
መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ ( Hailemariam Zewdu ) ማን ናቸው?

መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ በአብነት ጉባኤ ቤት የዜማ፣ የቅኔ፣ የአቋቋም እና የትርጓሜ መጻሕፍት ትምህርቶችን በሚገባ የተማሩ፤ በዘመናዊ ትምህርትም የኢኮኖሚክስ ባለሙያ የሆኑ፡፡ በቦሩ ሜዳ በታላቁ ሊቅ በመምህር አካለ ወልድ የመጻሕፍት ትርጓሜ ት/ቤት የሐዲስ ኪዳን የትርጓሜ መጻሕፍትን ጉባኤ ዘርግተው ለበርካታ ዓመታት በማስተማር በርካታ ስመ ጥር መምህራንን ለቤተክርስቲያን ያበረከቱ እና እያበረከቱ የሚገኙ እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የግእዝ መምህር ሆነው በማስተማር ላይ የሚገኙ ናቸው።

ዛሬ ላይ እኚህ የመምህር አካለ ወልድ ጉባኤ ቤት መምህር የኔታ ኃይለ ማርያም በእስር ላይ ናቸው። ለዲያቆን Yaregal Abegaz Kebede ጽሑፍ መልስ ለመስጠት የፈጠነ ጠቅላይ ቤተክህነት ሊቁ ታፍነው ባላየ ባልሰማ ድምጹን ማጥፋቱ የሆነ ጥርጣሬን እና ግርምትን ይፈጥራል።
ለውጥጥጥጥጥማ አለ
ደገምኩት 😂
ኑ በብርሃኑ እንመላለስ:
ኡኡ የሚያስብል ውይይት
         
              👉ተወያዮች
ታላቁ ጅብሪል(ኡስታዝና) እና አህመድ ቢን ሬድዋን (apologist)


               👉ርዕስ
የአላህ እስፐርም እና ነገረ እግዚአብሔር

               👉ቦታ
      
@nubeberhanutemelalesu

👉ሰዓት
10:30
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿

እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ ኤርትራ አገር ሁለት ታላላቅ ገዳማት ለመሰረቱ፤ እንደ ቅዱስ አብሃርም ቅድስት ሥላሴ በአንድነትና በሦስትነት ለተገለጹላቸው ለታላቁ አባት ለአቡነ ብፁዕ አምላክ ለዕረፍት በዓላቸው በሰላም አደረሰን።

🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿
ስለሰላዋት ሳወራ ትዝ አለኝ 🤥
ይሄንን አይናማ ሊቅ ስላሰራችሁ እውነት ይታሰራልን ?

በታሪክ እውነትን አፈር ለማልበስ የተሯሯጡ እጅግ በጣም የበዙ ሃያላንን ይች ምድር አስተናግዳለች። የሚገርመው ግን እነሱ ተገልብጠው ከነተንቀባረሩበት ስልጣን እና ሃይላቸው አፈር ሲልሱ እውነት ግን የተከመረባትን አፈር አራግፋ ከተቀበረችበት ምድር እንደ ጠዋት ውበቷም ሃይሏም ሳይነካ ትወጣለች ።..... በመምህራችን በሃሳውያንን ምክንያት የተከመረባቸውን አፈር አራግፈው ነገ እንደጠዋት ፀሃይ እያበሩ እንደሚነሱ አምናለሁ ። አዎ በአባቶቻቸው ሐዋርያት ላይ የሮማን ቄሳሮችም ይሄንኑ አድርገው ነበር ። የሐዋርያት እምነት እና ስርዓት ዛሬም አለ ቄሳሮችም ሆነ በትዕቢት ወጥሮ ያሳወራቸው ስለሰጣናቸው የለም ።

መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ኃይለማርያም ዘውዱን ልቀቁልን ። ያመኑበትን እውነት አስተማሩን እንጂ ሌላ በደልስ እንኳን አልፈፀሙም ።
የፍቅርሲዝም እምነት መስራች የነብይ ደምሳሽ
ቤት ተደመሰሰ::

😯😎

ነብይ ደምሳሽ :- ቤተ ፍቅር የአምልኮ ስፍራዬን እራሱ እግዚአብሔር አዞኝ ነበር የሰራውት ነገር ግን አፈረሱብኝ

የእርሻ ቦታዬም ወሰዱብኝ

ለሰራችሁት ከባድ በደል የፍቅር አምላክ ይቅር ይበላችሁ

ነብይ ደምሳሽ ነኝ::
አዲሱ " እግዚአብሔር እረኛዬ ነው " የሚለው አልበም ሊለቀቀ ነው ።
ፖስተር ኢዩ
2024/09/30 23:30:09
Back to Top
HTML Embed Code: