Telegram Web Link
Channel created
ካፓሲተሮች በጣም አስፈላጊ ከሚባሉት የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነቶች መሃል አንዱ ናቸው ።ካፓሲተሮች ኤሌክትሪካል ኢነርጂን በ ኤሌክትሪክ ፊልድ(electric field ) አማካኝነት ለማከማቸት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ሲሆኑ አቡዛኛዉቹ ሁለት (terminal) ተርሚናሎች ሲኖሯቸው በመሀከላቸውም (dielectric material)ይገኛል።

ካፓሲተሮች በብዙ መንገድ ይከፈላሉ
1⃣ኤሌክትሮላይቲክ ካፓሲተር

2⃣ሴራሚክ ካፓሲተር

3⃣ፊልም ካፓሲተር

4⃣ሱፐር ካፓሲተር

5⃣MIS ካፓሲተር

6⃣ SMD ካፓሲተር

7⃣ማይካ ካፓሲተር
Nafi Electro
Photo
Mica capacitor
2024/09/30 13:26:35
Back to Top
HTML Embed Code: