Telegram Web Link
◦አንዳንድ የውጪ ሀገር ቋንቋ ቃላት በአማርኛ መዝገበ ቃላት ግልፅ የሆነ ትርጉም ያልተገኘላቸው ሲሆን ነገር ግን በጥንታዊው የግእዝ ቋንቋ ግን ቀጥተኛ ትርጉም እንዳላቸው ያውቃሉ?

ጥቂቱን እንመልከት ፦

◦'ቴሌስኮፕ' (Telescope)➺ መቅርበ ኮከብ

◦'ኮምፓውንድ' (Compound)➺ ውሑድ

◦'ግራቪቲ' (Gravity)➺ ስህብተ ምድር

◦'አይዲኦሎጂ' (Ideology)➺ ርዕዮተ ዓለም

◦'ኢቫፖሬሽን' (Evaporation)➺ ተን



መሠረተ 📜 ግእዝ
@learnGeez1
📜 መሠረታዊ ስሞች ▣
ክፍል ፩


ኮክሕ ➜ አለት ፤ ድንጊያ
ቤተል ➜ ተራራ
ሊባኖስ ➜ ዛፍ የበዛበት ተራራ
ምክማስ ➜ በረሐ

ብር ➜ ጭቃ
ሊባ ➜ ገጠር
መርህብት ➜ ሜዳ

ግብ ➜ ጉድጋድ
መካን ➜ ቦታ
ዕብን ➜ ድንጋይ
ሐኒክ ➜ አፈር

#ስሞች
- - - - መሠረተ ግእዝ - - - -
📜 @learnGeez1📜
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
🌕 አስማተ ቀለማት 🌕

በግእዝ በአማርኛ

ቀይሕ ቀይ

ጸዓዳ ነጭ

ጸሊም ጥቁር

ሰማያዊ ሰማያዊ

ብስንሶ አረንጓዴ

እላቁጥሩ ቢጫ


🌕@learnGeez1 🌕
🌕 @learnGeez1🌕
🤝 ትውውቅ (ሰላምታ)


👲ዜና ሥላሴ
➾ሰላም ለከ እኁየ
(ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ)
👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ወሰላም ለከ እኁየ
(ወንድሜ፥ሰላም ለአንተም ይሁን)

👲ዜና ሥላሴ
➾መኑ ስምከ
(ስምኽ ማን ነው?)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ቤዛ ማርያም ውእቱ ስምየ
(ስሜ ቤዛ ማርያም ነው።)

👲ዜና ሥላሴ
➾ወመኑ ስመ አቡከ
(ያባትኽ ስምስ ማን ነው?)
👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ዘድንግል ውእቱ ስመ አቡየ
(የአባቴ ስም የድንግል ነው።)

👲ዜና ሥላሴ
➾ወመኑ ስመ እምከ
(የእናትኽ ስምስ ማን ነው?)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾አስካለ ማርያም ውእቱ ስመ እምየ
(የእናቴ ስም አስካለ ማርያም ነው።?

👲ዜና ሥላሴ
➾እምአይቴ መጻእከ
(ከየት ነው የመጣኸው)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾እም ጎጃም
(ከጎጃም)

👲ዜና ሥላሴ
➾እስፍንቱ አዝማኒከ
(ዕድሜኽ ስንት ነው?)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ዕሥራ ወአሐዱ
(ሃያ አንድ)

👲ዜና ሥላሴ
➾ናሁ ... አይቴ ተሐውር
(አሁን የት ትሄዳለህ?)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ኅበ ከኒሳ
(ወደ ቤተክርስቲያን)

👲ዜና ሥላሴ
➾በል ሠናይ ምስየት
(በል መልካም ምሽት)

👨‍💼ቤዛ ማርያም
➾ለኵልነ
(ለኹላችን)


🗣 #ቃለ_ምልልስ
..... መሠረተ ግእዝ
@learnGeez1
📜 መሠረታዊ ስሞች ▣
ክፍል ፪


ማኅቶት ➜ መብራት
ፈልፈል ➜ ምንጭ
ሐመር ➜ መርከብ

አሥራብ ➜ ጎርፍ
ሴራግ ➜ ታንኳ
ሶጣስ ➜ ግራዋ
ፈለግ ➜ ወንዝ

ላምፓ ➜ ሻማ
እፅ ➜ እንጨት
ጸድፍ ➜ ገደል

#ስሞች
- - - - መሠረተ ግእዝ - - - -
📜 @learnGeez1📜
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
🗣 ዝርው ተናብብቦት (ተራ ንግግሮች)


◌ እዘ ይምሲ
( ሲመሽ )

◌ አምሳኔ ስም
( ስም አጥፊ )

◌ ከመ ኢንፃባህ
( እንዳንጣላ )

◌ አመንየ ውእቱ ወአኮ ሕሳዌየየ
( እውነቴን ነው ውሸቴን አይደለም )


◌ ብእሲ ቀተለ አርዌ ምድር።
(ሰው የምድር አውሬን ገደለ )

◌ እፎ ይሴኒ ስእርተ ርእስየ።
(የራሴ ፀጉር እንዴት ያምራል )

◌ ውእቱ የሀድር በተስፋ
( እርሱ በተስፋ ያድራል )

◌ ና እኁየ ከመ ንትዋነይ
( ወንድሜ ሆይ እንጫወት ዘንድ ና )


◌ አአ ወድቅየ ነበረ
( ኦ ኦ ወድቄ ነበር )

◌ መርድዕ ይቄድስ እግዚአ ንጉሥ።
( ተማሪ ንጉሥ ፈጣሪውን ያመሰግናል )

◌ ወለት ትገብር ግብረ ለእማ።
( ሴት ልጅ ለእናቷ ሥራን ትሠራለች )

◌ በዝ ነገር ብነ
( በዚህ ነገር አለንበት )

◌ ዘአንቲ ነገር ኮነየ
( የአንቺ ነገር በቃኝ )


🗣#ንግግር #ቃለ_ምልልስ👥
◊ ◊ መሠረተ ግእዝ ◊ ◊
@learnGeez1
@learnGeez1
📜 መሠረታዊ ግሶች 📜
ክፍል ፫


አብሠረ ➺ ነገረ
አንከረ ➺ አደነቀ
አብደረ ➺ መረጠ

ጦመረ ➺ ጻፈ
ልህቀ ➺ አደገ
ወድቀ ➺ ወደቀ
ሐዘበ ➺ ጠረጠረ

ሰከበ ➺ ተኛ
አንበበ ➺ አነበበ
ወሀበ ➺ ሰጠ

#ግሶች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
ክፍል_አንድ_-__የግእዝ_ትምህርት(128kbps).m4a
21.6 MB
📜 የግእዝ ትምህርት

ክፍል ፩

በመጋቢ ሐዲስ አማኑኤል መንግሥተ አብ

📜@learnGeez1📜
📜 መሠረታዊ ስሞች ▣
ክፍል ፫


ዐናስር ➜ አራት ማዕዘን
የማን ➜ ቀኝ
ጸጋም ➜ ግራ
አረፍት ➜ ግድግዳ

ገራሕት ➜ እርሻ
ትዕይንት ➜ ሰፈር ፣ ከተማ
ፍሕም ➜ ፍም
ፓና ➜ ፋና
ምንሐር ➜ ፏፏቴ

ዘትር ➜ ምንጭ
ኖትያ ➜ ዋናተኛ
ኈፃ ➜ አሸዋ
ነፍኒፍ ➜ ካፍያ


#ስሞች
- - - - መሠረተ ግእዝ - - - -
📜 @learnGeez1📜
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
🔎 የተለያዩ ተቋማት መጠሪያ ስሞችና የሌላ ሀገር ቋንቋ የሆኑ ቃላት ነገር ግን የእኛ የሚመስሉ የተቋማት ስሞች ትክክለኛውን የእኛ የሆነውን የግእዝ ቃል እንመልከት።


College (ኮሌጅ)
• መካነ ትምህርት

University (ዩኒቨርስቲ)
• መካነ አዕምሮ

Lecture (ሌክቸር)
• ትምህርተ ጉባዔ

Lecturer (ሌክተቸረር)
• መምህረ ጉባዔ

Dean (ዲን)
• ሊቀ ጉባዔ

Bureau (ቢሮ)
• መሥሪያ ቤት

Bank (ባንክ)
• ቤተ ንዋይ

Civil Service (ሲቪል ሰርቪስ)
• ሰላማዊ አገልግሎት


#ስሞች
- - - - መሠረተ ግእዝ - - - -
📜 @learnGeez1📜
▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
Audio
📜 የግእዝ ትምህርት

ክፍል ፩


በመጋቢ ሐዲስ አማኑኤል መንግሥተ አብ

(በድጋሚ የተለቀቀ)
መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@learnGeez1
መሠረታዊ የግእዝ ቃላት

ብእሲ ➜ ወንድ
ብእሲት ➜ ሴት
እኁ ➜ ወንድም
እኅት ➜ እህት
አብ ➜ አባት
እም ➜ እናት
ደቂቅ ➜ ልጆች

ምት ➜ ባል
ዱድ ➜ አጎት
ዱዲት ➜ አክስት
ሔው ➜ ወንድ አያት
ሔውት ➜ ሴት አያት

ባቱል ➜ ልጃገረድ
አበ ክርስትና ➜ የክርስትና አባት
ቢጽ ➜ ጓደኛ
ጎር ➜ ጎረቤት
ወላድ ➜ ወላጅ
ሐፃኒ ➜ አሳዳጊ


#ስሞች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1📜
🏷 ተመሳሳይ ትርጉም
ያላቸው ግሶች

➜ አስተማረ
• ረበነ
• መሐረ
• ሰንኰረሰ
• ሰበከ

➜ ቻለ
• አግመረ
• ክህለ
• መለገ

➜ ተኛ
• ኖመ
• ደቀሰ
• ሰከበ

➜ አመሰገነ
• ቀደሰ
• ወደሰ
• ዘመረ
• አእኮተ
• መዝገነ
• ለጠነ

➜ ጻፈ
• ከተበ
• ጦመረ
• ለከከ
• ጸሐፈ

➜ ሠራ
• ሣረረ
• ሰርሐ
• ለብሐ
• ሐነጸ
• ሠርዐ


#ግሶች #ፊደሎች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
ክፍል ሁለት
መጋቢ ሐዲስ አማኑኤል መንግሥተ አብ
📜 የግእዝ ትምህርት
ክፍል ፪


መጋቢ ሐዲስ አማኑኤል መንግሥተ አብ

🎤 መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
📜📜 @learnGeez1 📜📜
📜📜 @learnGeez1 📜📜
📜 ዓረፍተ ነገር በግእዝ


◦አበበ በልዐ ኅብስተ።
አበበ እንጀራን በላ።

◦ቀተለ ዳዊት አርዌ።
ዳዊት አውሬ ገደለ።

◦መምህር ውእቱ ጳውሎስ።
ጳውሎስ መምህር ነው።

◦ኢዮብ ሖረ ኀበ ቤተክርስቲያን።
ኢዮብ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደ።


◦ወልድየ ትጉህ ውእቱ።
ልጄ ትጉህ ነው።

◦መጽሐፍከ ሐዲስ ውእቱ።
መጽሐፍህ አዲስ ነው።

◦አቡክሙ ካህን ውእቱ።
አባታችሁ ካህን ነው።

◦ዝንቱ ወልድ ሠናይ ውእቱ።
ይህ ልጅ ቆንጆ ነው።


◦ዝንቱ ብእሲ አረጋዊ ውእቱ።
ይህ ሰው ሽማግሌ ነው።

◦ዝንቱ ከልብ ኀያል ውእቱ።
ይህ ውሻ ኀይለኛ ነው።

◦ኑም ምስለ እኁከ።
ከወንድምህ ጋር ተኛ።

◦ግብር ሠናየ ምግባር።
መልካም ሥራን ሥራ።

◦አክብር አቡከ ወእምከ።
አባትና እናትህን አክብር።


📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜
#ዓረፍተ_ነገር
📜 መሠረተ ግእዝ 📜
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1
🌽 የእህል ዘሮችና
የቅመማ ቅመም ተክሎች
- ክፍል ፩

እክል ➙ እህል
ጣፍዕ ➙ ጤፍ
ሰገም ➙ ገብስ

ቀቢላ ➙ ማሽላ
አለስ ➙ አጃ
ተርሙስ ➙ አተር
ሰንዳሌ ➙ ስንዴ

በድል ➙ ባቄላ
ብርሰን ➙ ምስር
ክርዳድ ➙ እንክርዳድ


🌽 መሠረተ ግእዝ 🌽
@learnGeez1
📜 መሠረታዊ ግሶች 📜
ክፍል ፬

ዘለፈ ➜ ሰደበ
ከነፈ ➜ በረረ
አዕረፈ ➜ አረፈ

አንገፈ ➜ አዳነ
ነጸፈ ➜ አነጠፈ
ተወክፈ ➜ ተቀበለ
ሐቀፈ ➜ አቀፈ

ገሠጸ ➜ ተቆጣ
ደንገፀ ➜ ደነገጠ
ደምፀ ➜ ተሰማ

#ግሶች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
📜 መሠረታዊ ግሶች 📜
ክፍል ፬

ሰደበ ➜ ዘለፈ
በረረ ➜ ከነፈ
አረፈ ➜ አዕረፈ
በደለ ➜ ዐመፀ
ሮጠ ➜ ሮፀ

ረገጠ ➜ ረገፀ
አመለጠ ➜ አምሠጠ
ሰለጠነ ➜ ተሠልጠ
ሸጠ ➜ ሤጠ
አዳነ ➜ አንገፈ
አነጠፈ ➜ ነጸፈ

ተቀበለ ➜ ተወክፈ
አቀፈ ➜ ሐቀፈ
ተቆጣ ➜ ገሠጸ
ደነገጠ ➜ ደንገፀ
ተሰማ ➜ ደምፀ


#ግሶች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
'''''''''''''''''''''''' ' ' ' ' ' '''''''''''''''''''''''''''
ክፍል 1
መጋቤ ብሉይ ዳንኤል አጥናፉ
📜 የግእዝ ቋንቋ ትምህርት
ክፍል ፩ (1)


🎤 በመጋቤ ብሉይ ዳንኤል አጥናፉ

🎤 መሠረተ ግእዝ 🎤
@learnGeez1
👨‍👩‍👧‍👦 መሠረታዊ የግእዝ ቃላት


ደሞዝ ➜ አስብ
እርሳስ ➜ ናዕክ
ዳኛ ➜ ዳን
ጠበቃ ➜ መስተናግር
ተከሳሽ ➜ መስተዋቅስ
ሃምሳ ሳንቲም ➜ ድህርም
ብረት ➜ ሐፂን

ዋጋ ➜ ዕሤት
ቢላዋ ➜ መጥለውዝ
ሚዛን ➜ መድሎት
ብርጭቆ ➜ ለብሕ
ጠርሙስ ➜ ጾታሚ
ማር ➜ መዓር

ጋቢ ➜ መቅፈርት
ነጠላ ➜ ደርቃስ
ዶማ ➜ ማዕሎ
ምስማር ➜ ገርሳ
ማጭድ ➜ ማእፀድ
መጋዝ ➜ ምሰርት
መጥረቢያ ➜ መኩረቢ


#ስሞች
📜-መሠረተ ግእዝ-📜
📜 @learnGeez1 📜
2024/10/03 15:36:07
Back to Top
HTML Embed Code: