Telegram Web Link
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ከጌታው የሚበልጥ ባሪያ የለም! "" (ዮሐ. ፲፭:፳)

"ቅዱሳን ብርሃናት፥ ጴጥሮስ ወጳውሎስ"

🛑(ክፍል ፪)


📅(ሐምሌ19- 2016)
  
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
"" ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ! ""
(ያዕ. ፫:፩)

15-2016 በFacebookቀጥታ የተላለፈ የዕለቱ በዓል ትምህርት ያላገኛችኹ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር
/
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠
/ማቴ ፫:፫/

"" እነዚህስ ይሂዱ ተዉአቸው! ""
(ዮሐ. ፲፰:፰)

"ገድለ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት
(ዘኢትዮጵያ)"

https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

🛑ከባለፈው ዓመት
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" በክፉዎች ላይ አትቅና ""
                      (መዝ. ፴፮:፩)

"ወዳጅና ጠላት"

🕯"ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ዘወርኀ ሐምሌ"


📅(ሐምሌ23- 2016)
  
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)


▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
† "በጽዮን መለከትን ንፉ:: ጾምንም ቀድሱ:: ጉባዔውንም አውጁ:: ሕዝቡንም አከማቹ:: ማሕበሩንም ቀድሱ:: ሽማግሌዎችንም ሰብስቡ:: ሕጻናቱንና ጡት የሚጠቡትን አከማቹ:: ሙሽራው ከእልፍኙ: ሙሽራይቱም ከጫጉላዋ ይውጡ::"

         †(ኢዩ. 2:15)

† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †

#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ  ከፍ አድርጋቸው/2/

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ድምፀ_ተዋህዶ
Audio
ዘሩን ለማግኘት  ተጫኑት👇
ኦ ማርያም ሲጨርስ ቀጥሎ አለ

🕯ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)

🌿"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
      🌿 አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

💥ዝክረ ቅዱሳን ላልደረሳቸው እናድርስ በመልካሙ ቀን የቅዱሳን ወዳጅ እንሁን !!

👉ኦ ማርያም ዘሩ
Audio
ዘረብዕ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

$ማይታወቅ #ተገለጠ #የሕያው #የእግዚአብሔር #ልጅ #ባንቺ #ሰው #ሆነ

" #ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"*
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
👂👂👂👂👂🌺🌺🌺
(((ቅዳሴ ማርያም ከፍል ፩))
<unknown>
#ቅዳሴ_ማርያም ትርጓሜ (አንድምታ)

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

#ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ

#መንፈሳቸውን ያረከሱ ሰዎች ከርሱ ሊቀምሱ የሚቻላቸው በእውነት ቁርባን ነው በበግ በጊደርና በላም ደም እንደ ነበረው እንደ ቀደሙት አባቶች መሥዋዕት አይደለም እሳት ነው እንጂ
#ክፍል1👂👂
@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
⛪️ #ንጽሕት_ቅድስት_ድንግል
       ማርያም_ማናት?


  +ቤዛዊት ዓለም: ወላዲተ አምላክ
   አማላጃችን"" ወልደ እግዚአብሔር በቅድስት
እናት ሲለመንደስ ይለዋል""


              ጾመ ፍልሰታ
               ክፍል_አንድ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew
Audio
#የሐሙስ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

#እውነተኛ #መብል #የወልድሽልን #ሆይ #ደስ #ይበልሽ


#ከሰማይ #የወረደ #ሕያው #እንጀራ #እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ #እንጀራ #ቢበላ #ለዘላለም #ይኖራል#እኔም ስለ #ዓለም #ሕይወት #የምሰጠው #እንጀራ #ሥጋዬ ነው።
(የዮሐንስ ወንጌል 6:51)

#የአማኑኤል እናቱ ሆይ ደስ ይበልሽ

የማቴዎስ ወንጌል 1:21-23

[21] #ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።

[22] #በነቢይ ከጌታ ዘንድ።

[23] እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።

#ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
@kaleheewentenew
Audio
#ውዳሴ #ማርያም #ዘአርብ

🌺ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ

#ድንግል #ማርያም #የሽቶ #ማኖሪያ #የሕይወት #ውሐ #ምንጭ #ናት♥️

" #እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።"
(የዮሐንስ ወንጌል 4:14)
(((((ቅዳሴ ማርያም ክፍል ፪)))))))
<unknown>
#ቅዳሴ_ማርያም ትርጓሜ (አንድምታ)
🎙ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ🎙

#ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ

💞#ብጽዕትና ፍሥሕት በሁሉ ዘንድ የተመሰገንሽ ቡርክት እና ቅድስት ንጽሕትም ስለሆንሽ ስለ አምላክ እናት ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም

ማርያም #ሆይ ስለዚህ #እንወድሻለን #ከፍ #እናረግሻለን #እውነተኛውን #መብል እና #መጠጥ #ወልደሽልናልና
#ክፍል2👂👂
@yetwahdotemrtmaskemch
Audio
🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

እንኳን አደረሳችሁ!

📚
""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል ""

💥(ክፍል ፩/1)

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

🗓(ነሐሴ 1 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
#የቅዳሜ_ውዳሴ ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ

🎙ሊቀ ጉባኤ #ጌታሁን ድምፀ🎙

የሚናገር #በግ #የክርስቶስ #እናቱ ሆይ #ደስ #ይበልሽ

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ። እነሆ #የዓለምን #ኃጢአት #የሚያስወግድ #የእግዚአብሔር #በግ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:29)

ንፅኺት በድንግልና ስርኩት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን አይዕምሮውን ጥበቡን በልቦናችን አሳድሪልን
👂👂👂👂👂🌺🌺👏🏻
2024/09/21 09:46:03
Back to Top
HTML Embed Code: