Telegram Web Link
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በደንብ አይታይም
Zoom በማድረግ ለመመልከት ለማንበብ ሞክሩ
መረጃው በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነው
@jobcome @jobcome
የአማራ ክልል የልዩ ኀይል ፖሊስ ለመመልምል የወጣ ማሰታወቂያ

የመመልመያ መስፈርቶች

1. ከሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
2. ለሀገሪቱ ታማኝና ተገዥ የሆነ/ች
3. ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/ች
4. የልዩ ሃይል ፖሊስ ሆኖ ለመስራ ፍላጎትያለው/ት/ እና ለመሰልጠን ፍቃደኛ የሆነ /ች
5. በመልካም ስነ-ምግባሩ /ሯ/ የተመሰከረለት/ላት
6. በማንኛውም ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ /ች/
7. የት/ት ደረጃው 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
8. እድሜ ከ18 ዓመት ያላነሰ/ች ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
9. ከሌጁ በስልጠና ወቅት የሚያቀርበውን ምግብ ለመመገብ ፍቃደኛ የሆነ/ች
10. የተሟላ ቁመና እና ጤና ያለው/ት/ መሆኑ በህክምና ማስረጃ የተረጋገጠ
11. ቁመት፦ለወንድ 1.65 ሳ.ሜ የሆነ ለሴት 1.55 ሳ.ሜ እና በላይ የሆነች
12. ክብደት ወንድ ከ50 ኪሎ ግራም ያላነስ ከ70 ኪ.ግ ያልበለጠ ሴት ከ45 ኪ.ግ ያላነሰች ከ65 ኪ.ግ ያልበለጠች
13. ሴት ተመልማዮች ከእርግዝና ነጻ ማረጋገጫ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በኮሌጁ ህክምና በድጋሚ የሚረጋገጥ ይሆናል
14. በክልሉ ውስጥ በየትኛውም ዞን፣ ወረዳ፣ ቀበሌ ወይም ቦታ ተመድቦ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/ች
15. በክልሉ የሥራ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/ች
16. ከስልጠና በኋላ 7 ዓመት ለማገልገል ፍቃደኛ የሆነ/ች
17. ከአሁን በፊት የመከላከያ ወይም ፖሊስ አባል ያልነበረ/ች

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ በምትኖሩበት ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በመሄድ ከቀን 27/10/2013 ዓ.ም እስከ 10/11/2013 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ።

#የአማራ_ፖሊስ_ኮሚሽን
ሸገር ባስ ካሁን ቀደም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ እስከ ሰኔ 29/2013 ድረስ ሀያ ሁለት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት እየሩስ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ በመቅረብ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉ።
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

@jobcome
2025/02/25 23:57:18
Back to Top
HTML Embed Code: