የበለጠ መረጃ ስለ ካፓሲተሮች ማወቅ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን link በመጫን ከ youtube channele ላይ ማየት ትችላላችሁ እንዲሁም channelun 🅂🅄🄱🅂🄲🅁🄸🄱🄴 🄻🄸🄺🄴 🄲🄾🄼🄼🄴🄽🅃 ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ ።https://youtu.be/Z4xdL5Zou24
YouTube
What is capacitors and there uses|ካፓሲተሮች ምንድናቸው?ጥቅማቸውስ አይነታቸውስ
የህ ቪድዮ ስለ ካፓ ሲተር በጥልቀት የምንማርበት ነው
capacitors, capacitance, capacitor tutorial, capacitors explained, capacitance and dielectrics, voltage, electrolytic capacitor, electrical engineering, circuit analysis, circuit theory, resistors, capacitors in series…

ትራንዚስተር አክቲቭ ኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ከሚባሉት ውስጥይመደባል።ሰሚኮንዳክተር ዲቫይስ ሲሆን ሲግናሎችን አምፕሊፋይ ለማድረግ የሚጠቅም የኤሌክትሮኒክስ ኮምፖነንት ነው ።ይህም voltage regulater crt ውስጥ አስፈላጊዎቹ መሳሪያዎች ናቸዉ ፣እንዲሁም በ voltage amplifier እና በመሳሰሉት ctr ውሰጥ ጥቅሙ ላቅ ያለ ነዉ ።ትራንዚስተር በ 2 ይከፈላል
1⃣Bipolar Junction Transistor (BJT)
2⃣Field Effect Transistor (FET)
1⃣Bipolar Junction Transistor (BJT)
2⃣Field Effect Transistor (FET)