Telegram Web Link
ክለባችን ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ ክለባችን ሀዋሳ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 4ለ3 አሸንፏል፡፡ ሙጂብ ቃሲም ሶስት ጎሎችን አስቆጥሮ ሀትሪክ ሲሰራ ኤፍሬም አሻሞ የቀሪዋ አንድ ጎል ባለቤት ነው፡፡ ክለባቼን አሁንም ቢሆን በመከላከሉ ላይ በደንብ መስራት እንዳለበት ያለፉት ሁለት ሽንፈቶቻችን እና የዛሬው ጨዋታ ማሳያ ናቸው፡፡
ወልቂጤ ከተማ 3-4 ሀዋሳ ከተማ

31' ብዙአየሁ ሰይፈ | 8' ኤፍሬም አሻሞ
45+1 ጌታነህ ከበደ 17' ሙጂብ ቃሲም
90+6 ጌታነህ ከበደ 53' ሙጂብ ቃሲም
76' ሙጂብ ቃሲም

ሁሌም ስኬት ለአንጋፋው ክለባችን !
ለክለባችን ደጋፊዎች በሙሉ

የፊታችን ዕርብ በሰባተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከሲዳማ ቡና ጋር ላለብን ጨዋታ በርካታ ደጋፊዎችን የክለቡ ደጋፊዎች ማህበር ወደ ድሬዳዋ ይዞ ለመሄድ ስለወሰነ ነገ ሐሙስ 12፡00 ሰአት የክለቡን አዲስ መለያ እና የደጋፊነት መታወቂያ በመያዝ በአርቴፊሻል ሜዳ (ሎጊታ) እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ጉዞው ልክ ጠዋት በተባለው ሰአት ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል ይደረጋል፡፡

ድል እና ድመቀት ለአንጋፋው ክለባችን !
ሙጂቦ💥💥💥

ሀዋሳዊያን እየዋላችሁ መልካም ቀን😍

#ermias_ks
@hawassakenemafc
@hawassakenemafc
የቤትኪንግ ኢትዮጲያ ፕሪሜር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳህና

ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት

@hawassakenemafc
🇪🇹 8ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

             ተጠናቀቀ

ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ሀዋሳ ከተማ
⚽️ 25' ፀጋዬ ብርሃኑ  ⚽️ 90+2' ሙጂብ ቃሲም
⚽️ 85' መሰለ ሚሻሞ ⚽️ 90+3' ኤፍሬም አሻሞ

@hawassakenemafc
በጠንካራ መዋቅር መሠረቱን የጣለው የክለባችን ሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር በነገው ዕለት ወደ አዳማ ለኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ለሚያመራው ለአንጋፋው ክለባችን መልካም የውድድር ጊዜ በማለት አሸኛኘትን በዛሬው ዕለት አመሻሽ በሴንትራል ሀዋሳ ሆቴል በመገኘት ሽኝት አድርጎላቸዋል።

መልካም የውድድር ጊዜን ለአንጋፋው ክለባችን ተመኘን 💪💪💪

ዝርዝር 👉 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02Qb6NCE3RZmDJjq52LgsVVAJpEMD8WaGouakSYhYcEgwtEy6PWV1gPRYDCUeaSw4Yl&id=100063473539789&mibextid=Nif5oz
ሀዋሳ ከነማ ከ ፋሲል ከነማ

ነገ ዕሮብ 18/08/2015 ክለባችን ሀዋሳ ከነማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የመጨረሻውን የአዳማ ጉዞ በርካታ ደጋፊዎችን ይዘን እንደምንሄድ እና 3 ባሶችን ለጉዞ እንዳዘጋጀን ማሳወቃችን የሚታወስ ነዉ።

በመሆኑም በርካታ ደጋፊዎች ቀድመን የጉዞዉን ሰዓት እና ቦታ እንድናሳዉቅ በጠየቁን መሰረት እንደሚከተለዉ የምናሳዉቅ ይሆናል ።

መነሻ ቦታ:- አርቴፊሻል /ሎጊታ/ሜዳ
ነገ ዕሮብ 18/08/2015 ማለዳ 12:00 ሰዓት

ለጉዞ መነሻ ሰዓት :-1:00 ሰዓት መሆኑን ከወዲሁ
እየገለፅን ደጋፊዎች በሰዓቱ በቦታው እን
ድትገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን ።

ድል እና ድምቀት ለሀዋሳ ከነማ!!
Our fans are the strength of our club 💪💪💪
We are back. We will bring you new information about our club from today !
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች ፡ የደረጃ ሰንጠረዥ ፡ የጎል አስቀጣሪዎች ደረጃ እና ቀጣይ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከታች በምስሉ ተያይዘዋል 👇

© Soccer Ethiopia
2025/02/06 12:19:02
Back to Top
HTML Embed Code: