Telegram Web Link
ጥበብ ወጠበብት - ሙያና ሙያተኛ - Profession & Professionals

- ክፍል ፬

• ዜናዊ ➜ ጋዜጠኛ ➜ Journalist
• ገባሬ ትርኢት ➜ ትያትር ሠሪ ➜ Artist
• ገባኢ ➜ የቀን ሠራተኛ ➜ Day Laborer
• ፅሩዕ ➜ ሥራ ፈት ➜ Idle Person
• ፈላስፋ ➜ ጥበበኛ ➜ Philosopher

• ዐሳብ ➜ ሙያተኛ ➜ Professional
• ኪነወ ቀርን ➜ መለከት ነፊ ➜ Trumpeter
• ወቃሬ ዕብን ➜ ድንጋይ ጠራቢ ➜ Stone Cutter
• አዳዊ ➜ ከተማ ጠራጊ ➜ Sweep
• ዐቃቤ ሥርዓት ዘፍኖት ➜ የመንገድ ሥርዐት አስከባሪ ➜ Traffic Police

• ዐዋዲ ➜ አዋጅ ነጋሪ ➜ Announcer
• ፈረሳዊ ➜ ፈረሰኛ ➜ Horse man
• ፊሎናዊ ➜ ሣጥን ሠሪ ➜ Box Maker
• ኪነት ➜ የእጅ ጥበብ ➜ Hand Craft
• ኪነወ ማሕሌት ➜ ዜማ አዋቂ ➜ Musician

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
የግስ ጥናት ክፍል ፯

የ - በ -ግሶች

◦አውሰበ /ቀተ/ ➺ አገባ
◦ነቀበ/ቀተ/ ➺ ለየ
◦ነበበ /ቀተ/ ➺ ተናገረ
◦ተሐዘበ /ቀደ/ ➺ ታዘበ
◦ተጠበበ /ቀተ/ ➺ ብልኽ ሆነ

◦ጸግበ /ቀተ/ ➺ ጠገበ
◦ጸረበ /ቀተ/➺ ጠረበ
◦ገልበበ /ተን/ ➺ ሸፈነ
◦ዘገበ /ቀተ/ ➺ ሰበሰበ
◦አንበበ /ቀተ/ ➺ አነበበ

◦ቀለበ /ቀተ/ ➺ ዋጠ
◦ረከበ /ቀተ/ ➺ አገኘ
◦መገበ /ቀደ/ ➺ ሾመ
◦ሐንበበ /ተን/ ➺ አፈረ
◦ሐዘበ /ቀደ/ ➺ ጠረጠረ

◦ርኅበ /ክህ/ ➺ ተራበ
◦ሰሐበ /ቀተ/ ➺ ሳበ
◦ተመገበ /ቀደ/ ➺ በላ
◦አስተርከበ /ቀተ/ ➺ አስተዋለ
◦ረጥበ /ቀተ/ ➺ ረጠበ


🔷 የምታቁትን የ<ቀ> ግስ ኮመንት ላይ ከነትርጉሙ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
መዝገበ ቃላት እምነ ግእዝ ኃበ አማርኛ

🔹ሜሎስ ➺ ዜማ ፤ ተሰጦ ፤ የዜማ ምስጋና
🔸ዕበይ ➺ ከፍታ ፤ ልዕልና
🔹ሥሙር ➺ የተወደደ ፤ ውብ ፤ መልካም
🔸ትዕግልት ➺ ቅሚያ ፤ በደል ፣ ትግል

🔹ዕጓል ማውታ ➺ የሙት ልጅ
🔸ሠርክ ➺ ማታ ፤ ምሽት
🔹ማዕዘር ➺ የብርሃን ጮራ
🔸ታዕካ ➺ የንጉሥ ቤት

🔹ምንዳቤ ➺ ጭንቅ ፤ ሥቃይ ፤ መከራ
🔸እንባዜ ➺ ልብ ማጣት ፤ መቅበዝበዝ ፤ ድካም
🔹ምዑድ ➺ የተማረ ፤ የተመከረ
🔸ንኡድ ➺ የከበረ ፤ ምስጉን

መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መዝገበ ቃላት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
ጥበብ ወጠበብት - ሙያና ሙያተኛ - Profession & Professionals

- ክፍል ፬

• ዜናዊ ➜ ጋዜጠኛ ➜ Journalist
• ገባሬ ትርኢት ➜ ትያትር ሠሪ ➜ Artist
• ገባኢ ➜ የቀን ሠራተኛ ➜ Day Laborer
• ፅሩዕ ➜ ሥራ ፈት ➜ Idle Person
• ፈላስፋ ➜ ጥበበኛ ➜ Philosopher

• ዐሳብ ➜ ሙያተኛ ➜ Professional
• ኪነወ ቀርን ➜ መለከት ነፊ ➜ Trumpeter
• ወቃሬ ዕብን ➜ ድንጋይ ጠራቢ ➜ Stone Cutter
• አዳዊ ➜ ከተማ ጠራጊ ➜ Sweep
• ዐቃቤ ሥርዓት ዘፍኖት ➜ የመንገድ ሥርዐት አስከባሪ ➜ Traffic Police

• ዐዋዲ ➜ አዋጅ ነጋሪ ➜ Announcer
• ፈረሳዊ ➜ ፈረሰኛ ➜ Horse man
• ፊሎናዊ ➜ ሣጥን ሠሪ ➜ Box Maker
• ኪነት ➜ የእጅ ጥበብ ➜ Hand Craft
• ኪነወ ማሕሌት ➜ ዜማ አዋቂ ➜ Musician

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
የግስ ጥናት ክፍል ፯

የ - በ -ግሶች

◦አውሰበ /ቀተ/ ➺ አገባ
◦ነቀበ/ቀተ/ ➺ ለየ
◦ነበበ /ቀተ/ ➺ ተናገረ
◦ተሐዘበ /ቀደ/ ➺ ታዘበ
◦ተጠበበ /ቀተ/ ➺ ብልኽ ሆነ

◦ጸግበ /ቀተ/ ➺ ጠገበ
◦ጸረበ /ቀተ/➺ ጠረበ
◦ገልበበ /ተን/ ➺ ሸፈነ
◦ዘገበ /ቀተ/ ➺ ሰበሰበ
◦አንበበ /ቀተ/ ➺ አነበበ

◦ቀለበ /ቀተ/ ➺ ዋጠ
◦ረከበ /ቀተ/ ➺ አገኘ
◦መገበ /ቀደ/ ➺ ሾመ
◦ሐንበበ /ተን/ ➺ አፈረ
◦ሐዘበ /ቀደ/ ➺ ጠረጠረ

◦ርኅበ /ክህ/ ➺ ተራበ
◦ሰሐበ /ቀተ/ ➺ ሳበ
◦ተመገበ /ቀደ/ ➺ በላ
◦አስተርከበ /ቀተ/ ➺ አስተዋለ
◦ረጥበ /ቀተ/ ➺ ረጠበ


🔷 የምታቁትን የ<ቀ> ግስ ኮመንት ላይ ከነትርጉሙ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
ዕፅ - ተክል - Plant

- ክፍል ፩

• ሊጦስ ➜ ሰሊጥ
• ህንሰት ➜ እንሰት
• ሄላ ➜ የወይን ዘለላ
• ሐለስ ➜ አጃ
• ሐምል ➜ ጎመን

• ሔሬብ ➜ እንቧይ
• ሕምር ➜ እንሶስላ
• መለንስ ➜ ኑግ
• ሙራ ➜ አበባ
• ሜላኒ ➜ ጤፍ

• ማእረር ➜ አዝመራ
• ሜላንትራ ➜ ጥቁር አዝሙድ
• ምግራይ ➜ ግራር
• ሡራህ ➜ ድንች
• ሥርናይ ➜ ስንዴ

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
የግስ ጥናት ክፍል ፰

የ - ተ -ግሶች

◦ነሠተ ➺ አፈረሰ
◦ሴረተ ➺ ሸመተ
◦ብሕተ ➺ ሰለጠነ
◦አእኰተ ➺ አመሰገነ
◦አስተተ ➺ አቃለለ

◦ከሠተ ➺ ገለጠ
◦ጸበተ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ዋኘ
◦ፈተተ ➺ ቆረሰ
◦ጸልመተ ➺ ጠቆረ
◦ተትሕተ ➺ ትኹት ሆነ

◦ሐለተ ➺ መለመለ
◦ሰንበተ ➺ አከበረ
◦ሠከተ ➺ ወጋ
◦ሐተተ ➺ መረመረ
◦ረወተ ➺ ወለወለ

◦ዐገተ ➺ ከበበ
◦ጸበተ ➺ አጎነበሰ
◦ከንተተ ➺ አሳጠረ
◦በዐተ ➺ ገባ
◦ሰለተ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ዘበተ


🔷 የምታቁትን የ<ተ> ግስ ኮመንት ላይ ከነትርጉሙ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
መዝገበ ቃላት እምነ ግእዝ ኃበ አማርኛ (፪)


🔹ሞቅ ➺ ትኵሳት ፤ ሙቀት
🔸መዋኢ ➺ አሸናፊ
🔹ምኡክ ➺ ቁጡ
🔸ላኳ ➺ ጠብ ፤ ክርክር

🔹ላሕ ➺ ልቅሶ ፤ ሐዘን
🔸ልኡክ ➺ መልእክተኛ
🔹ኵነኔ ➺ ፍርድ ፤ ቅጣት
🔸ኲናት ➺ ጦር ፤ መውጊያ

🔹ጥዑይ ➺ ጤናማ ፤ ባለ ጤና
🔸ጠቀት ➺ ጭንቀት
🔹መጠር ➺ ዝናብ
🔸ምጣዊ ➺ ስጦታ ፤ አቀባበል

መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መዝገበ ቃላት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🔸አብዛኛው የአማርኛ ቃላት ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ መሆኑን ምን ያክል ታውቃላችሁ ፡፡ ከዚኽ በታች የተዘረዘሩትን ቃላት ተመልከቱ ፡፡

ዐውደ ዓመት
ዐውደ ርእይ
ሥነ ጥበብ
ቤተ መጻሕፍት
ሕልፈተ ሕይወት
ቤተ መንግሥት

አእምሮ ፣ ኅሊና
ምክረ ሐሳብ
ሕገ መንግሥት
ነገር ፣ ምግባር
ፍሬ ፣ ጉባኤ
መዓት ፣ ተድላ

ሙስና ፣ ማዕቀብ
ትውልድ ፣ ሕንጻ
ልብስ ፣ ትዕግሥት
ዕፅዋት ፣ ሕዝብ
ሐሳብ ፣ አብነት
አራዊት ፣ ጥምቀት

ምሥራቅ ፣ ምዕራብ
ሰሜን ፣ ደቡብ
ወይን ፣ ሐሞት
ሐሰት ፣ ዓሣ
ፍርሃት ፣ ሥጋ
ዘመድ ፣ ሕጻናት .... ወዘተ

የምታውቁትን ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት Coment ላይ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
የግስ ጥናት ክፍል ፱

የ - ነ -ግሶች

◦ሀይመነ ➺ አመነ
◦ሐዘነ ➺ አዘነ
◦ሐይደነ ➺ አበደ
◦መዝገነ ➺ አመሰገነ
◦ማሰነ ➺ ጠፋ

◦ወጠነ ➺ ጀመረ
◦ረበነ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ አስተማረ
◦የመነ ➺ ቀና
◦ጤገነ ➺ ጣደ
◦ድኅነ ➺ ዳነ

◦ተክህነ ➺ አገለገለ
◦ስእነ ➺ ደከመ
◦መነነ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ናቀ
◦ለሰነ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ተናገረ
◦ለጠነ ➺ አመሰገነ

◦ከፈነ ➺ ሸፈነ
◦ኮነ ➺ ኾነ
◦ባህነነ ➺ ባነነ
◦በየነ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ፈረደ
◦ኰነነ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ገዛ


🔷 የምታቁትን የ<ነ> ግስ ኮመንት ላይ ከነትርጉሙ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
መዝገበ ቃላት እምነ ግእዝ ኃበ አማርኛ (፫)


🔹ቃና ➺ ዜማ ፤ ድምፅ
🔸ፀር ➺ ጠላት
🔹ጸዳል ➺ ብርሃን
🔸ፈርጽ ➺ ፈርጥ ፤ ዕንቁ

🔹ጽላል ➺ ጥላ ፤ ድባብ
🔸ቁር ➺ ብርድ
🔹ቀርን ➺ ቀንድ
🔸ጻማ ➺ ድካም

🔹ጸርቅ ➺ ጨርቅ
🔸ቀጸላ ➺ ጌጥ ፤ ሽልማት
🔹ቀስም ➺ ቅመም
🔸ቃሕዋ ➺ ቡና

መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መዝገበ ቃላት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
✥ጠብቆ የሚነበበው ግስ የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
55%
ሀ). በየነ
18%
ለ). ማሰነ
6%
ሐ). ሐዘነ
20%
መ). ሐይመነ
ሠናይ ዜና

የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛው ትምህርት ውስጥ እንደ አንድ የትምህርት አይነት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንደሚጀመር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው ግዕዝን በመደበኛ ትምህርትነት ለማስጀመር የሚያስችል የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያን የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ለማወቅና ሀገር በቀል እውቀቶችን በአግባቡ ተጠቅሞ ሀገራዊ እድገት ለማረጋገጥ የግዕዝ ቋንቋ በትውልዱ በስፋት እንዲታወቅ ማድረግ እንደሚገባ መገለጹን የዘገበው ኢቢሲ ነው።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ይልቃል ከፍአለ ግዕዝን ከእኛ ከባለቤቶቹ ይልቅ የተለያዩ የውጭ ሀገራት እስከ 3ኛ ዲግሪ ድረስ በማስተማር በአግባቡ አጥንተው ተገልግለውበታል ብለዋል።

በኢትዮጵያ ብዙዎቹ ቀደምት መፅሐፍት በግዕዝ የተፃፉ እንደመሆናቸው ቋንቋውን ማወቅ የኢትዮጵያን የቆየ ጥበብ ለመጠቀም ያስችላልም ብለዋል።

ወደፊትም ከግዕዝ በተጨማሪ የአረብኛ ቋንቋን በጥናት ላይ ተመስርቶ በተመረጡ የክፍል ደረጃዎች እንዲሰጥ ይደረጋልም ተብሏል።

ይህም ብዝሀ ልሳን የሆነ ማህበረሰብ በመፍጠር በየትኛውም አካባቢ ተግባብቶ ለመስራትና ለመኖር እገዛው የጎላ መሆኑ ተገልጿል።

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

#ሼር
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://www.tg-me.com/learnGeez1
https://www.tg-me.com/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeezbot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
መሠረተ ግእዝ
ዕፅ - ተክል - Plant - ክፍል ፩ • ሊጦስ ➜ ሰሊጥ • ህንሰት ➜ እንሰት • ሄላ ➜ የወይን ዘለላ • ሐለስ ➜ አጃ • ሐምል ➜ ጎመን • ሔሬብ ➜ እንቧይ • ሕምር ➜ እንሶስላ • መለንስ ➜ ኑግ • ሙራ ➜ አበባ • ሜላኒ ➜ ጤፍ • ማእረር ➜ አዝመራ • ሜላንትራ ➜ ጥቁር አዝሙድ • ምግራይ ➜ ግራር • ሡራህ ➜ ድንች • ሥርናይ ➜ ስንዴ ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት መሠረተ፡ግእዝ…
የቀጠለ....

.
ዕፅ - ተክል - Plant

- ክፍል ፪

• ሮዛ ➜ ጽጌረዳ
• ስጋድ ➜ ለውዝ
• ሶጠስ ➜ ግራዋ
• ቀቢላ ➜ ማሽላ
• ቀይሕ ሥርው ➜ ቀይ ሥር

• ሲሮብ ➜ እንቦጭ
• ሰግላ ➜ ሾላ
• ሶበርት ➜ ኮሶ
• ስዝን ➜ ስንዴ
• ሶመን ➜ ሳማ

• ሴዋ ➜ ጌሾ
• ሰገም ➜ ገብስ
• ሰንጥ ➜ ሽምብራ
• ሰንበልት ➜ ጦስኝ
• ሰናፔ ➜ ሰናፍጭ

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
ለአስተያየትዎና ጥቆማ! እንዲሁም ድጋፍ ለማድረግ ከፈለጉ በ @learnGeezbot ላይ ይላኩልን!!
2024/10/02 08:14:27
Back to Top
HTML Embed Code: