Telegram Web Link
ልብህ ምን ያህል እንደተጎዳ
አፍህ መናገር ሲያቅተው
ዓይንህ ይናገረዋል

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
...ሰዎች ተውህ ማለት ህይወትህ
አበቃ ማለት ሳይሆበን ህይወትህ
ውስጥ ያላቸው ቆይታ
አበቃ ማለት ነው።

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
... በጣም ጎድቶኛል
ይሁን...ግን
ተምሬበታለው

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
ካንቺ በላይ ያስደሰተኝ የለምና
ካንቺ በላይ ሊያስከፋኝ የሚችል የለም
ስለዚህ ልቤን ጠብቂአት

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
ካንተ በላይ ያስደሰተኝ የለምና
ካንተ በላይ ሊያስከፋኝ የሚችል የለም
ስለዚህ ልቤን ጠብቃት

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
እምባዎች
መፃፍ የሚፈልጉ
ቃላቶች ናቸው

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
በህይወትህ ውስጥ
አራት አስፈላጊ ነገሮች አሉ
ፍቅር፣ታማኝነት፣እውነትና ክብር
እነዚህ ከሌሉህ ምንም የለህም

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
.......መደሰት
የምርጫ እንጂ
የዕድል ጉዳይ አይደለም

https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEbHWMCxPUyzmzSjsQ
2024/09/27 00:14:41
Back to Top
HTML Embed Code: