Telegram Web Link
አኃዛተ ግእዝ ፪.doc
136 KB
አኃዛተ ግእዝ - የግእዝ ቁጥሮች

◾️ ክፍል - ፪ (2) ◾️

▫️ኅብራተ አኃዝ - የቁጥር አይነቶች

🔷 ሠናይ መዓልት መሠረተ ግእዝ 🔷
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
የግዕዝ ፊደልና ቁጥር መማርያ.pdf
403.3 KB
📚የግእዝ ፊደላትና አኃዛት

በንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ

🗓 ፳፻፪ ዓመተ ምሕረት

#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ግስ ከሀ-ፐ.docx
100 KB
ዘጠኙን ፊደላት እንዴት ጠንቅቀን መጻፍ እንችላለን ?

▫️የቃሉን መነሻ ግስ በየትኛው ፊደል እንደተጻፈ ማጥናት ፡፡

ለምሳሌ ፦

መሀረ ፦ ግስ ሲሆን ፍቺው ደግሞ አስተማረ ማለት ነው ስለዚኸ ከዚኸ ግስ የሚወጡ ቃላት ሁሉ ግሱን መስለው ማለትም መምህር ፣ ትምህርት ፣ መምህርት ፣ መምህራን ተብሎ ይጻፋል እንጂ ግሱን ሳይመስል መምሕር ፣ ትምሕርት ተብሎ በሐመሩ ሐ መጻፍ የለበትም በዚኸ ምሳሌ መሠረት ሌሎች ቃለትንም ስንጽፍ ውልድ ስም /ከግስ የሚወጣ/ ማንኛውንም ቃል ግሱን መስሎ መጻፍ አለበት ፡፡

ምሳሌ ፦

ቀደሰ - ቅዳሴ ፣ መቅደስ ፣ ቅድስት ፣ ቅዱሳን ተብሎ ግሱን መስሎ ይጻፋል ፡፡

ጸሐፈ - ጽሑፍ ፣ ጸሐፊ ፣ መጽሐፍ

ሠነየ - ሠናይ ፣ ሠናይት ፣ ሠኔ ፣ ሥነ ፍጥረት

ዋሐደ - ዋሕድ ፣ ውሕደት ፣ ተዋሕዶ

ሠለሰ - ሥሉስ ፣ ሥላሴ ፣ ትሥልስት

መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ጋይጻት - ጌጣጌጦች - Jewelry

- ክፍል ፩

• ሕልቀት ➜ ቀለበት
• ሕልቀተ ብሩር ➜ የብር ቀለበት
• ሕልቀተ ወርቅ ➜ የወርቅ ቀለበት

• መአሥቅ ➜ ወርቀ ዘቦ
• ኤፎት ➜ የአንገት ጌጥ
• ወቅፍ ➜ አንባር

• ፈርጽ ➜ ፈርጥ
• ጌራ ወርቅ ➜ የራስ ጌጥ (ወርቅ)
• ቀታት ➜ ጉትቻ

• ኪራስ ➜ የወርቅ ቀለበት
• መዝገበ ወርቅ ➜ የወርቅ መዝገብ
• ትርሲት ➜ ጌጥ ፣ ሽልማት

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
መጽሐፋን
ገዝተው ይማሩ
የግስ ጥናት

የ ሀ ፣ ሐ ፣ ኀ ግሶች

ሀልሀ /ቀተ/ - ወደረ
ተይሀ /ቀተ/ - ቀላወጠ
ተግሀ /ቀተ/ - ተጋ
ነግሀ /ቀተ/ - ነጋ
ገህሀ /ክህ/ - አበራ

ጠፍሐ /ቀተ/ - አጨበጨበ
ጠፍልሐ /ቀተ/ - መዘነ
ሞርቅሐ /ጦመ/ - ላጠ
ቶስሐ /ጦመ/ - ጨመረ
አመልትሐ /ተን/ - አመሰቃቀለ

ጸፍሐ /ቀተ/ - ገለበጠ
ገንሐ /ቀደ/ - ተቆጣ
ጸርሐ /ቀተ/ - ጮኸ
ከልትሐ /ተን/ - አሰረ
ጠብሐ /ቀተ/ - አረደ

ነፍኀ /ቀተ/ - ነፋ
ተዋህውኀ /ማህ/ - ተመላለሰ
ተወፅኀ /ቀደ/ - ተፈጨ
ኖኀ /ቀተ/ - ረዘመ

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ጋይጻት - ጌጣጌጦች - Jewelry

- ክፍል ፪

• ሐመልማለ ወርቅ ➜ የወርቅ ሽቦ
• ሐቲም ➜ የጣት ቀለበት
• ሐግል ➜ የእግር ጌጥ

• መክፌ ዘወርቅ ➜ የወርቀ ዝናር
• ማዕተብ ➜ አንባር
• ማዕጥፍ ➜ ሙካሽ

• ሰርጎ ሥዕርት ➜ የፀጉር ጌጥ
• ባዝግና ➜ የወርቅ ዶቃ
• ዐንግ ➜ ጉትቻ

• አክሊል ➜ ዘውድ
• ኢያሰጴስ ➜ የወርቅ ቀለበት
• ዝማም ➜ ሰፊ የጆሮ ቀለበት

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
▫️አብዝኆተ ስም

ስም ➺➺➺➺ አስማት
ቃል ➺➺➺➺ ቃላት
ደብር ➺➺➺➺ አድባር
ገዳም ➺➺➺➺ ገዳማት
ወልድ ➺➺➺➺ ውሉድ
ወለት ➺➺➺➺ አዋልድ
ኄር ➺➺➺➺ ኄራን
ልዑል ➺➺➺➺ ልዑላን

መስፍን ➺➺➺➺ መሳፍንት
ቡሩክ ➺➺➺➺ ቡሩካን
ግሩም ➺➺➺➺ ግሩማን
ቅዱስ ➺➺➺➺ ቅዱሳን
ትጉህ ➺➺➺➺ ትጉሃን
ቢጽ ➺➺➺➺ አብያጽ
መርድእ ➺➺➺➺ አርድእት
ርጉም ➺➺➺➺ ርጉማን

ሰማይ ➺➺➺➺ ሰማያት
ዝናም ➺➺➺➺ ዝናማት
ዓሣ ➺➺➺➺ ዓሣት
ማይ ➺➺➺➺ ማያት
መብረቅ ➺➺➺➺ መባርቅት
ባሕር ➺➺➺➺ አብሕርት
መምህር ➺➺➺➺ መምህራን
ብፁዕ ➺➺➺➺ ብፁዓን
ጳጳስ ➺➺➺➺ ጳጳሳት


#ነጠላ_እና_ብዙኅ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
የሕመም አይነቶች /Types Of Diseases /

አስፈር / ስፍር ➺ የሆድ ቁርጠት
ከማዕ ➺ የልብ በሽታ
ነበፅራው ➺ ትኩሳት
ፈጸንት ➺ ተቅማጥ
ቃባ ➺ ቂጥኝ

ሲሕ ➺ ነቀርሳ ፣ ቲቢ
ቅምሆ ➺ ቶንሲል
መንቢህ ➺ መጋኛ
በደዶ ➺ ኩፍኝ
ፅርንዕ ➺ ቋቁቻ

የቀለም አይነቶች / Types Of Colors /

ጸዓዳ ➺ ነጭ
ቀይሕ ➺ ቀይ
ጸሊም ➺ ጥቁር
ፒሶስ ➺ አረንጓዴ
ኒል ➺ ሰማያዊ
አዝርቅ ➺ አንጸባራቂ
ሕጉሬ / ኮራፒታ ➺ ዥንጉርጉር

ምንጭ ፦ ፍኖተ ግዕዝ (መ/ር ዘርዐያሬድ ቢሻው)
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
የግስ ጥናት ክፍል ፫

የ - መ -ግሶች

◦ተቃወመ /ቀተ/ ➺ ተከራከረ
◦ሐለመ /ቀተ/ ➺ አለመ
◦ተቀየመ /ቀደ/ ➺ ቂም ያዘ
◦ሐርተመ /ተን/ ➺ ጎሰቆለ
◦ሰከመ /ቀተ/ ➺ ተሸከመ

◦ቀለመ /ቀተ/ ➺ ጻፈ
◦ቀሠመ /ቀተ/➺ ለቀመ
◦ቀሰመ /ቀደ/ ➺ አጣፈጠ
◦ተስዐመ /ቀተ/ ➺ ተስማማ
◦ፈለመ /ቀተ/ ➺ ጀመረ

◦ጽሕመ /ክህ/ ➺ በቀለ
◦ዘንመ /ቀተ/ ➺ ዘነመ
◦ደገመ /ቀተ/ ➺ ደገመ
◦አደመ /ቀደ/ ➺ አማረ
◦ዐተመ /ቀደ/ ➺ ተቆጣ

◦ዝሕመ /ክህ/ ➺ ሞቀ
◦ዘመመ /ቀተ/ ➺ አሰረ
◦ኖመ /ቀተ/ ➺ ተኛ
◦ቀደመ /ቀተ/ ➺ ቀደመ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ጥበብ ወጠበብት - ሙያና ሙያተኛ - Profession & Professionals

- ክፍል ፩

• ሐለዪ ➜ ዘፋኝ ፣ አዝማሪ
• ሐሳዪ ➜ ወጌሻ
• ሐራሲ ➜ ገበሬ
• ሐኪመ ስን ➜ የጥርስ ሐኪም
• ሐዳፍ ➜ መምህር

• መሠርይ ➜ ጠንቋይ
• መሠንየ ጸጉር ➜ ጠጉር አስተካካይ
• መሠግረ ዓሣ ➜ ዓሣ አጥማጅ
• መዐቅብ ➜ ዘበኛ
• መንግድ ➜ ነጋዴ

• መስተገብረ ኀጺን ➜ ብረት ሠሪ
• መስተገብረ ምድር ➜ አርሶ አደር
• መስተገብር ➜ ሠራተኛ
• መኀትመ መልክዕ ➜ ፎቶ ግራፍ አንሽ
• መንጋኒ ➜ ሾፌር

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
የግስ ጥናት ክፍል ፬

የ - ሰ ፣ ሠ -ግሶች

◦ላቀሰ /ባረ/ ➺ አለቀሸ
◦ነግሠ /ቀተ/ ➺ ነገሠ
◦ፈወሰ /ቀደ/ ➺ አዳነ
◦ጌረሠ /ሴሰ/ ➺ ሠራ
◦ፈለሰ /ቀተ/ ➺ ተሰደደ

◦ጠረሰ /ቀተ/ ➺ አፋጨ
◦ገየሠ /ቀደ/➺ ገሠገሠ
◦ደቀሰ /ቀደ/ ➺ ተኛ
◦ከበሰ /ቀተ/ ➺ ጠመጠመ
◦ወጠሰ /ቀተ/ ➺ አቃጠለ

◦አጽሐሰ /ቀተ/ ➺ አሸበሸበ
◦ዘልገሰ /ተን/ ➺ ቆሰለ
◦ከርተሰ /ተን/ ➺ ጻፈ
◦ከልሰሰ /ተን/ ➺ አሰረ
◦ገብሰሰ /ተን/ ➺ አረጀ

◦ደምሰሰ /ተን/ ➺ አጠፋ
◦ሐንከሰ /ተን/ ➺ አነከሰ
◦ኀበሰ /ቀተ/ ➺ ጋገረ
◦መሐሰ /ቀተ/ ➺ ቆፈረ

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ጥበብ ወጠበብት - ሙያና ሙያተኛ - Profession & Professionals

- ክፍል ፪

• መዓልል ➜ ቀለም ቀቢ
• ሠያጢ ➜ ነጋዴ
• መጣኒ ➜ ቀያሽ
• ማዕረብት ➜ ገበያተኛ
• ረብሓዊ ➜ ቸርቻሪ

• መገይር ➜ ግንበኛ
• ሰብዓ ዓይን ➜ ሰላይ
• ሰያፊ ➜ ጦረኛ
• በዓለ ሐመር ➜ መርከበኛ
• ሠገር ➜ ወታደር

• ሰብአ ሰገል ➜ የጥበብ ሰው
• ሰብአ ዜና ➜ ወሬ ነጋሪ ፣ ወሬኛ
• በዓለ መጽሐፍ ➜ ጸሐፊ ፣ ተርጓሚ
• ሰብአ ሥራይ ➜ መተተኛ
• ሰብአ ምስያጥ ➜ ገበያተኛ

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
የግስ ጥናት ክፍል ፭

የ - ረ -ግሶች

◦ኆበረ /ጦመ/ ➺ ሸለመ
◦ኀደረ /ቀተ/ ➺ አደረ
◦ኀፈረ /ቀደ/ ➺ ወደደ
◦መተረ /ቀተ/ ➺ ቆረጠ
◦ሰወረ /ቀደ/ ➺ ደበቀ

◦ሰክረ /ቀተ/ ➺ ሰከረ
◦ሥዕረ /ክህ/➺ ለመለመ
◦ሣረረ /ባረ/ ➺ ሠራ
◦ቆበረ /ጦመ/ ➺ ጭጋግ ሆነ
◦በደረ /ቀተ/ ➺ ቀደመ

◦ተዘከረ /ቀደ/ ➺ አሰበ
◦ተፃረረ /ተን/ ➺ ተጣላ
◦አስተናበረ /ቀተ/ ➺ አዘጋጀ
◦አግረረ /ቀደ/ ➺ ገዛ
◦አስተሐቀረ /ቀተ/ ➺ አቀለለ

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
የጥንት ቅኔ

እመ ተናገርኩ ጽድቀ ሰብአ ዛቲ ዓለም ይጸልዑኒ ፤
ወከመ ኢይንብብ ሐሰተ ኵነኔ ዚአከ ያፈርሀኒ ፤
እም ኵሉሰ አርምሞ ይኄይስ ወይሤኒ ፡፡

- - - - - - - - - - - -

እውነት የሆነ ቃል መናገር እንዳልችል
የዚህ ዓለም ሰዎች እኔን ይጠሉኛል ፡፡
ሐሰት ተናግሬ መፈቀር እንዳልችል
ያንተ የውነት ፍርድህ ፍጹም ያስፈራኛል ፡፡
ከዚህ ሁሉ ሥጋት
ከዚህ ሁሉ ፍርሃት
ታላቁ አርምሞ ዝም ይሻለኛል ፡፡

ምንጭ ፦ ተዋነይ

@learnGeez1
@learnGeez1
ጥበብ ወጠበብት - ሙያና ሙያተኛ - Profession & Professionals

- ክፍል ፫

• ነዓላዊ ➜ ሊስትሮ
• ነጋዲ ➜ ነጋዴ
• ኖትያ ➜ መርከበኛ
• ኖላዊ አጣሊ ➜ የፍየሎች እረኛ
• ኖላዊ አባግዕ ➜ የበጎች እረኛ

• አንዛሪ ➜ አዝማሪ
• ነሃቤ ኀጺን ➜ ብረት ሠሪ
• በዓለ ሥርናይ ➜ የስንዴ ነጋዴ
• በዓለ እቶን ➜ ጋጋሪ
• ነሃቢ ➜ ብረት ሠሪ ፤ ቀጥቃጭ

• ነዳዒ ➜ አሽከርካሪ ፣ ሹፌር
• አንዛሪት ➜ ፈታይ ፤ ባለ እንዝርት (ሴ)
• አናሚ ➜ ሸማኔ
• በዓለ ምሳሌ ➜ ባለ ተረት ፤ ተራች
• በዓለ ኪን ➜ ብልኀተኛ ፤ ተግባረ እድ ያለው

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
የግስ ጥናት ክፍል ፮

የ - ቀ -ግሶች

◦ልህቀ /ክህ/ ➺ አደገ
◦ሠሐቀ /ቀተ/ ➺ ሳቀ
◦ሰረቀ /ቀተ/ ➺ ሰረቀ
◦ረቀቀ /ቀተ/ ➺ ጻፈ
◦ሠጠቀ /ቀተ/ ➺ ሰነጠቀ ፣ ፈለጠ

◦ተዳደቀ /ቀተ/ ➺ ተጣላ
◦አለጸቀ /ቀተ/➺ ደረሰ
◦ጸንቀቀ /ቀተ/ ➺ ነከረ
◦ወድቀ /ቀተ/ ➺ ወደቀ
◦ተሣለቀ /ቀተ/ ➺ ተዘባበተ

◦መወቀ /ቀደ/ ➺ ሞቀ
◦ናፈቀ /ባረ/ ➺ ተጠራጠረ
◦ሰደቀ /ቀተ/ ➺ ዘረጋ
◦ጸድቀ /ቀተ/ ➺ እውነተኛ ኾነ
◦ጽሕቀ /ቀተ/ ➺ ተጋ

◦ተጽዕቀ /ክህ/ ➺ ተጨነቀ
◦ደመቀ /ቀተ/ ➺ ወጋ
◦ጠንቀቀቀ /ተን/ ➺ ጠነቀቀ
◦ፈረቀ /ቀተ/ ➺ ከፈለ
◦ጸረቀ /ቀተ/ ➺ ጋገረ


🔷 የምታቁትን የ<ቀ> ግስ ቦት ላይ ከነትርጉሙ ጻፉ ፡፡

@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://www.tg-me.com/learnGeez1
https://www.tg-me.com/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeezbot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ልዩ የሆነው የቱ ነው!
Anonymous Quiz
52%
ሀ. ከርተሰ
17%
ለ. ረቀቀ
18%
ሐ. ወጠነ
7%
መ. ቀለመ
7%
ሠ. ጦመረ
2024/10/02 10:24:06
Back to Top
HTML Embed Code: