Telegram Web Link
geezbook-2.PDF
1.3 MB
@Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeez1_Bot
geezbook-3.PDF
1.2 MB
Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeez1_Bot
geezbook-4.PDF
1.7 MB
Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeez1_Bot
ለጓደኛዎ ሼር ይደረግ
geezbook-1z.pdf
1.7 MB
Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeezbot
geezbook-2.PDF
1.3 MB
Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeezbot
. ሼር ያድርጉ
geezbook-3.PDF
1.2 MB
Join @learnGeez1

መልክትዎን ያድርሱን👇

@LearnGeezbot

. ሼር ያድርጉ
ክፍል -2 መነባንብ ይቀጥላል ...
.
.

ውድ የኦረረቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰቦች

ቤተሰቦቻችሁን ይህንን መንፈሳዊ አስተምሮ እንዲከታተሉ ከግሩፑ ጨምሯቸው::

@ortodoxTewahidoZeEthiopia
@ortodoxTewahidoZeEthiopia
👥 ቃለ ምልልስ


👩🏻 ትሕትና
ሰላምለኪእኅትየ?
ሰላም ላንቺ ይሁን እኅቴ

🧑🏻‍🦰 ሐና
ወሰላምለኪእኅትየ
ሰላም ላንቺም ይሁን እኅቴ

👩🏻 ትሕትና
እስፍንቱሰዓትውእቱናሁ?
አሁን ስንት ሰዓት ነው

🧑🏻‍🦰 ሐና
ናሁሠለስቱሰዓትውእቱ
አሁን ሦስት ሰዓት ነው

👩🏻 ትሕትና
ሠናይሕይወትእፎውእቱ?
ጥሩ። ሕይወት እንዴት ነው

🧑🏻‍🦰 ሐና
እግዚአብሔርይሴባሕጥቀሠናይ ውእቱ
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

👩🏻 ትሕትና
ሠናይ
ጥሩ

🧑🏻‍🦰 ሐና
ግብርእፎውእቱምስሌኪ?
ሥራ እንዴት ነው ከአንቺ ጋር

👩🏻 ትሕትና
ሠናይውእቱ።
መልካም ነው

🧑🏻‍🦰 ሐና
ኦሆእኅትየሠናይመዓልት።
እሺ እኅቴ። መልካም ቀን

👩🏻 ትሕትና
ለኲልነ።
ለሁላችን


#ቃለ_ምልልስ
◽️መ ሠ ረ ተግ እ ዝ◽️

@learnGeez1
የጥያቄ እና መልስ ዝግጅት


ክፍል አንድ - 🟣 መስተዋድዳን ቃሎች


. "አልባቲ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. የለውም
ለ. የላትም
ሐ. የላቸውም
መ. የለንም

. በረከት ሖረ ...... ቤተ ትምህርት?
ሀ. አልቦ
ለ. ቅድመ
ሐ. ኀበ
መ. ድኅረ

. "ኀቤነ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ወደ እኔ
ለ. ወደ እናንተ
ሐ. ወደ አንቺ
መ. ወደ እኛ
. "ኑምምስለእኁከ" ይክ ሲተሰጎም ምን ይሆናል?
ሀ. አብረኸ ተኛ ከወንድምኸ ጋር
ለ. ከወንድምኸ ጋር ተኛ
ሐ. ወንድምኸ ተኝቷል
መ. ሀ እና ሐ

. "ንዒ ምስልነ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ከእኛ ጋር ነዪ
ለ. ከእኔ ጋር ነዪ
ሐ. ወደ እሷ ነዪ
መ. ወደ እነሱ ነዪ

. "ከፊታቸው" በግእዝ ቋንቋ ምን ማለት ነው?
ሀ. ቅድሜኪ
ለ. ቅድሜክሙ
ሐ. ቅድሜሆሙ
መ. ቅድሜከ

. "ድኅረ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ድር
ለ. በፊት
ሐ. ውሰጥ
መ. በኋላ

. "መንገለ" ትርጓሜው ምንድን ነው ?
ሀ. ውስጥ
ለ. ወደ
ሐ. በፊት
መ. በኋላ

፱. "ቅድመልደተሙሴ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ከሙሴ ልደት በኋላ
ለ. ከሙሴ ልደት ጋር
ሐ. ከሙሴ ልደት በፊት
መ. የሙሴ ልደት ቀደመ

. "አቤልነበረውስተሐመር" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. አቤል መርከብ ውስጥ ነበር
ለ. መርከብ ውስጥ አቤል ተመጠ
ሐ. አቤል መርከብ ውስጥ ተቀመጠ
መ. መልስ የለም

@learnGeezbot


🖌 መሠረተ ፡ ግእዝ
https://www.tg-me.com/learnGeez1
ለጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ

ክፍል አንድ - መስተዋድዳን ቃሎች


፩. "አልባቲ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. የለውም
ለ. የላትም
ሐ. የላቸውም
መ. የለንም

፪. በረከት ሖረ ...... ቤተ ትምህርት?
ሀ. አልቦ
ለ. ቅድመ
ሐ. ኀበ
መ. ድኅረ

፫. "ኀቤነ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ወደ እኔ
ለ. ወደ እናንተ
ሐ. ወደ አንቺ
መ. ወደ እኛ

፬. "ኑም፡ምስለ፡እኁከ" ይኸ ሲተሰጎም ምን ይሆናል?
ሀ. አብረኸ ተኛ ከወንድምኸ ጋር
ለ. ከወንድምኸ ጋር ተኛ
ሐ. ወንድምኸ ተኝቷል
መ. ሀ እና ሐ

፭. "ንዒ ምስልነ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ከእኛ ጋር ነዪ
ለ. ከእኔ ጋር ነዪ
ሐ. ወደ እሷ ነዪ
መ. ወደ እነሱ ነዪ

፮. "ከፊታቸው" በግእዝ ቋንቋ ምን ማለት ነው?
ሀ. ቅድሜኪ
ለ. ቅድሜክሙ
ሐ. ቅድሜሆሙ
መ. ቅድሜከ

፯. "ድኅረ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ድር
ለ. በፊት
ሐ. ውሰጥ
መ. በኋላ

፰. "መንገለ" ትርጓሜው ምንድን ነው ?
ሀ. ውስጥ
ለ. ወደ
ሐ. በፊት
መ. በኋላ

፱. "ቅድመ፡ልደተ፡ሙሴ" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. ከሙሴ ልደት በኋላ
ለ. ከሙሴ ልደት ጋር
ሐ. ከሙሴ ልደት በፊት
መ. የሙሴ ልደት ቀደመ

፲. "አቤል፡ነበረ፡ውስተ፡ሐመር" ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ. አቤል መርከብ ውስጥ ነበር
ለ. መርከብ ውስጥ አቤል ሰመጠ
ሐ. ወርከብ ውስጥ አቤል ገባ
መ. አቤል መርከብ ውስጥ ተቀመጠ
🟢 ሥርዓተ ንባብ ዘልሳነ ግእዝ

•ክፍል ፩ | 1

ሁሉም ቋንቋ የራሱ የንባብ ስልት ይኖረዋል፡፡ እንደዚሁ ልሳነ ግእዝ (የግእዝ ቋንቋ) የራሱ የሆነ ሥርዓተ ንባብ ያለው ሲሆን የንባብ አይነቶቹን ለይቶ በማጥናት ልሳነ ግእዝ መናገር ማንበብ ይቻላል። በሁለት ክፍላት እንከፍላቸዋለን።

እሉኒ (እነሱም) ፦

➀ አርባዕቱ ዐበይት ንባባት
(The Four Major Types of Reading)

፩. ተነሽ
፪. ወዳቂ
፫. ተጣይ
፬. ሰያፍ ንባብ በመባል ይታወቃሉ ፡፡

➁ ንዑሳን ሥርዓተ ንባባት
(Minor Style Of Reading)

፩. ተናባቢ
፪. ጠባቂ
፫. ልሕሉሕ (የሚላላ)
፬. ቆጣሪ
፭. ጠቅላይ
፮. ጎራጅ
፯. መጠይቅ
፰. ምዕላዳዊ
፱. ዐራፊ ንባብ በመባል ይታወቃሉ ፡፡


ይቀጥላል...
#መጀመሪያ #ሥርዓተ_ንባብ
○ መ ሠ ረ ተ • ግ እ ዝ ○
https://www.tg-me.com/learnGeez1
🟢 ሥርዓተ ንባብ ዘልሳነ ግእዝ

•ክፍል ፪ | 2


አርባዕቱ ዐበይት ንባባት
(The Four Major Types of Reading)

፩. ተነሽ

ይኽ የንባብ አይነት በኃይል ወይም በቁጣ ቃል ድምጽን ከፍ በማድረግ ይነበባል። የተነሽ ንባብ በአምስቱ ቀለም ይነገራል፡፡ ማለትም መድረሻቸውን (በግእዝ፣ ካዕብ፣ ሣልስ፣ ራብዕ፣ ሳብዕ) የሚያረጉ ተነሺ ሲሆኑ ነገር ግን በሁለቱ ቀለም (በኃምስ እና በሳድስ) የሚጨርሱ ቃላት አይነሱም።


ማስታወሻ ፦

➲ "ሀ" ግእዝ ቀለም፣

ምሳሌ፦ ቆመ ፣ ሐመ ፣ መጽአ ፣ ሖረ ፣ ገብረ ፣ መጽአ ፣ ከብረ ፣ ሰማየ ፣ ሰብሐ ፣ ቀደሰ .....ወዘተ መጨረሻ ፊደላቸው በግእዝ ይጨርሳል፡፡

➲ "ሁ" ካዕብ ቀለም፣

ምሳሌ ፦ ዘመሩ ፣ ገብሩ ፣ ወሞቱ ፣ ቀደሱ ፣ መጽኡ ፣ ሖሩ .....ወዘተ በካዕብ የሚጨርሱ ይነሳሉ ፡፡

➲ "ሂ" ሣልስ ቀለም፣

ምሳሌ ፦ግበሪ ፣ አንቲ ፣ ንበሪ ፣ ሑሪ ፣ ንዒ ....ወዘተ መጨረሻ ፊደላቸውን ሣልስ የሚያደርጉ ይነሳሉ ፡፡

➲ "ሃ" ራብዕ ቀለም፣

ምሳሌ ፦ ገብራ ፣ ዘመራ ፣ ቀደሳ ፣ መጽኣ ፣ ሑራ.....ወዘተ በራብዕ ፊደል የሚጨርሱ ተነሽ ናቸው ፡፡

➲ "ሆ" ሳብዕ ቀለም፣

ምሳሌ ፦ ዘመረቶ ፣ ንሴብሖ ፣ ተዘከሮ ፣ ቀደሰቶ .....ወዘተ መጨረሻ ፊደላቸውን ሳብዕ የሚያደርጉ ይነሳሉ ፡፡

✿ መድረሻቸውን በኃምስና በሳድስ የሚጨረሱ ቃላት አይነሱም፡፡

ምሳሌ ፦ ዘመረ ፣ ዘምሩ ፣ ዘምሪ ፣ ዘመራ ፣ ዘመረቶ ተነሽ ሲሆኑ ፤ በኃምስና በሳድስ ያሉ ምሳሌ ፦ ዝማሬ ፣ ቅዳሴ ፣ ጽድቅ .....አይነሱም ፡፡


ይቀጥላል...
#ሥርዓተ_ንባብ
○ መ ሠ ረ ተ ፡ ግ እ ዝ ○
🟢 ሥርዓተ ንባብ ዘልሳነ ግእዝ

•ክፍል ፫ | 3


➀ አርባዕቱ ዐበይት ንባባት
(The Four Major Types of Reading)

፪. ወዳቂ

ይኽ የንባብ አይነት በሰባቱም ቀለም ይነገራል፡፡ መድረሻውን ፊደል ይዞ ወዳቂ በማድረግ ዝግ(ጣል) ብሎ ይነበባል ፡፡

➲ በግእዝ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ አሐደ ፣ ክልዔተ ፣ ወሠርተ ......፣ በእንተ ፣ ህየንተ.....ወዘተ

➲ በካዕብ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ ዝንቱ ፣ አሐዱ ፣ ቤቱ ፣ አቡሁ ፣ ንብረቱ ፣ እሙ .......ወዘተ በካዕብ የሚጨርሱ ቃላት ወዳቂ ናቸው ፡፡

➲ በሣልስ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ ዜናዊ ፣ አይሁዳዊ ፣ አረጋዊ ፣ ብእሲ ፣ ጠሊ ፣ ዛቲ ፣ ኖላዊ ......ወዘተ ወዳቂ ሆነው ይነበባሉ እንጂ አይነሱም በንባብ ጊዜ ፡፡

➲ በራብዕ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ ደመና ፣ ደብተራ ፣ ዕዝራ ፣ መና ፣ ልቡና ፣ ዜና ......ወዘተ በራብዕ ፊደል የሚጨርሱ አይነሱም ፡፡

➲ በኃምስ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ ቅዳሴ ፣ ሥላሴ ፣ ሙሴ ፣ ጽጌ ፣ አይቴ ፣ ምናሴ ፣ ውዳሴ ....ወዘተ በኃምስ የሚጨርስ ሁሉ ወዳቂ ነው ፡፡

➲ በሳድስ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ እምዝ ፣ ከመዝ ፣ ዝ ፣ ወእምድሕረዝ ....ምንጊዜም በ<ዝ> ፊደል ይጨርሳል ፡፡

➲ በሳብዕ ፊደል የሚጨርሱ

ምሳሌ ፦ መሰንቆ ፣ ደማስቆ ፣ አኮ ፣ ከበሮ ፣ እፎ ፣ ይቤሎ .......እና የመሳሰሉት በሳብዕ ፊደል ሲጨርሱ ወዳቂ ይሆናሉ ፡፡


ይቀጥላል...
#ሥርዓተ_ንባብ
○ መ ሠ ረ ተ ፡ ግ እ ዝ ○
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
​​🟢 ሥርዓተ ንባብ ዘልሳነ ግእዝ

•ክፍል ፬ | 4


➀ አርባዕቱ ዐበይት ንባባት
(The Four Major Types of Reading)


፫. ተጣይ

ይኽ የንባብ ዓይነት በሳድስ ቀለም ብቻ ይነገራል፡፡ መድረሻውን ሁል ጊዜ በሳድስ ፊደል የሚጨርስ ሲሆን ከመጨረሻው ፊደል በፊት ያለውን ቃል ያዝ መማድረግ ይነበባል ፡፡

➲ በሳድስ ፊደል ብቻ

ምሳሌ፦

ዮም ፣ ሎጥ ፣ ካም
ቅዱስ ፣ ጻድቅ
ማርያም ፣ ሥርዓት
መንበር ፣ ሚካኤል
ጻድቅ ፣ ሩፋኤል
አብ ፣ ዑራኤል
ሕይወት ፣ ጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ፣ ጲላጦስ
ዐቢይ ፣ ሲኖዶስ
ልሳን ፣ ሄሮድስ
በረከት ፣ እስጢፋኖስ
ዘለዓለም ....... ወዘተርፈ


፬. ሰያፍ

ይኽ የንባብ ዓይነት እንደ ተጣይ በሳድስ ብቻ ይጨርሳል ነገር ግን ከተጣይ የንባብ ስልት የሚለየው በድምፀቱ ሲሆን የመጨረሻውን ፊደል ተከታይ ይዞ ይነሳል ፡፡ የሚገኘውም በስምና በአንቀጽ ነው፡፡

➲ በሳድስ ቀለም በስም ሲነገር

ምሳሌ ፦

አማኑኤል ፣ ይስሐቅ ፣
አብርሃም ፣ ገብርኤል ፣ ስንድሮስ ፣ እንድርያስ ፣ ማቄዎስ ፣ ያዕቆብ ፣ ዮሐንስ ...ወዘተረፈ

➲ በሳድስ ቀለም በአንቀጽ ሲነገር

ምሳሌ ፦

ተነሽ ................ ሰያፍ

ገብረ ይገብር
ቆመ ይቀውም
ነበበ ይነብብ
ወረደ ይወርድ
ሰከበ ይሰክብ.......ወዘተርፈ



#ሥርዓተ_ንባብ
○ መ ሠ ረ ተ ፡ ግ እ ዝ ○
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
📖 መዝገበ ቃለት ፍቺ

• ትዕይንት ➠ ከተማ (ስም)

ምሳሌ ፦
ማዕከለ ትዕይንት ➧ መሀል ከተማ
#መዝገበቃላት_ፍቺ #ስም
📖 T.me/learnGeez1
"ሀ" ==> ግእዝ
"ሁ" ==>ካዕብ
"ሂ" ==>ሣልስ
"ሃ" ==>ራብዕ
"ሄ" ==>ኃምስ
"ህ" ==>ሳድስ
"ሆ" ==>ሳብዕ

#ፊደሎች
📃@learnGeez1📃
📃@learnGeez1 📃
📃@learnGeez1 📃
🟣 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
| ማጠቃለያ - ፩ | 1


____ ፩. ተነሽ (ማንሳት)__
• በከፍተኛ ድምፅ የሚነበብ ነው፡፡
ለምሳሌ፦ ሀሉም ግሶች በከፍተኛ ድምፅ ሲነበቡ ተነሽ ይሆናሉ።
• ተነሽ ንባብ የመጨረሻ ፊደላቸውን በግእዝ ፣ በካዕብ ፣ በሣልስ ፣ በራብዕ ና በሳብዕ ይጨርሳሉ ነገር ግን በኃምስና በሳድስ ፊደል ሲጨርሱ አይነሱም።

ምሳሌ ፦
ነበረ
ገብረ
መጽአ
ሀበነ
ቀተለ
ተንሥአ
ዘመረ
ቀደሰ
ውእቱ
ዘምሩ
ግበሩ
ንበሪ
ግበሪ
ንዒ
ዘመራ
ቀደሳ
አክበራ
ንሴብሖ
ንዌድሶ.... .... .... ወዘተረፈ


____ ፪. ወዳቂ __
• ይኽ የንባብ አይነት በግእዝ ፣ በካዕብ ፣ በሣልስ ፣ በራብዕ ፣ በኃምስ ፣ በሳድስና በሳብዕ የሚገኝ ነው።
• አነባበቡም የመጨረሻውን ፊደል በመያዝ ወድቆ እንዲነበብ በማድረግ ነው።

ምሳሌ ፦
አሐደ
ክልዔተ
ዝንቱ
ቤቱ
ደመና
ዜና
ቅዳሴ
ሥላሴ
እምዝ
እምድኅረዝ
ከመዝ
ከበሮ
እፎ............ወዘተርፈ


ለዮም የአክለነ ሠናይ ጊዜ
(ለዛሬ ይበቃናል መልካም ጊዜ)
#ሥርዓተ_ንባብ
✏️ መሠረተ ፡ ግእዝ
📃@learnGeez1📃
ተነሽና ፤ ወዳቂ
መሠረተ ፡ ግእዝ
🟣 ሥርዓተ ንባባት ዘልሳነ ግእዝ
| ማጠቃለያ - ፩ 🎤 በድምፅ

፩. ተነሽ ንባብ
፪. ወዳቂ ንባብ

#ድምፅ #ሥርዓተ_ንባብ
🎤 መሠረተ፡ግእዝ 🎤
@learnGeez1
@learnGeez1
2024/10/02 22:36:30
Back to Top
HTML Embed Code: