Telegram Web Link
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ስለእናንተ የምሰማው ነገር መልካም አይደለም! "" (፩ ሳሙ. ፪:፳፬)

"ቅዱስ ሳሙኤል ነቢይ"

📅(ሰኔ 9 - 2016)
  
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)


▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ለቤተ ክርስቲያን ንገራት ""
                  (ማቴ. ፲፰:፲፯)

📅(ሰኔ 10 - 2016)

  
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)


▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ፈጥነህ ተነሥ "" (ሐዋ. ፲፪:፯)

"በዓለ ቅዱስ ሚካኤል ሊቅ"

📅(ሰኔ 12 - 2016)

🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሠርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሠርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሠርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹሉም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን ትፈውስልናለች፡፡ በሌላ አገላለጽ ብነግራችኁ ሐኪሞች በአንድ ታማሚ ሰውነት ውስጥ ያለውን ቆሻሻ፣ መርዘኛ ፈሳሽን ማስገድ ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር ታማሚው ምግብ ከመውሰድ እንዲቈጠብ ነው፡፡ ታማሚው ለጊዜው ምግብን ከመብላት ካልተከለከለ ሓኪሞቹ የሚሰጡት መድኃኒት እንደተፈለገው ውጤት አይሰጥም፡፡ እኛም ቁስለ ነፍስ ቁስለ ሥጋ የምትፈውሰውን ጾም ስንቀበላት ከዚኽ በላይ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን የምንሻ ከኾነ ልቡናችንን ንጹሕና ንቁ በማድረግ ልንወስዳት ይገባናል፡፡ እንዲኽ ካልኾነ ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ያመዝናል፡፡

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

ጾመ ሐዋርያት (ሰኔ ጸም) ነገ ሰኔ 17/2016 ዓ.ም
(JUNE 23/2024 G.C) ይገባል፡፡

#ድምፀ_ተዋህዶ

ትምህርቱን YouTube ላይ
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌


❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
Audio
"" በዓለ ጰራቅሊጦስ ""

(🛑ሰኔ 13 - 2013🛑)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ/ገብረ መድኅን/
ገብሩ ለቅዱስ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://www.tg-me.com/zikirekdusn
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም! "" (ማቴ. ፮:፳፬)

🛑"ተግሣጽ"

"ቅዱስ ዮሐንስ ዘኢየሩሳሌም"

(ሰኔ 13 - 2016)
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

🔗https://www.tg-me.com/zikirekdusn
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
ዝክረ አባገሪማ አባለትጹን ወአባ ጰላሞን
Voice changer with effects (https://play.google.com/store/apps/…
#ዝክረ አበው አባ ገሪማ አባ ለትጹን ወአባ ጰላሞን::
በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

( ሰኔ 17/2011)


ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር
'
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://www.tg-me.com/zikirekdusn

👉""ፍቅር ማለት ቆርሶ ማጉረስ ቀዶ ማልበስ ማለት ነው::""
Audio
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 (ማቴ ፫:፫)


ርዕስ፦📝"" ጉሽ የወይን ጠጅ ጠግበው ሰክረዋል! "" (ሐዋ፪:፲፫)

"በዓለ ጰራቅሊጦስ ወአቡናፍር"

(ሰኔ 16 - 2016)
🎤 በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ዜና እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)

🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

🔗https://www.tg-me.com/zikirekdusn
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
እግዚአብሔርን እመኑት ተስፋ አትቁረጡ እጅግግ ወሳኝ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ(mp3)
"" ኑ ምሳ እንብለ""
   ዮሐ፳፩:፲፪

በእግዚአብሔር እመኑ

🛑 በደንብ ይደመጥ

የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ያስተማሩት
 
ስለ ሕፃናት አስተዳደግ

ስለወጣቶች ሕይወት

ስለ ቤተሰብ

🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)

▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
🛑በ2011 ዓ/ም የተሰጠነው።

#የእግዚአብሔር_ቤተክርስቲያን::


……"ሰው ግን የራሱን ቤት እንዲያስተዳድር ባያውቅ፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃታል? "
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3: 5)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

( ሰኔ 21/2011)


ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
'
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Audio
ስንክሳር

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ /ገብረ መድኅን/
ገብሩ ለቅዱስዳዊት ንጉሠ እስራኤል

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው✥●
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ።

ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት
       👇👇👇
https://www.tg-me.com/+Swgevc_okHzlBREl
https://www.tg-me.com/+Swgevc_okHzlBREl
Audio
"" ትዕቢተኛውን አዋርደው! "" (መዝ. ፸፩:፬)

"ዝክረ ቅዱሳን ዳዊት ወሰሎሞን (ነገሥት ጻድቃን)"

🛑(ሰኔ 23 - 2013)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ /ገብረ መድኅን/
ገብሩ ለቅዱስ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
2024/07/01 02:10:42
Back to Top
HTML Embed Code: