Telegram Web Link
🔆 መሠረታዊ ስሞች

🌿 ህየንተ ተክል (ስለ ተክል)
ክፍል ፫


ተፋሕ ➺ ሙዝ
ሲዋ ➺ ጌሾ

ባሕረ ካርካዕ ➺ ብርቱካን
እፅ ➺ እንጨት
ኅብረ መጽርይ ➺ ጽጌረዳ

አጌ ➺ ጥጥ
ጽጌ ➺ አበባ
ከረካዕ ➺ ሎሚ


#ስሞች
-▧ ◌◍◌ ▧-
መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
👨👦የአባትና ልጅ ቃለምልልስ


👦ልጅ ፦
> እፎ ወአልከ አቡየ እግዚአብሔር ምስሌከ።
(አባቴ ሆይ እንዴት ዋልክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።)

👨አባት ፦
> ኦ ወልድየ እግዚአብሔር ይሴባሕ አምላከ አበዊነ።
ልጄ ሆይ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

👨 አባት ፦
> አንተኑ ወልድየ በሰላም ወአልከኑ።
አንተስ ልጄ በሰላም ዋልክ።


👦ልጅ ፦
> እዎ አቡየ እግዚአብሔር ይሴባሕ አምላከ አብርሃም።
አባቴ ሆይ አዎ ደህና ነኝ የአብርሃም አምላክ አግዚአብሔር ይመስገን።

👨አባት ፦
> ኦ ወልድየ ትምህርተ ሃይማኖት ትትሜሃርኑ።
ልጄ ሆይ የሃይማኖት ትምህርት ትማራለህን።


👦ልጅ ፦
> እዎ አቡየ በእለተ ሰንበት ሐዊርየ ኀበ ቤተክርስቲያን እትሜሃር።
አባቴ ሆይ አዎን በሰንበት ቀን ወደ ቤተክርስቲያን ሔጄ እማራለሁ ፡፡

👦ልጅ ፦
> እሴብሐከ አቡየ በነገረ አዳም ንባብከ።
አባቴ ሆይ ስለ መልካም ንግግርህ አመሰግናለሁ።

👨አባት ፦
> ኦ ወልድየ ዳእሙ በጤና ወበሰላም ያስተርክበነ አምላክነ።
ልጄ ሆይ በል ዳግመኛ በሰላምና በጤና አምላካችን ያገናኘን።


#ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
@learnGeez1
✟ የዘወትር ጸሎት በግእዝ ✟
ክፍል ፰


ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም

ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ። ተዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር። ወትትሐሠይ መንፈስየ በአምላኪየ ወመድኃኒየ። እስመ ርእየ ሕማማ ለአመቱ። ናሁ እምይእዜሰ ያስተበጽዑኒ ኲሉ ትውልድ። እስመ ገብረ ሊተ ኃይለ ዐቢያተ። ወቅዱስ ስሙ ወሣህሉኒ ለትውልደ ትውልድ ለእለ ይፈርሕዎ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ። ወዘረዎሙ ለእለ የዐብዩ ሕሊና ልቦሙ። ወነሠቶሙ ለኃያላን እመናብርቲሆሙ አዕበዮሙ ለትሑታን ወአጽገቦሙ እም በረከቱ ለርኁባን። ወፈነዎሙ ዕራቆሙ ለብዑላን። ወተወክፎ ለእሥራኤል ቁልዔሁ ወተዘከረ ሣህሎ ዘይቤሎሙ ለአበዊነ ለአብርሃም ወለዘርኡ እስከ ለዓለም።
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።


፨ በዕለተ እሑድ ይቀጥላል ፨
#ውዳሴ_ማርያም
መሠረተ ግእዝ
⁻⁻@learnGeez1⁻⁻
📜 መሠረታዊ ግሶች 📜
ክፍል ፩


ሐለየ ➜ አሰበ
አግመረ ➜ ቻለ
ርእየ ➜ አየ

ፈወሰ ➜ አዳነ
ዘመረ ➜ አመሰገነ
ሣረረ ➜ ሠራ

ሞጥሐ ➜ ለበሰ
አፍቀረ ➜ ወደደ
ደመረ ➜ ጨመረ


#ግሶች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
@learnGeez1
@learnGeez1 👈 join here
@learnGeez1
==========
🕒 አስማተ ጊዜ (የጊዜ ስሞች)
ክፍል ፩

፩. ዮም ➜ ዛሬ
፪. ትማልም ➜ ትላንት
፫. ጌሰም ➜ ነገ

፬. ናሁ ➜ አሁን
፭. ይእዜ ➜ ዛሬ
፮. ድህረ ጌሠም ➜ ከነገ በኋላ
፯. ቅድመ ትማልም ➜ ከትላንት በፊት

#ስሞች
🕒 መሠረተ ግእዝ 🕘
@learnGeee1
📜 መሠረታዊ ግሶች 📜
ክፍል ፪


ሖረ ➜ ሄደ
ደቀሰ ➜ ተኛ
ሰአለ ➜ ለመነ

ኀሠሠ ➜ ፈለገ
በጽሐ ➜ ደረሰ
ፈርሀ ➜ ፈራ

ዘግሐ ➜ ዘጋ
ከልትሐ ➜ አሰረ
ክህለ ➜ ቻለ


#ግሶች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
🕒 አስማተ ጊዜ (የጊዜ ስሞች)
ክፍል ፪


፰. ሳኒታ ➜ ማግስት
፱. ጥንት ➜ ዱሮ
፲. ዘዮም ዓመት ➜ የዛሬ ዓመት

፲፩. ከመ ዮም ➜ እንደ ዛሬ
፲፪. ሣምን ➜ ሣምንት

፲፫. ወርኅ ➜ ወር / ጨረቃ
፲፬. መዓልት = ቀን
፲፭. ሌሊት = ማታ

#የጊዜ_ስሞች
🕒 መሠረተ ግእዝ 🕘
@learnGeez1
📜 ቃለት በነጠላና በብዙ


ነጠላ ብዙ

ልዑል ልዑላን
መስፍን መሳፍንት
ዘማሪ ዘማርያን
ሰባኪ ሰባክያነ
ካህን ካህናት
ቡሩክ ቡሩካን
ግሩም ግሩማን
ቅዱስ ቅዱሳን
◦◦◦ ◦◦◦
አብ አበው
እም እማት
ዘመድ አዝማድ
ጠፈር ጠፈራት
መወድስ መወድሳን
ትጉህ ትጉሃን
ርጉም ርጉማን
ሰማይ ሰማያት
◦◦◦ ◦◦◦
ዝናም ዝናማት
ዓሣ ዓሣት
ማይ ማያት
መብረቅ መባርቅት
ባሕር አብሕርት
መምህር መምህራን
ብፁዕ ብፁዓን
ጳጳስ ጳጳሳት

💈📖@learnGeez1📖💈
2024/10/03 17:25:30
Back to Top
HTML Embed Code: