Telegram Web Link
Forwarded from 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤 (ማኔ ቴቄል ፋሪስ)
#ቆዳ_ለሐመረ_ብርሃን

በአዲስ አበባና አካባቢው የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ በረከት አያምልጣችሁ። እንደዋዛ የምትጥሉትን የፍየሎችና የበጎች ቆዳ ለሐመረ ብርሃን በመስጠት የታሪክ ባለቤት መሆን የምትችሉበት መንገድ ተመቻችቶላችኋል ስለዚህ በየሚቀርባችሁ ቦታ ወስዳችሁ በመስጠት ጥሩ ምንጭ ኢትዮጵያን በጥራት አስቀጥሉ።
የእንስሳቱ ቆዳ ከዚህ በታች የምትመለከቱትን ብራና ሁነው ይጠብቋችኋል።

የፍየል እና የበግ ቆዳ ለሐመረ ብርሃን
የትንሣኤ ዕለት ሚያዝያ 27

📍 ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት
📍መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል
📍 አየር ጤና ኪዳነ ምሕረት
📍 ሰአሊተ ምሕረት
📍 ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል

ለበለጠ መረጃ፦ 0966767676 | 0944240000 | 0909444400 ይደውሉ።
Audio
እንኳን አደረሳችኹ

"" በመስቀሉ ሰላምን አደረገ "" (ቆላ. ፩:፳)

"የቀዳም ስዑር ትምህርት"

(ሚያዝያ 26 - 2016)

➡️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
“ ጌታ በእውነት ተነሥቶአል”
             ሉቃ 24፥34

        እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ። “ ሞት ይይዘውን ያልቻለው ለኅጢአተኞች  የሞተው ኢየሱስ ደግሞ እኛን ስለማጽደቅ በታላቅ ኃይልና ግርማ ከሞት ተነስቷል ። እርሱ አሁን በተዋህዶ በግርማው ቀኝ ከብሯል መፅሐፍ  ፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” ሉቃ 24፥5

''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''

''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''

ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!

በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን  አሜን ፫።


   “እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤”
   መዝ 67፥1  

""መልካም የትንሳኤ በዓል""🌹🌹🌹

  
Audio
🌷የልደታ ማርያም እናቴ ነይ ከልጅሽ ጋር
ሁሌም በሕይወቴ ×(2)❤️
Audio
"" ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ""

(ሚያዝያ 30 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

💦https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
"" እንደ ጨረቃ የተዋበች . . . ይህች ማን ማን ናት? "" (መሓ. ፮:፲)

"የእመቤታችን ልደት (ክፍል ፩)

(ግንቦት 1 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

💦https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Audio
"" እንደ ጨረቃ የተዋበች . . . ይህች ማን ማን ናት? "" (መሓ. ፮:፲)

"የእመቤታችን ልደት (ክፍል ፪/2)

(ግንቦት 3 - 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

💦https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
2024/09/21 23:31:30
Back to Top
HTML Embed Code: