Telegram Web Link
ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

ዛሬ ማክሰኞ ቀን 9:00 ሰዓት ሲል የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ አንጋፋው ክለባችን ሀዋሳ ከተማ ከ መድን ይጫወታል።

ይህ ጨዋታ በDstv ሽፋን ስለማያገኝ ደጋፊያችን በሜዳ በመገኘት ክለባችሁን እንድትደግፉ ጥሪ እናስተላልፋለን።

መላው የክለባችን ደጋፊዎች ከወትሮው በተለየ ዛሬ ፀሀይ እና ዝናብ የማይበግረውን ድጋፋችሁን በማሳየት ክለባችንን እንድትደግፉ እያልን ድልልልልል ያለ ድል ለክለባችን ሀዋሳ እንመኛለን !

ሀዋሳ ቤቴ የልጅነቴ 💪💪💪
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 25ኛ ሳምንት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ሃዋሳ ከተማ 2 - 2 ኢትዮጵያ መድን
5' ሰዒድ ሀሰን 2' ሲሞን ፒተር(ፍ)
74 'ሰዒድ ሀሰን 57' ሲሞን ፒተር(ፍ)
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ውጤቶች፣ የደረጃ ሰንጠረዥ፣ ኮኮብ ጎል አስቆጣሪዎች እና ቀጣይ የ26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
2025/02/06 09:36:47
Back to Top
HTML Embed Code: