Telegram Web Link
Nafi Electro
Photo
SMD Capacitor
Nafi Electro
Photo
MIS Capacitor
Nafi Electro
Photo
Film Capacitor
Nafi Electro
Photo
Supper Capacitor
Nafi Electro
Photo
Ceramic Capacitor
Nafi Electro
Photo
Electrolytic Capacitor
የበለጠ መረጃ ስለ ካፓሲተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።https://youtu.be/Z4xdL5Zou24
ትራንዚስተር አክቲቭ ኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ውስጥይመደባል።ሰሚኮንዳክተር ዲቫይስ ሲሆን ሲግናሎችን አምፕሊፋይ ለማድረግ የሚጠቅም የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ነው ።ይህም voltage regulater crt ውስጥ አስፈላጊዎቹ መሳሪያዎች ናቸዉ ፣እንዲሁም በ voltage amplifier እና በመሳሰሉት ctr ውሰጥ ጥቅሙ ላቅ ያለ ነዉ ።ትራንዚስተር በ 2 ይከፈላል
1⃣Bipolar Junction Transistor (BJT)
2⃣Field Effect Transistor (FET)
ተዋቂዎቹ የትራንዚስተር አይነቶች
2024/09/30 15:28:21
Back to Top
HTML Embed Code: