Telegram Web Link
🥛መብልዕ ወስቴ - ምግብና መጠጥ - Food & Beverage

- ክፍል ፫ (3)

• ባሦር ➜ ሥጋ | Meat
• ኅብስት ➜ እንጀራ ፣ ዳቦ | Injera , Bread
• አንቆቅሖ ➜ እንቁላል | Egg
• ናእት ➜ ቂጣ | Pan Cake

• ደልጉማ ➜ ገንፎ | Porridge
• ድራር ➜ እራት | Dinner
• ገይላ ➜ አሞሌ ጨው | Salt
• ፍልፍል ➜ በርበሬ | Pepper

• ጸብኀ ለስሕ ➜ አልጫ ወጥ | Sauce Of Without Papper
• ጸብኀ ሥጋ ➜ ሥጋ ወጥ | Sauce Of Meat
• ጸብኀ ዶርሆ ➜ ዶሮ ወጥ | Chicken Sauce
• ጸብኀ ቀይሕ ➜ ቀይ ወጥ | Papper Sauce

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፩

ገብረ ላልቶ ይነበባል ።

🔻 ግሱ ሲገሰስ

• ገብረ ➜ ሠራ ፣ አደረገ

ገብር ➜ ያሠራል

ግበር ➜ ይሠራ ዘንድ

ግበር ➜ ይሥራ

• ገቢር /ገቢሮት/ ➜ መሥራት

• ገባሪ ➜ የሠራ

• ገባርያን ➜ የሠሩ ለወንዶች

• ገባሪት ➜ የሠራች

• ገባርያት ➜ የሠሩ ለሴቶች

• ግቡር ➜ የተሠራ

• ግብር ➜ ሥራ

• ግብረት ➜ አሠራር /አደራረግ/

• ምግባር ➜ በጎ ሥራ

• ተግባር ➜ ሥራ


#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🟤 ቅ ኔ 🔸 ክፍል ፫

ዘአምላኪየ

ሁለተኛው የቅኔ ክፍል ዘአምላኪየ ይባላል፡፡ይህ የቅኔ ክፍል አምስት ሀረጋትና ሶስት ቤቶች አሉት፡፡ባለቅኔ ማንደርደሪያ የሚባለውን የቅኔ ስንኝ በዚህ የቅኔ ክፍል ውስጥ ይለምዳል፡፡

ዘአምላኪየ(ዘመምህር ዘካርያስ አምባው መምህረቅኔ ወመፃህፍት ዘማህደረስብሐት ልደታ)

አስቆቀወ ደመ በአዕይንቲሁ ክልኤቱ፡

ሰይፍ አበሕፃናት ዘዘመድ አልቦቱ፡(ማንደርደሪያ የሚባለው ስንኝ በሁለተኛው ቤት ላይ ይገኛል)

ደቂቁ አእላፍ አምጣነህቡረ ሞቱ፡፡


ሚበዝኁ


ሶስተኛው ቅኔ ክፍል ሚበዝኁ ይባላል፡፡ይህ የቅኔ ክፍል ስምንት ሀረጋትና ሶስት ቤቶች አሉት፡፡የተለየ የቤት መምቻ አካሄድን ባለቅኔ ከዚህ የቅኔ ክፍል ውስጥ ይማራል፡፡

ሚበዝኁ(ዘመምህር ዘካርያስ አምባው መምህረቅኔ ወመፃህፍት ዘማህደረስብሐት ልደታ)

ባዕለፈረስ መርምሕናም ሀይማኖተ ቀስተ እንተነስአ ጊዜባዕስ፡

እምአጽራሪሁ ኩሎሙ አምሰጠ በፈረስ፡

ወመስተቃትል ሰይፍ ፈረሶ ፄወወ እንበለምህረት ንኡስ፡

#ቅኔ
🔸 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
🟡 ዐረፍተ ነገራት - ዐረፍተ ነገር - Sentence


ክፍል ፬ - 4 - ኅብራተ ዓረፍተ ነገራት (Kinds Of Sentence)

የዐረፍተ ነገር ክፍሎች የሚባሉት ሦስት ሲሆኑ እነሱም ፦

፩. ሐተታዊ ዓረፍተ ነገራት
፪. መጠይቃዊ ዓረፍተ ነገራት
፫. ትእዛዛዊ ዓረፍተ ነገራት ይባላሉ ፡፡


➧፫ - ትእዛዛዊ ዓረፍተ ነገር

ምሳሌ ፦

- ተንሥኡ ተጸሎት ፡፡ /ለጸሎት ተነሱ/

- ኢትሑሩ ፍኖተ በሰንበት ፡፡ /በሰንበት መንገድ አትሂዱ ፡፡ /

- አክብር አባከ ወእመከ ፡፡ /እናትና አባትህን አክብር ፡፡ /

- ንበሩ አርድእት ፡፡ /ተቀመጡ ተማሪዎች ፡፡ /

- ተፋቀሩ በበይናቲክሙ ፡፡ /እርሰ በርሳችሁ ተዋደዱ ፡፡ /

- አንሥኡ እደዊክሙ ፡፡ /እጃችሁን አንሱ ፡፡ /

- ውስተ ጽባሕ ነጽሩ ፡፡ /ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ ፡፡ /

- እለ ትነብሩ ተንሥኡ ፡፡ /የተቀመጣችሁ ተነሱ ፡፡ /

- ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ፡፡ / ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ ፡፡ /

- ተንሥኡ ንሑር ኃበ ቤተ ትምህርት ፡፡ / ትምህርት ቤት እንሂድ ተነሱ ፡፡ /


#ዐረፍተ_ነገር
🟡 መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🏘 ቤት ፣ አክፋለ ቤት - House & Parts Of House

- ክፍል ፩ (1)

• መርጡል ➜ አዳራሽ | Teber
• መስነቅት ➜ ማድ ቤት | Kitchen
• ሎቅሳ ➜ ባዶ ቤት | Empty House
• መንጦላዕተ አንቀጽ ➜ የበር መጋረጃ | Curtain

• መካነ ስታይ ➜ መጠጥ ቤት | Tavern
• መደብል ➜ መሰብሰቢያ | Convention Center
• መንበረ ኤላም ➜ የዙፋን ቤት | Throne Room
• መጸለት ➜ ድንኳን | Tent

• ሙባእ ➜ በግቢያ | Entrance
• ማሄለክ ➜ ወለል | Floor
• መድያ ➜ መደብ | Graund

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፫

አእመረ ላልቶ ይነበባል ።

አእመረ ➜ አወቀ

• አእመረ ➜ አወቀ

• የአምር ➜ ያውቃል

• ያእምር ➜ ያውቅ ዘንድ

• ያእምር ➜ ይወቅ

• አእምሮ /አእምሮት/ ➜ ማወቅ

• አእማሪ ➜ አዋቂ

• አእማርያን ➜ አዋቂዎች ለወንዶች

• አእማሪት ➜ አዋቂ

• አእማሪያት ➜ አዋቂዎች ለሴቶች

• እሙር ➜ የታወቀ

• እምርት ➜ የታወቀች ለሴት

• እሙራት ➜ የታወቁ ለሴቶች

• ማእምር ➜ አዋቂ አሳዋቂ

• ማእምራን ➜ አሳዋቂዎች ለወንዶች

• ማእምርት ➜ አዋቂ ሴት

• ማእመራት ➜ አሳዋቂዎች ለሴት

#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🏘 ቤት ፣ አክፋለ ቤት - House & Parts Of House

- ክፍል ፪ (2)

• ምርፋቅ ➜ ምግብ ቤት | Hotel
• ምንባር ➜ መኖሪያ | House
• ምንዳድ ➜ ማንደጃ | Fire Place
• ምእላደ ማይ ➜የውኋ ማጠራቀሚያ |Water Tower

• ምርወት ➜ ማገር | Beam
• ምእኖ ➜ አጥር | Fence
• ምክያድ ➜ መሠላል | Footing
• ምድረ ቤት ➜ ወለል | Floor

• ቀይጡን ➜ ጓዳ | Store
• ቅጽር ➜ አጥር | Fence
• ሳፍ ➜ መድረክ | Stage

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
ቤት ፣ አክፋለ ቤት - House & Parts Of House

- ክፍል ፫

• ቤተ ድራር ➜ ምግብ ቤት
• ቤተ ጊዛን ➜ ዕቃ ቤት
• ቤተ ፍትሕ ➜ ፍርድ ቤት

• ቤተ ፍት ➜ ቁርስ ቤት
• ቤተ ሐዲስ ➜ አዲስ ቤት
• ቤቴል ➜ ቤተ ክርስቲያን

• ቤተ ጸሎት ➜ የጸሎት ቤት
• ቤተ ጥበብ ➜ የእውቀት ቤት
• ቤተ ባሦር ➜ ሥጋ ቤት

• ቤተ ናዕክ ➜ ቆርቆሮ ቤት
• ቤተ ተውኔት ➜ ቲያትር ቤት
• ቤተ ከልብ ➜ የውሻ ቤት

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፭

- ብህለ ከስምንቱ አርእስተ ግስ አንዱ ሲሆን ላልቶ ይነበባል ፡፡
- ብህለ በሳድስ ፊደል ተነስቶ በግእዝ ፊደል ይጨርሳል ፡፡
- የብህለ ቤቶች ሁሉ ከታች በተዘረዘረው ይወርዳሉ ይገሰሳሉ ፡፡ ለምሳሌ ፦ ስህወ ፣ ጥዕየ ፣ ምዕዘ ፣

ብህለ ➜ አለ

• ብህለ ➜ አለ

• ይብህል ➜ ይላል

• ይብሃል ➜ ይል ዘንድ

• ይብሃል ➜ ይበል

• ብሂል /ብሂሎት/ ➜ ማለት

• በሃሊ ➜ ያለ

• በሃልያን ➜ ያሉ

• በሃሊት ➜ ያለች

• በሃልያት ➜ ያሉ ለሴቶች

• ብሁል ➜ የተባለ

• በሃሊ ➜ የሚል

• ባህል ➜ አባባል

ከላይ በተሰጠው ምሳሌ መሠረት የብህለ ቤት የሆነውን ምዕዘ = ሸተተ የሚለውን ግስ ዘርዝሩ ?

#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
ቃላተ ግእዝ - የግእዝ ቃላት

• መርኆ /መራኁት/ ➜ መክፈቻ ➜ Key
• መነጽር ➜ መነጠር ➜ Eye Glass
• መንበር /መናብርት/ ➜ ወንበር ➜ Chair
• መዓርግ ➜ መሠላል ➜ Ladder
• መድሎት /መዳልው/ ➜ ሚዛን ➜ Scale

• መጥቅዕ /መጣቅዕት/ ➜ ደወል ➜ Bell
• መጽሔተ ገጽ ➜ የፊት መስታዎት ➜ Looking Glass
• ሙዳየ ምጽዋት ➜ የገንዘብ ሣጥን
• ማሕረስ ➜ ማረሻ ➜ Plough
• ማዕገት ➜ ሰንሠለት ➜ Chain

• ሠረገላ ሕዝብ ➜ የሕዝብ ማመላለሻ ➜ Public Transport
• ሣፁን ➜ ሣጥን ➜ Box
• ዐራት ➜ አልጋ ➜ bed
• ቀኖት /ቅንዋት/ ➜ ምስማር ➜ Thorn
• ንዋይ ➜ ገንዘብ ➜ Money

• ዕብን /አዕባን/ ➜ ድንጋይ ➜ Stone
• ሐመር ➜ መርከብ ➜ Ship
• ጾታሚ ➜ ጠርሙስ ➜ Glass
• ፓፒራ ➜ ክርቢት ➜ Match
• ፓና ➜ ፋኖስ ➜ Oil Lamp

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
አፈዋት - ሽቱዎች Perfumes

- ክፍል ፩

• ሎዘን ➜ ሽቱ
• መጽርይ ➜ የቀጋ ጥሩ ሽቱ
• ልብን ➜ ነጭ ዕጣን

• ርሔ ➜ የሽቱ መዓዛ
• ሰሊክ ➜ ሽቱ
• ስኂን ➜ ነጭ ዕጣን ሽቱ

• ቀናንሞ /ቀናንሞስ/ ➜ ጠንበለል ሽቱ
• ቆዕ /ቆዓት/ ➜ የእንኮይ ሽቱ
• ናርዶስ ➜ ሽቱ

• አልባስጥሮስ ➜ ሽቱ
• ቀጺመት /ቀጺመታት/ ➜ ሽቱ
• መስብሔ /መስብሔያት/ ➜ ሽቱ

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፮

- ጦመረ ከስምንቱ አርእስተ ግስ አንዱ ሲሆን ላልቶ ይነበባል ፡፡
- ጦመረ በሳብዕ ፊደል ተነስቶ በግእዝ ፊደል ይጨርሳል ፡፡
- የጦመረ ቤቶች ሁሉ ከታች በተዘረዘረው ይወርዳሉ ይገሰሳሉ ፡፡

ጦመረ ➜ ጻፈ


• ጦመረ ➜ ጻፈ

• ይጦምር ➜ ይጽፋል

• ይጦምር ➜ ይጽፍ ዘንድ

• ይጦምር ➜ ይጻፍ

• ጦምሮ /ጦምሮት/ ➜ መጻፍ

• ጦማሪ ➜ የሚጽፍ

• ጦማርያን ➜ የሚጽፉ

• ጦማሪት ➜ የምትጽፍ

• ጦማርያት ➜ የሚጽፉ ለሴቶች

• ጡሙር ➜ የተጻፈ

• ጡሙራን ➜ የተጻፉ

• ጡምርት ➜ የተጻፈች

• ጡሙራት ➜ የተጻፉ


ከላይ በተሰጠው ምሳሌ መሠረት የጦመረ ቤት የሆነውን ሞገደ = አወከ የሚለውን ግስ ዘርዝሩ ?

#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
Forwarded from መሠረተ ግእዝ
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://www.tg-me.com/learnGeez1
https://www.tg-me.com/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeez1_Bot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
ቃላተ ግእዝ - የግእዝ ቃላት

• ደብር /አድባር/ ➜ ተራራ ➜ Mountain
• አሥራብ ➜ ጎርፍ
• ፈለግ ➜ ወንዝ ➜ River
• ዕፅ ➜ እንጨት ➜ Wood
• ጽጌ ➜ አበባ ➜ Flower

• ኅብስት ➜ እንጀራ
• መዝረብ ➜ መዶሻ ➜ Hammer
• መቅለውዝ ➜ መጥረቢያ ➜ Axe
• መርበብት ➜ መረብ ➜
• መሥገርት ➜ ወጥመድ ➜ Snare

• ማኅደር ➜ ቤት ➜ House
• ማዕሎ ➜ ዶማ ➜ Mattack
• ማዕጸድ ➜ ማጭድ ➜ Sickle
• ምሕዋር ➜ መኪና ➜ Car
• ምብጣር ➜ ማበጠሪያ ➜ Flet

• ምንባር ➜ ወንበር ➜ Chair
• ምንዳድ ➜ ምድጃ ➜ Fire Place
• ምድማሕ ➜ ማንኪያ ➜ Spoon
• ምጽሓል ➜ ሠሌዳ ➜ Bored


• ሞሠር ➜ መጋዝ ➜ Saw
• ሞፀፍ ➜ ወንጭፍ ➜ Sling
• ሠረገላ ገራህት ➜ የእርሻ መኪና ➜ Tractor
• ሰውተር ➜ ሾተል ➜ Javelin
• ሴሩግ ➜ ታንኳ ➜ Raft

• ቀስት ➜ ጦር ➜ Bow
• ብርት ➜ ብረት ➜ Brass
• ተቅዋም ➜ መቅረዝ ➜ Lamp Stand
• ነፍጥ ➜ ጠመንጃ ➜ Riftle
• ናዕክ ➜ ቆርቆሮ ➜ Tin , lead

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
አፈዋት - ሽቱዎች Perfumes

- ክፍል ፪

• ፄና ልባስ ➜ የልብስ ሽቱ
• ጸባንዮስ ➜ ሽቱ
• ጴጥያስ ➜ ሽታው ገናና ሽቱ

• ገውዝ ➜ ሽቱ
• ዞጲ ➜ ሽቱ
• ዘርቤን ➜ ሽቱ

• ደርሰኔ / ደርሰኔያት/➜ ሽቱ
• ዕፍረት /ዕፍረታት /➜ ሽቱ
• ዑድ / አዕዋድ/ ➜ ሽታው የሚያውድ ሽቱ

• ዐለው /ዐልው/ ➜ ሽቱ
• ከርቤ ➜ ሽቱ
• ከልበኔ ➜ ልባንጃ ሽቱ

ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት

መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፯

- የይቤ መደበኛ እርባታ

ይቤ ➜ አለ

፩.
• ይቤ ➜ አለ

• ይብል ➜ ይላል

• ይበል ➜ ይል ዘንድ

• ይበል ➜ ይበል


• ይቤሉ ➜ አሉ

• ይብሉ ➜ ይላሉ

• ይበሉ ➜ ይሉ ዘንድ

• ይበሉ ➜ ይበሉ


• ትቤ ➜ አለች

• ትብል ➜ ትላለች

• ትበል ➜ ትል ዘንድ

• ትበል ➜ ትበል


• ይቤላ ➜ አሉ

• ይብላ ➜ ይላሉ

• ይበላ ➜ ይሉ ዘንድ

• ይበላ ➜ ይበሉ

#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
📜 የግስ ጥናት 📜 ክፍል ፲፰

- የይቤ መደበኛ እርባታ

ይቤ ➜ አለ

፪.
• ትቤ ➜ አልህ

• ትብል ➜ ትላለህ

• ትበል ➜ ትል ዘንድ

• በል ➜ በል


• ትቤሉ ➜ አላችሁ

• ትብሉ ➜ ትላላችሁ

• ትበሉ ➜ ትሉ ዘንድ

• በሉ ➜ በሉ


• ትቤሊ ➜ አልሽ

• ትብሊ ➜ ትያለሽ

• ትበሊ ➜ ትይ ዘንድ

• በሊ ➜ በዪ


• ትቤላ ➜ አላችሁ

• ትብላ ➜ ትላላችሁ

• ትበላ ➜ ትሉ ዘንድ

• በላ ➜ በሉ


• እቤ ➜ አልሁ

• እብል ➜ እላለሁ

• እበል➜ እል ዘንድ

• እበል ➜ ልበል


• ንቤ ➜ አለን

• ንብል ➜ እንላለን

• ንበል ➜ እንል ዘንድ

• ንበል ➜ እንበል


#ግስ #የግስ_ጥናት #ግስ_ሲገሰስ
መሠረተ፡ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1 👈
🟡 አውሥኦተ ቃል (Dialougue)

ክፍል ፩


🧓ለይኩን
➾እፎ ኃደርከ እኁየ?
• እንዴት አደርክ ወንድሜ?

🧔🏻አሮን
➾እግዚአብሔር ይሰባሕ።
• እግዚአብሔር ይመስገን።

🧓ለይኩን
➾መኑ ይትበሀል ስምከ?
• ስምኸ ማን ይባላል?

🧔🏻አሮን
➾አሮን ይትበሀል።
• አሮን እባላው።

🧓ለይኩን
➾መኑ ይትበሀል ስመ አቡከ?
• የአባትህ ስም ማን ይባላል?

🧔🏻አሮን
➾ስመ አቡየ ገብረ እግዚአብሔር ይትበሀል።
• አባቴ ገብረ እግዚአብሔር ይባላል።


🧓ለይኩን
➾እስፍንቱ አኃው ሀለዉከ?
• ስንት ወንድሞች አሉህ?

🧔🏻አሮን
➾ሠለስቱ አኃው ሀለዉኒ።
• ሦስት ወንድሞች አሉኝ።

🧓ለይኩን
➾እስፍንቱ አኃት ሀለውከ?
• ስንት እህቶች አሉህ?

🧔🏻አሮን
➾ክልዔቱ አኃት ሀለዉኒ።
• ሁለት እኅቶች አሉኝ።


🧓ለይኩን
➾ማዕዜ ውእቱ ዘተወለድከ?
• መቼ ነው የተወለድከው?

🧔🏻አሮን
➾በወርኃ መጋቢት በ፲፱፹፱ ዓ.ም ተወለድኩ።
• በመጋቢት ወር በ1989 ዓ.ም ተወለድኩ።

🧓ለይኩን
➾ትምህርት እፎ ውእቱ?
• ትምህርት እንዴት ነው?

🧔🏻አሮን
➾ጥቀ ሠናይ ውእቱ።
• በጣም ጥሩ ነው ፡፡

🧓ለይኩን
➾ሠናይ መዓልት እኁየ በሰላም ያስተራክበነ።
• መልካም ቀን ወንድሜ በሰላም ያገናኘን።

🧔🏻አሮን
➾አሜን ለኩልነ ይኩን።
• ለሁላችን ይሁን።


#መጀመሪያ #ቃለ_ምልልስ
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የግእዝ ቁጥሮች በአኀዝ.doc
21 KB
አኃዛተ ግእዝ - የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ

የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ ዘዴ

◾️ክፍል - ፩(1)◾️


ምሳሌ ፦

፩. 13 ቁጥርን ለመጻፍ
13 =10+3 ነው 10 በግእዝ ፲፣ 3 በግእዝ ፫ ሲሆን ፲+፫=፲፫ ይሆናል፡፡
ይሄ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ቁጥሮቹን ለየብቻ በመጻፍ መደመር ነው፡፡

፪. 29 ቁጥርን ለመጻፍ
29=20+9 ነው 20 በግእዝ ፳፣ 9 በግእዝ ፱ ሲሆን ፳+፱=፳፱ ይሆናል፡፡

፫.97 ቁጥር ሲጻፍ
97=90+7 ነው 90 በግእዝ ፺፣7 በግእዝ ፯ ሲሆን ፺+፯=፺፯ ይሆናል፡፡

፬.102 ቁጥርን ለመጻፍ
102=100+2 ነው 100 በግእዝ ፻፣2 በግእዝ ፪ ሲሆን ፻+፪=፻፪ ይሆናል፡፡

፭.118 በግእዝ ቁጥር ሲጻፍ
118=100+10+8 ነው 100 በግእዝ ፻፣10 በግእዝ ፲፣8 በግእዝ ፰ ሲሆን ፻+፲+8=፻፲፰ ይሆናል፡፡

፮.165 በግዕዝ ቁጥር ሲጻፍ
165=100+60+5 ነው 100 በግእዝ ፻፣60 በግእዝ ፷፣5በግእዝ ፭ ሲሆን ፻+፷+፭=፻፷፭ ይሆናል፡፡

፯.240 በግእዝ ቁጥር ሲጻፍ
240=200+40 ነው 200 ፪፻ ሲሆን 40 ደሞ ፵ ስለዚህ ፪፻+፵=፪፻፵ ይሆናል፡፡

፰.270 በግእዝ ቁጥር ሲጻፍ
270=200+70 ነው 70 በግእዝ ፸
፪፻+፸=፪፻፸ ይሆናል፡፡

፱.309 በግእዝ ቁጥር ሲጻፍ
309=300+9 ነው 300 ፫፻ ፣9 ፱ ሲሆን አጠቃላይ ፫፻፱ ይሆናል፡፡

፲.990 በግእዝ ቁጥር ሲጻፍ
990=900+90 ነው 900 ፱፻ ፣90 ፺ ሲሆን ፱፻+፺=፱፻፺ ይሆናል፡፡

▫️ የቁጥር አጻጻፍ ዘዴ ክፍል ፪ በቀጣይ እንቀርባለን ፡፡
በትምህርቱ ላይ ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል ፡፡
🔷ሠናይ መዓልት መሠረተ ግእዝ 🔷
◽️ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ◽️
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
2024/11/20 03:30:41
Back to Top
HTML Embed Code: