Telegram Web Link
ሀዋሳ 1 - 1 ወላይታ

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
‎የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ያጋጠመውን የውጤት ማጣትን አስመልክቶ የክለቡ የበላይ ጠባቂ አቶ መኩሪያ ማርሻዬ በተገኙበት ዛሬ ውይይት አድርጓል

‎በዚህም የሀዋሳ ከተማ የፊት አመራርና የስፖርት ክለቡ ጠባቂ በጋራ በመሆን ለክለቡ ውጤታማነት መክረዋል።

‎የስፖርት ክለቡ በቀጣይ ያለውን ውጤት አስጠብቆ መቀጠል በሚያሰረችለው ጉዳይ ላይ በመምከርም ነው ውይይት የተደረገው። ውሳኔዎችን በቀጣይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
2025/02/06 06:45:58
Back to Top
HTML Embed Code: