🕯• ┈••●◉ ✞✟✞ ◉●••┈ •🕯
ታኅሣሥ ፴
እንኳን ለአባ ዮሐንስ አበ ምኔት፣ ለአባ ዘካርያስ ገዳማዊ፣ ለአባ ዮሐንስ ብፁዕ እንዲኹም ለ144ሺህ ሕፃናት (ሄሮድስ የገደላቸው) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
🕯• ┈••●◉ ✞✟✞ ◉●••┈ •🕯
ዳግመኛም ዛሬ ቅዱስ ማርቆስ ሐዋርያ፣ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት፣ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት፣ ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት እንዲኹም አባ ሣሉሲ ክቡር ጻድቅ ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
🕯• ┈••●◉ ✞✟✞ ◉●••┈ •🕯
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch

Telegram
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ማህበር
ቅድስት ሥላሴ
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን

..... << ግን ይህ መጽሐፍ ... እ ... ምንድን ነው? .... እ ... ማለቴ ስለምን የተጻፈ ነው?>>
<< ምስጢረ ኢትዮጵያ ይሰኛል። የአባቶቻችን ጥበብ የያዘ ነው።>> አሉና የያዙትን መጽሀፍ ዘጉት።
<< አዳም ከገነት እንደተመለሰ ያለፋባቸውንና ወደፊት የሚመጡትን ታሪኮች እንዲሁም ከመላእክት የተማራቸውን ጥበቦች ለልጆቹ ማስተማሪያና ምስክር ይሆን ዘንድ በፈጣሪ እርዳታ በድንጋይ ጽላት ላይ ፅፎ አስቀመጣቸው። አባቶችህ ፥ አዳም ባስቀመጠላቸው ጥበብ ተመርተው ታላቅ ህዝብ ሆኑ። በዚህ አለም የሚገኙ ሚስጢራትን እንዲሁም በሰማያት የሚገኙ ከሰው የተሰወሩ ጥበቦችን ከዚህ ጽሁፍ አንብበው ተረዱ። የጥበባቸው መሰረት የሆነው ይህ አዳም ያስቀመጠላቸው ጽሁፍ ነው።>>......
ሚስጢረ ሰማያት ምሥጢረ ኢትዮጵያ ፍልስፍና ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
👆 #ሼር 🙏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ(አንድ) አምላክ አሜን::
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!
ወርኃ ጥር
ቀን ፯ (7)
ዓመተ ምህረት ፳፻፲፫ (2013)
በዓለ ቅድስት ሥላሴ
በባቢሎን በሰናዖር
ትርጉም
ሥላሴ የሚለው ቃል ‹‹ሠለሰ›› ሦስት አደረገ ከሚለው የግዕዝ ሥርወ ቃል የተገኝ ሲሆን ይህም ሦስትነት ማለት ነው፡፡
ምስጢረ ሥላሴ ስንል:-
ምሥጢረ ሥላሴ ብለን ስለነገረ ሃይማኖት ስንናነገር ግን አንድም ሦስትም ተብሎ ይተረጎማል፡፡ በዚህም መሠረት እግዚአብሔርን አንድም ሦስትም ብለን ማመናችንን የምንገልፅበት የሃይማኖት ዶግማ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የሥላሴ አንድነት ስንል በባህርይ በህልውና በፈቃድ…. አንድ አምላክ ማለታችን ሲሆን ሦስትነት ስንል ደግሞ በስም’ በአካል’ በግብር ነው፡፡
የሥላሴ አንድነት እና ሦስትነትን ከሚገልጹ ማስረጃዎች ለአብነት፡-
• ‹‹እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር›› ዘፍ.1÷26
‹‹እግዚአብሔርም አለ ብሎ አንድነቱን ‹‹ሰውን በመልካችን እንፍጠር›› ብሎ ሦስትነትን ይገልጻል፡፡
• እንደዚሁም እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ:: ዘፍ.3÷22:: ይህ ኃይለ ቃል ‹‹ከእኛ›› የሚለውና ‹እንደ አንዱ› የሚለው የሦስትነት ምሥጢር የሚጠቁም መሆኑን ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡
በዘመነ ኦሪት÷
የሥላሴ ምሥጢር ከተገለጠበት አንዱ ለአብርሃም በመምሬ አድባር ዛፍ ሥር ነው ፡፡ ዘፍ.18÷1-15:: በዚህ ምዕራፍ እግዚአብሔር ለአብርሃም እንደ ተገለጠለት ወዲያውም ሦስት ሰዎች እንደ ተመለከተ አብርሃምም ሊቀበላቸው ሲጠጋ በመስገድ ‹‹አቤቱ በፊትህ ሞገስን አግኝቼ እንደሆነ›› ብሎ አንድነቱን መግለጹን አያይዞም ደግሞ “ጥቂት ውሃ ይምጣላችሁ” ብሎ በአካል ሦስት መሆናቸውን ተናገረ፡፡ በአጠቃላይ በምዕራፉ የአንድነት እና የሦስትነት ነገር እናስተውልበታለን፡፡
ነቢየ ልዑል ኢሳይያስ:-
‹‹ቅዱስ’ ቅዱስ’ ቅዱስ እግዚአብሔር …›› ብለው ቅዱሳን መላእክት እንደሚያመሰግኑ መመሥከሩ ከሦስት ሳያሳንስ’ እና ሳያስበልጥ መጠቆሙ የሥላሴን ሦስትነት የሚያሰረዳ ነው፡፡ ኢሳ.6÷1- 3::
የሥላሴ ሦስትነት ስንል:-
• በስም፡- አብ፤ ወልድ፤መንፈስ ቅዱስ ማለታችን ነው፡፡ ‹‹ወእንዘ ታጠምቅዎሙ በሉ በስመአብ፤ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅድስ›› እንዲል ማቴ. 28÷19
• በአካል፡-
- ለአብ ፍጹም ገጽ ፍጹም አካል አለው
- ለወልድ ፍጹም ገጽ ፍጹም አካል አለው
- ለመንፈስ ቅድስ ፍጹም ገጽ ፍጹም አካል አለው ብለን ማመናችንን ነው፤ ይህም የማይወሰን የማይለካ ረቂቅ አካልን ነው፡፡ መዝ. 33፥15 መዝ. 118፥73 ዘፍ.18
• በግብር ሦስትነት ስንል ፡-
- የአብ ግብሩ መውለድ፤ ማሥረጽ፤
- የወልድ ግብሩ መወለድ
- የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረጽ ወይም አብ አባት፣ወልድ ልጅ ፣ መንፈስቅዱስ ሠራፂ ማለታችን ነው፡፡ኢሳ.48÷12 መዝ.118÷16
ዮሐ 16 ÷7-19::
በቅዱስ ወንጌል:-
በዮርዳኖስ እና በደብረ ታቦር የሥላሴ ምሥጢር ገሀድ ለመሆኑ ማስረጃ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ማቴ. 3÷16 ማቴ.17:: መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ‹‹አነ ወአብ አሐዱ ንህነ›› እኔና አብ አንድ ነን ማለቱ እና ‹‹እኔን ያየ አብን አየ›› ብሎ ማስተማሩ ነገረ ሥላሴን ያስረዳል ዮሐ .10÷30 (14÷11):: በይበልጥ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራጺ በማለታችን መበላለጥ እንደሌላቸው በሥልጣን በፈቃድ አንድ መሆንን ያስገነዝበናል፡፡ ለዚህም ነው አባ ሕርያቆስ ‹‹ኢይልህቅ አብ እምወልድ ወልድኒ ኢይንዕስ እመንፈስቅዱስ ወመንፈስቅዱስኒ ኢይንዕስ እምወልድ ወወለድኒ አይንዕስ እምአቡሁ›› በማለት እንደማይበላለጡ አስረድቶናል፡፡ እንደዚሁም ሦስት አማልክት እያልን ሳይሆን አንድ አምላክ ማለታችን እንደሆነም እውን ነው፡፡
‹‹ወመለኮትሰ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እንዳለው አባ ሕርያቆስ (ቅዳሴማርያም)::
በምሳሌም ለመረዳት:-
ፀሐይ ከበብ፡ ብርሃን፡ ሙቀት፡ እሳትም ነበልባል፡ፍሕም፡ ሙቀት፡ ሲኖራቸው ሦስት ፀሐይ ሦስት እሳት አይባሉም አንድ ፀሐይ አንድ እሳት እንጂ እንደዚሁ ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት ቢባሉም ቅሉ አንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት አይባሉም 2ኛ ቆሮ.13÷14 ኤፌ. 4÷4::
በዓለ ንግሥ
* ጥር 7 በባቢሎን በሰናዖር የተፈጸመውን ተአምር ፤
ዘፍ.11፥1-9
* ሐምሌ 7 ቀን ለአብርሃም በድንኳን ደጃፍ መገለጡን፤ ዘፍ.18; በማሰብ እናከብራለን፡፡
በዚች ቀን እንዲህም ሆነ:-
በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቅዱሳት አዋልድ መጻሕፍት እንደተመዘገበው ከጥፋት ውሃ በኋላ የኖኅ ልጆች ወልደው ተዋልደው ብዙዎች ሆኑ፡፡ በባቢሎን የነበሩት በሰናዖር ሰፊ ሜዳ አግኝተው÷ "ሳንሞት ስም ማስጠሪያ ግንብ እንገንባ" ብለው መክረው ታላቅ ግንብ ገነቡ፡፡
«አለቃቸውም ናምሩድ ይባላል»::
‹‹ ሞትን የሚያመጡብን ሥላሴ ናቸውና እነርሱን ወግተን ሞትን እናርቅ ›› አላቸው ከዚያም ሆነው ጦር እየሰበቁ ይወረውሩ ጀመር፤ ሰይጣን ከደመና በምትሀት ደም እየቀባ ይልክላቸዋል እነርሱም ደሙን እያዩ ‹‹ አሁን አብን ወጋነው፤ አሁን ወልድን ወጋነው፤ ….›› ይሉ ጀመር ቅድስት ሥላሴ ምንም እንኳ ምህረታቸው የበዛ ቢሆንም፥ በሕዝቡ ላይ ዲያብሎስ ስለሠለጠነባቸው እና ለሌሎች ከሀድያን ትምህርት ይሆን ዘንድ ‹‹ንዑ ንረድ ወንክዐው ነገሮሙ›› በማለት ቋንቋቸውን ለያዩባቸው የማይግባቡ፣ የማይደማመጡ…… ሆነው ተበታትነዋል፡፡ ባለማስተዋል የሠሩትንም ሕንፃ ዓመጻ ነፋስ ጠራርጎ አጥፍቶታል፡፡
^
^
ይህን ያደረጉ ሥላሴ በመሆናቸው በዓሉ ጥር 7 ይከበራል፡፡
በአጠቃላይ ሥልጣን ሁሉ የእግዚአብሔር መሆኑን እና በራስ ደካማ አመለካከት በመታበይ በሥላሴ ሥራ መግባት’ መጠራጠር.. እንደሚጎዳ፤ እንደዚሁም በጽኑ እምነት በመኖር እና በሥላሴ ስም የተጠመቅን ልጅነታችንን በኃጢአት ሳናሳድፍ በንስሐ ታጥበን እና በምግባር ጸንተን መጠበቅ እንደሚገባ የበዓሉ መልእክት ያስገነዝበናል፡፡
ቅዱስ ቃል እንዲል፦
የታማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።
ኤፌ. 4÷30
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር
ይምራን ይቆየን
የ ቅድስት ሥላሴ ምህረታቸዉ አይለየን🙏🙏🙏
✨አሜን✨
ሼር በማድረግ እንዲሁም ላልሰማ በመንገር የሥላሴ ልጅነቶን ያሳዩን🙏

ይህ ✝የህይወት መንገድ✝ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን
👉ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
👉የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
👉የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
👉መንፈሳዊ ግጥሞች
👉መንፈሳዊ ታሪኮች
👉የቮይስ ትምህርቶች
👉የቪድዮ ትምህርቶች
👉እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች 👉መንፈሳዊ መዝሙሮችና የተለያዩ🔵መንፈሳዊ🔵 አገልግሎቶችን ያቀርባል።የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ✝ህይወት ቲዩብ✝የተሰኘውን ብዙ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም❤️ሰብስክራይብ❤️ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube

Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
ላንተም ላንቺም ለኔም ለሁላችን ይጠቅማል እናንብብ🙏
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
+ የምወደው ልጄ ይህ ነው +
በጥምቀት በዓል በታላቅ ፍቅር ሲያመሰግኑ በነበሩት ወጣቶች
አንጻር የሚከተለው ተግሣፅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጣ :-
በእርግጥ ያንተን ያህል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጣት
አይችልም፤ ኦሪት ዘፍጥረት የቱ ጋር እንደሆነ ዜና መዋዕልም የት
እንደሚገኝ አያውቅም። ምናልባት ከራእየ ዮሐንስ ኃይለ ቃል
ለማንበብ መዝሙረ ዳዊት ላይ ገልጦ ይዳክር ይሆናል፤ ምንም
ምስጢር አያውቅም፤ ለአንድምታው ለትርጉዋሜውም እንግዳ
ይሆናል፤ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታትን አይለይም።
ጊዮርጊስ ሰማዕቱን ከመላእክት አንዱ አድርጎ ያስበዋል፤
ለየትኛውም ሃይማኖታዊ ጥያቄ መልስ መስጠት አይችልም፤
ዛሬም የእርሱ ጥያቄ ዓሣ ፆም አለው ወይስ የለውም? የሚል
ሊሆን ይችላል፤ በማህሌት እና በሰዓታት በቅዳሴና በወረብ
መካከል ያለው ልዩነት አይገባውም! ለእርሱ ቤተክርስቲያን ውስጥ
የሚሰማ ዜማ ሁሉ ቅዳሴ ነው፤ ስለ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ምንም
አያውቅም። በእርሱ አስተሳሰብ በጾም ቀን ፀበል መጠጣት ጾም
አያፈርስም፤ የሚያማትበውም አንተ በምታውቀውና በምታብራራው
ሥርዓት ሳይሆን እጅን በማወዛወዝ ሊሆን ይችላል።
የሰንበት ትምህርት ቤትን ተከታታይ ትምህርት አልተማረም፤
በጉባኤ አባልነትም አልተመዘገበም፤ በየትኛውም ምድብ
አያገለግልም፤ ከየተኛው መንፈሳዊ ት/ቤት አልተመረቀም፤
ይሁንና የምወደው ልጄ ይህ ነው።
የሚዘምረው መዝሙርም ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያልጠበቀ ነው፤
ሽብሸባውም እንዲሁ፤ አለባበሱም ብዙ ጉድለት አለበት፤
ነጠላውን እንደዋዛ ይጠመጥመዋል እንጅ በትምህርተ መስቀል
አያደርግም፤ አረማመዱም የምንፈሳዊ ሰው አይደለም ፀጉሩን
የተንጨባረረ እና የተጠቀለለ ነው፤ የሚውልበት ሥፍራ መልካም
ላይሆን ይችላል፤ በሰው ሁሉ የተጠላ የተተፋ ይሁን፤ ግን ልንገርህ
-የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አናንያ ሆይ 'የሳኦልን ክፉ አትንገረኝ ፤ የእርሱን የቀደመ
ጭካኔውንና በሰው ዘንድ ያለውን ክፉ ስም አትንገረኝ፤ ጌታ ሆይ
መጥፎ ነው' እያልክ አትወትውተኝ ሁሉንም አውቀዋለሁ፤ ነገር
ግን ካንተ ይልቅ የሚሰማኝ የሚፈራኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አንተ በቤቴ ኖረህ ሳትሰማኝ ቃሌንና ትእዛዜን ተለማምደህ ቸል
ብለህ ስትኖር፣ የተናገርኩትን ትእዛዝ ቸል ሳይል የምፈፅም የእኔ
ምርጥ እቃ የምወደው ልጄ ይህ ነው። አንተ የለመድከውን አንተ
የተዳፈርከውን መቅደሴን በሩቅ እያየ የሚፈራ የሚንቀጠቅጥ
ሳነሳው የሚነሳ ሳስቀምጠው የሚቀመጥ ምርጥ ዕቃዬ
-የምወደው ልጄ ይህ ነው።
እርግጥ ነው ዜማ አያውቅም እኔን ግን ያውቀኛል፤ ምንም ጥቅስ
አልያዘም ትህትናን ግን ይዟል፤ የቅዳሴን ተሰጥዖ አይመልስም እኔ
ስጠራው ግን ይመልስልኛል፤ እኔ ግን ይፈራኛል። ስለ ስሜ ሲተጋ
አይታክትም፤ ስለ ክብሬ ሲንከራተት አልተማረረም፤ ያንተን
ቸልተኛውን ትእዛዝና ተገሳፅ በትህትና ተቀበለ እንጅ እኔን አክብሮ
አከበረህ እንጅ ለታቦት ማለፊያ መንገድ ሲደለድል፤ ቆሻሻ ሲዝቅ
አፈር ሲሸከም ካንተ ያገኘውን ጥቅስ በየመንገዱ ሲሰቅል ድንጋይ
ሲሸከም በፊቱ ላይ ደስታን እንጅ አንዳች ምሬት አላየሁበትም።
ስሜታዊ ሆኖ ነው ስላልበሰለ ነው አትበለኝ የቤቴ ቅናት
የምትበላው ለእኔ የታመነ የምወደው ልጄ ይህ ነው።
ስሜታዊ መሆንስ እንዳንተ ማንቀላፋት ነው? መብሰልስ ቸልተኝነት
ነው? ስምኦን ሆይ ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ ኃጥአተኛ ነው
እንዲህ አድርጓል አትበለኝ አንተ ያልሠራኸውን አልሠራም እኔ
ያየሁትን ክፋቱን አይደለም፤ በንስሐ በትህትና ማጎንበሱን ነው።
ለክብሩ ሳይሳሳ በእንባ እግሮቼን አጥቧል ምንጣፍ አንጥፎ ሳር
ጎዝጉዞ በአደባባይ ከፊቴ ስደፋ ያን ጊዜ ነው የልጄን ልብ ያየሁት።
ስለሱ አንዳች ክፉ አትንገረኝ - የምወደው ልጄ ይህ ነው።
አንተ መዘመር ሰልችቶሃል፤ ማጨብጨብም ደክሞሃል፤ እርሱ ግን
ሲያመሰግን ቢውል ቢያድር አይጠግብም። ምናልባት ጀማሪ
ስለሆነ ነው ትል ይሆናል፤ አንተ ፈፃሚ ስለሆንክ ነው
የተሰላቸኸው? አንተ መዝሙር የምትዘምረው ከበሮ መምታት ደስ
ስለሚልህ ወይም ለታይታ ብቻ ይሆናል፤ እርሱ ግን በባዶ እጁ
በማመስገኑ ደስተኛ ነው።
ልክ ነህ ጀማሪ ነው፥ ስሜታዊ ነው፤ ያልበሰለ ነው፤ ነገር ግን
የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተ ደስ አልተሰኘሁም፤ በተማርኸው
መጠን አልኖርክም በዘራኸው መጠን አላፈራህም፤ ስለ ቅናቱ
በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተስ ደስ
የሚለኝ መቼ ነው?
ይህን የእግዚአብሔር ተግሣጽ ከመቀበል ጋር አንድ መልእክት
ይቀራል። እነዚህ ወጣቶች ቀድሞም በቃለ እግዚአብሔር
ተኮትኩተው አላደጉም። ምንም በጥሩ ምግባር ባይታወቁም
በልባቸው ግን እንደ እሳት የሚንቀለቀል ሃይማኖት አላቸው። ፈሪሃ
እግዚአብሔር አላቸው።
እኛ ወደ እነርሱ ባንሄድ እነሱ ግን ወደኛ መጥተዋል። ሌላ ምን
እንላለን። ነብዩ 'መንፈሱ ሰብስቧቸዋልና ከነዚህ አንድ አትጠፋም'
እንዳለ ያለ ቀስቃሽ የሰበሰባቸው የእግዚአብሔር መንፈስ
እንዲጠብቃቸው እንዲያጸናቸው እንመኛለን። በጎች ኑረው በረት
ጠበበ አይባልምና ቤተ ክርስቲያንም መዋቅሯን አጠናክራ
እንደምትቀበላቸው ተስፋ እናደርጋለን። ሁሌም ለጥምቀት ብቻ
የሚመጡ ክርስቲያኖች እንዳይሆኑ እንደ ጳውሎስ ምርጥ ዕቃ
እንዲሆኑ እምነታቸው በእውቀት እንዲደገፍ የማድረግ ግዴታ
የቤተ ክርስቲያን ነው::
ለወጣቶቹ ግን ጋር አንድ ቃለ ሐዋርያ እንጥቀስ።
"እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም
ስለምታገለግሏቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን
ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለም።" ዕብራውያን 6፥10
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጥር 2000 ዓ.ም የተጻፈ
አዲስ አበባ

Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች via @like
አንድ እድሜያቸው የጠና ማየት የማይችሉ ሽማግሌ ሁል ጊዜ
መንገድ ዳር ተቀምጠው ይለምኑ ነበር ፡፡ ሁሌም በሚለምኑበት
ወቅት አንድ የማይለያቸው ጽሑፍ የያዘ ካርቶን ነበር ፡፡ በካርቶኑ
ላይ " ማየት አልችልም እርዱኝ " ይላል ። አላፊው አግዳሚም
ሰው ጽሑፉን እያየ በአጠገባቸው ያልፋል ፡፡ አንዳንዱ ያለውን
ጣል ጣል ያረጋል የቀረው ደሞ ትቶ ያልፋል ፡፡
ነገር ግን አንድ ቀን በጠዋት ይህ ተከሰተ ፡፡ ከዚህ በፊት የማያውቁት ሰው ወደ እሳቸው ቀረብ ብሎ ጽሑፍ የያዘውን ካርቶን አንስቶ ጫር ጫር አድርጎ መልሶ ካስቀመጠው በኀላ ምንም ሳይሰጣቸው ጥሎ ሄደ ፡፡ ሽማግሌው በሚሰሙት ግራ
ተጋቡ ። ሰውየው አጠገባቸው መጥቶ ሲቆም ብዙ ብር
ሊሰጣቸው አልያሞ ችግራቸውን ሊጠይቃቸው መስሎቸው ነበር
ነገር ግን ምንም ሳይል ነበር ጥሎአቸው የሄደው ፡፡ ትንሽ ቆይቶ ግን የሳቸውን ሁኔታ የሚቀይር ነገር ተፈጠረ ፡፡ አላፊ አግዳሚው ሁሉ ያለውን እያወጣ ይሰጣቸው ጀመረ ፡፡ ከሳንቲም አልፎ ብዙ ሰዎች ብር በእጃቸው ይሰጡአቸው ጀመር ። ሽማግልው ግራ ተጋቡ ቆይ ያ ሰውዬ ምን አርጎ ነው የሄደው ብለው ራሳቸውን ሲጠይቁና ግራ ሲጋቡ ዋሉ ፡፡ በዛች ሰአት ብቻ ሰዎች የረዱአቸው ወር ሙሉ ለምነው ካገኙት ይበልጥ ነበር ፡፡
በዚህ ግርምት ቆይተው ወደ ምሳ ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ
ወደሳቸው ቀረበ ፡፡ እሳቸውም በጥርጣሬ "ቅድም አንተ ነህ
ጽሑፍ የጻፍከው ? ቆይ ምን ብለህ ነው የጻፍከው? " ልጄ
አሉት ። ሰውየውም በደስታ " አባቴ በእርግጥ በገንዘብ አልረዳሆትም ነገር ግን ጽሑፉን እንዳየሁ የተጻፈው ነገር ሰዎች እንዲረዱዎት ብዙ እንደማያስችል ስላወኩ የተጻፈውን ነው የለወጥኩት ፡፡ መጀመሪያ '
#ማየት_አልችልም_እርዱኝ ' ይል ነበር እኔ ደግሞ ከጀርባው '
#ዛሬ_ቀኑ_ደስ_ይላል_ግን_እኔ_አላየውም ' ብዬ አስተካከልኩት ፡፡ አዩ አባቴ ሰው ይህን ሲያነብ የእርሷን አለማየት ሳይሆን የራሱን ማየት ስለሚያስብ በደስታ ለእርሶ
ያለውን ይለግሳል ። " አላቸው ፡፡ ሽማግሌው እጁን ከያዙ በኀላ
እያመሰገኑት እጁን ይስሙ ጀመር ፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰውን በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በሃሳብም መርዳት ይቻላል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
#share_and_support_us.
#አብሮነታችሁ_ያበረታናል።

ቶ መስቀል እና የሰለ(የ)ጠነው አለም/ Ankh and modern world/
ከዚህ ቀደም በየ ድህረ ገፁ የተለጠፉትን ስለ ቶ መስቀል የሚገልፁ ፅሁፎች ከራሳችን እሳቤ ጋር በማዛመድ ፅፈንላችሁ ነበር። አሁን ደግሞ ከቤተክርስቲያን ስርአት አንፃር ያለውን ለቀንላችኋል። ሀሳባችሁን ሰብሰብ፣ አዕምሯችሁን ከፈት አድርጋችሁ አንብቡና፤ ለጓደኞቻችሁ #ሼር አድርጉላቸው።
የዳቢሎስ ማህበርተኞች በአንገታቸው፣ በልብሶቻቸው፣ በቦርሳቸው፣ በንቅሳት መልክ ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። እንደ እውነቱ ከሆነ የቶ መስቀልን እውነተኛ ምንነት መናገር እጅግ ከባድ ነው። ነገረ ግን በሰለጠነው ዘመን ፓጋኖች ምልክታየው አድርገው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀልም ቢሆን ይጠቀሙበታል። እንዲያውም በጆሮ ጌጥ እና በልብስ ማድረግ አንሷቸው በጫማ ሶል ላይ ያደርጉታል።
ክርስቶስ በወንጌሉ ዮሐ 6:47 "በኔ የሚያምን የዘለአለም ህይወት አለው" ይላል። ታዲያ የዘለአለም ህይወት ቁልፉ ቶ መስቀል ወይስ ክርስቶስ??
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በማጭበርበር ወደ ገሀነም መንገድ መምራት የጀመሩት ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ የተሰኘው ማህበርም ቶ መስቀልን የማህበሩ መለያ አድርገውታል። አንድ በዚህ ማህበር ዋና አባል የነበሩ አባትም ከስህተታቸው ታርመው ወደ እናታቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን መመለሳቸውን በማህበረ ቅዱሳን ቴቪ/EOTC/ ላይ ተናግረዋል።
ከአንድ ኦርቶዶክሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለቀቀ ቪድዮ ላይ ደግሞ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ፣ መሪ ራስ አማን በላይ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳም ስለ ቶ መስቀል በስፋት የተናገሩ ሲሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሚለው ሳይሆን ተዋህዶ በሚለው ብቻ የሚያምኑ ግለሰቦች ነበሩ ይላል። ነገር ግን የታሪክ መፅሀፎቻቸውን ሪፈር ማድረግ የለብንም ማለት አይደለም። እውነት የሆነውን ታሪክ በማስረጃ እንቀበላለን።
ልብ የምትሉት ግን ሰይጣናዊ ማንነት አለውም እያልኩ አይደለም። ምክንያቱም አሁን ትልቅ ውዝግብ እየፈጠረ ያለው ይኼው ጉዳይ ነው።
ገላትያ 6:14 "አለም ለኔ ከተሰቀለበት እኔም ለአለም ከተሰቀልኩበት ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት የለም" ይለናል። ህይወታችን ክርስቶስ ነው። ትምክህታችንም በ34 ዓ.ም በእለተ አርብ በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለበት መስቀል እንጅ 3000 B.C ላይ በግብፃውያን ዘንድ የነበረው "ቶ" አይደለም። "ኢትኤል ቆ በትርን ወንድሙ ሀሙኤል ቶ በትርን ይይዙ ነበር" የሚለውን ታሪክ እንቀበላለን። ነገር ግን በትረ መንግስት እንጅ የድህነት ምልክት እንዳልሆነ በዘመኑ የነበሩት እነ ኢትኤል ይመሰክራሉ።
ፊልጵስዩስ 3:18-20 "ብዙዎች #ለክርስቶስ #መስቀል #ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኳችሁ፤ አሁንም እንኳ እያለቀስኩ እላለሁ #መጨረሻቸው #ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነውና፤ #ሀሳባቸው #ምድራዊ ነው እኛ #ሀገራችን #በሰማይ ነውና፤ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድሀኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ #ክርስቶስን #እንጠባበቃለን።"
ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል በቶ መስቀል ለውጣችሁ አንገታችሁ ላይ ያደረጋችሁ፤ የድሮውን የድህነት ማዕተብ አድርጉ፤ ቶ መስቀልንም አውልቃችሁ አስቀምጡ። ቶ መስቀል ታሪካዊ ማንነት እንደሚኖረው ግልፅ ነው። ሀይማኖታዊም ማንነትም ይኖረው ይሆናል። መቼም ቢሆን ግን ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አይተካም ዶግማ ነውና።
ሁሌም ቢሆን አባቶች ከእኛ ይበልጣሉና "መታዘዝ ከመስዋዕት ይበልጣል" የሚለውን እናስታውስ።
አዋጅ አዋጅ አዋጅ! ያልሰማህ ስማ የሰማህ ላልሰማ አሰማ!
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
ከዚህ ቀደም በየ ድህረ ገፁ የተለጠፉትን ስለ ቶ መስቀል የሚገልፁ ፅሁፎች ከራሳችን እሳቤ ጋር በማዛመድ ፅፈንላችሁ ነበር። አሁን ደግሞ ከቤተክርስቲያን ስርአት አንፃር ያለውን ለቀንላችኋል። ሀሳባችሁን ሰብሰብ፣ አዕምሯችሁን ከፈት አድርጋችሁ አንብቡና፤ ለጓደኞቻችሁ #ሼር አድርጉላቸው።
የዳቢሎስ ማህበርተኞች በአንገታቸው፣ በልብሶቻቸው፣ በቦርሳቸው፣ በንቅሳት መልክ ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። እንደ እውነቱ ከሆነ የቶ መስቀልን እውነተኛ ምንነት መናገር እጅግ ከባድ ነው። ነገረ ግን በሰለጠነው ዘመን ፓጋኖች ምልክታየው አድርገው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀልም ቢሆን ይጠቀሙበታል። እንዲያውም በጆሮ ጌጥ እና በልብስ ማድረግ አንሷቸው በጫማ ሶል ላይ ያደርጉታል።
ክርስቶስ በወንጌሉ ዮሐ 6:47 "በኔ የሚያምን የዘለአለም ህይወት አለው" ይላል። ታዲያ የዘለአለም ህይወት ቁልፉ ቶ መስቀል ወይስ ክርስቶስ??
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በማጭበርበር ወደ ገሀነም መንገድ መምራት የጀመሩት ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ የተሰኘው ማህበርም ቶ መስቀልን የማህበሩ መለያ አድርገውታል። አንድ በዚህ ማህበር ዋና አባል የነበሩ አባትም ከስህተታቸው ታርመው ወደ እናታቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን መመለሳቸውን በማህበረ ቅዱሳን ቴቪ/EOTC/ ላይ ተናግረዋል።
ከአንድ ኦርቶዶክሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለቀቀ ቪድዮ ላይ ደግሞ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ፣ መሪ ራስ አማን በላይ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳም ስለ ቶ መስቀል በስፋት የተናገሩ ሲሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሚለው ሳይሆን ተዋህዶ በሚለው ብቻ የሚያምኑ ግለሰቦች ነበሩ ይላል። ነገር ግን የታሪክ መፅሀፎቻቸውን ሪፈር ማድረግ የለብንም ማለት አይደለም። እውነት የሆነውን ታሪክ በማስረጃ እንቀበላለን።
ልብ የምትሉት ግን ሰይጣናዊ ማንነት አለውም እያልኩ አይደለም። ምክንያቱም አሁን ትልቅ ውዝግብ እየፈጠረ ያለው ይኼው ጉዳይ ነው።
ገላትያ 6:14 "አለም ለኔ ከተሰቀለበት እኔም ለአለም ከተሰቀልኩበት ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት የለም" ይለናል። ህይወታችን ክርስቶስ ነው። ትምክህታችንም በ34 ዓ.ም በእለተ አርብ በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለበት መስቀል እንጅ 3000 B.C ላይ በግብፃውያን ዘንድ የነበረው "ቶ" አይደለም። "ኢትኤል ቆ በትርን ወንድሙ ሀሙኤል ቶ በትርን ይይዙ ነበር" የሚለውን ታሪክ እንቀበላለን። ነገር ግን በትረ መንግስት እንጅ የድህነት ምልክት እንዳልሆነ በዘመኑ የነበሩት እነ ኢትኤል ይመሰክራሉ።
ፊልጵስዩስ 3:18-20 "ብዙዎች #ለክርስቶስ #መስቀል #ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኳችሁ፤ አሁንም እንኳ እያለቀስኩ እላለሁ #መጨረሻቸው #ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነውና፤ #ሀሳባቸው #ምድራዊ ነው እኛ #ሀገራችን #በሰማይ ነውና፤ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድሀኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ #ክርስቶስን #እንጠባበቃለን።"
ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል በቶ መስቀል ለውጣችሁ አንገታችሁ ላይ ያደረጋችሁ፤ የድሮውን የድህነት ማዕተብ አድርጉ፤ ቶ መስቀልንም አውልቃችሁ አስቀምጡ። ቶ መስቀል ታሪካዊ ማንነት እንደሚኖረው ግልፅ ነው። ሀይማኖታዊም ማንነትም ይኖረው ይሆናል። መቼም ቢሆን ግን ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አይተካም ዶግማ ነውና።
ሁሌም ቢሆን አባቶች ከእኛ ይበልጣሉና "መታዘዝ ከመስዋዕት ይበልጣል" የሚለውን እናስታውስ።
አዋጅ አዋጅ አዋጅ! ያልሰማህ ስማ የሰማህ ላልሰማ አሰማ!
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
Telegram
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ማህበር
ቅድስት ሥላሴ
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
🤴 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ 🤴 🤴 🤴
🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ
🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?
🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል
🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች
እነዚህን እና ሌሎች ሚስጥራትን 🤴 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ ማወቅ ከፈለጉ
join join join
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ
🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?
🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል
🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች
እነዚህን እና ሌሎች ሚስጥራትን 🤴 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ ማወቅ ከፈለጉ
join join join
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
Telegram
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ማህበር
ቅድስት ሥላሴ
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
ይህ ✝የህይወት መንገድ✝ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን
👉ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
👉የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
👉የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
👉መንፈሳዊ ግጥሞች
👉መንፈሳዊ ታሪኮች
👉የቮይስ ትምህርቶች
👉የቪድዮ ትምህርቶች
👉እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች 👉መንፈሳዊ መዝሙሮችና የተለያዩ🔵መንፈሳዊ🔵 አገልግሎቶችን ያቀርባል።የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ✝ህይወት ቲዩብ✝የተሰኘውን ብዙ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም❤️ሰብስክራይብ❤️ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
👉ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
👉የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
👉የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
👉መንፈሳዊ ግጥሞች
👉መንፈሳዊ ታሪኮች
👉የቮይስ ትምህርቶች
👉የቪድዮ ትምህርቶች
👉እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች 👉መንፈሳዊ መዝሙሮችና የተለያዩ🔵መንፈሳዊ🔵 አገልግሎቶችን ያቀርባል።የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ✝ህይወት ቲዩብ✝የተሰኘውን ብዙ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም❤️ሰብስክራይብ❤️ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
ስለ ቶድሮስ የተጠየቁ ጥያቄዎች
፩°ቶድሮስ ተወልዷል ይባላል
፪°ቶድሮስ ናአኵቶለአብ ነው?
፫°መች ነው የሚመጣው
ቶድሮስ ተወልዷል ለተባለው አዎ ተወልዷል አባቶች እንዳስቀመጡልን ከሆነ ቶድሮስ ተብሎ የሚመጣው ናአኵቶለአብ ነው አዲስ የሚመጣ ሰው የለም የተለያዩ ሰዎች የተለያየ ታሪክ ይፅፋሉ ነገር ግን ቶድሮስ እራሱ ናአኵቶለአብ ነው መች ነው የሚመጣው ለተባለው ትንቢቱ ሲፈፀም በፐርሰንት ይቀመጥ ከተባለ 99.9% ተፈፅሟል። አሁን ሀገራችን ላይ የሚፈፀመው ነገር ስይመለከት ደግሞ ይልቁንም ቶድሮስ መንገድ ላይ ነው ያስብላል። ስለ እሱ የሚናገር መፅሐፍ ጠቁሙን ላላችሁ ደግሞ ብዙ መላምቶች ስላሉ ይሄ ብለን ይመንጠቁመው መፅሀፍ የለም በአሁን ሰአት ገበያ ላይ የለም ቶድሮስ የሚል መፅሀፍ ማግኝት ከቻላችሁ ስለ ትንቢት መፅሀፍ ግልፅ ያደርጋል።

የ ቅድስት ሥላሴ ልጆች
"ኹለት፡ ወይም፡ ሦስት፡ በስሜ፡ በሚሰበሰቡት፡ በዚያ፡ በመካከላቸዉ፡ እኾናለኹናማቴ 18:20
#በማህበራችን
#ሰኞ፡ ያወቁትን ማሳዉቅ (ጥያቄና መልስ)
#ማክሰኞ፡ ስለ ቤተ-ክርስትያናችን እንወያይ
#ረቡዕ፡ ምስጋና እና ዝማሬ
#ሐሙስ፡ መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ
#አርብ፡ ስለ አፅራረ ቤተክርስትያን
#ቅዳሜ፡ ስለ መንፈሳዊ ጉዞዎች
#እሁድ፡ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ምን ይመስላል
ለመመዝገብ @kiya17
https://www.tg-me.com/enamsgen

"ኹለት፡ ወይም፡ ሦስት፡ በስሜ፡ በሚሰበሰቡት፡ በዚያ፡ በመካከላቸዉ፡ እኾናለኹና ማቴ ፤ 18፥20
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
ወንድሜ ኦረቶዳክስ ከሆን እባክህ አስተውል
ይ ጹሁፍ ተቀነባብሮ የተጻፈ ነው
በደንብ አንብበው ከታች አከባቢ
ይቅርታ ስለረበሽኩህ እኔ አምላክህ ነኝ ይላል
አምላክ ከመቼ ጀምሮ ነው ጹሁፍ መጻፍ የጀመረው ያሳዝናል
ሌላ ደግሞ እባክህ ከህይወትህ 30 ደቂቃ ስጠኝ ይላል አስተውል ወዳጄ
ለጌታችን ለኛ ብሎ ለተቸነከረው ሰላሳ ደቂቃ በቂናት ብለህ ታስባለህ
ሌላው ደግሞ ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ ይላል
ምንማለት ተፈልጎ ነው የሰው ልጅ ካልጸለየ እንዴት ነው ከአምላኩጋረ የሚገናኘው
በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆነ መልእክቱን ላክ ይላል ምን ማለት ነው
መልእክቱን ካልላክኩ በአምላኬ አልተማመንም ማለት ነው
ይህ መልእክት በእርግጠኝነት ከየት እደመጣ ላንተም ግልጽ ሳይሆን አልቀረም የተዋህዶን ልጆችን ለመፈተን የተዘጋጀ ወጥመድ ነው
ስለዚህ አሁንየነገረኩሁን ሁሉ ለተዋህዳ ልጆች ንገራቸው እንዳይታለሉ
አመሰግናለሁ

VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።
የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???
ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው።
የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው።
ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት።
ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡
ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም።
እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው።
ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።
ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር።
በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል
1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗
2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗
3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው።
Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው።
እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን???
" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6)
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን። አሜን
ሼር ትዉልዱን እንታደገዉ‼️
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።
የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???
ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው።
የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው።
ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት።
ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡
ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም።
እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው።
ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።
ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር።
በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል
1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗
2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗
3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው።
Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው።
እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን???
" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6)
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን። አሜን
ሼር ትዉልዱን እንታደገዉ‼️
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
Telegram
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ማህበር
ቅድስት ሥላሴ
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
Forwarded from ቦሌ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት
ዕጣው #መጋቢት_26_ ይወጣል
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የቦሌ ክ/ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰ/ት/ቤቶች በተሻለ መልኩ ለማደራጀት እና የአገልግሎቱን አውድ ለማስፋት ታስቦ በመሸጥ ላይ የሚገኝ ትኬት ነው። ከዚህ ትኬት የሚገኘው ገቢ ቢያንስ 10 ሰ/ት/ቤቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ለሟቋቋም የሚረዳ ነው።
#የልዩ_ዕጣ መውጫ ቀን መጋቢት 26/2013 ።
ሁላችንም እድላችንን እየሞከርን ትኬቱን በመቁረጥና ድጋፍ በማድረግ የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጥሪው ተላልፏል፤
1ኛ እጣ - #በገና
2ኛ እጣ - #ነጠላ-ጋቢ
3ኛ እጣ - #ትልቅ-ስዕል-አድህኖ(2)
4ኛእጣ - #ገድለ-ቅዱሳን(ብዛት-3)
5ኛ እጣ -# ድርሳናት (ብዛት-2)
6ኛ እጣ -# መዝሙረ -ዳዊት(2)
7ኛ እጣ - # መጸሐፍ -ቅዱስ(2)
8ኛ እጣ - # አዋልድ መጸሓፍት ለ3 ሰዎች
የያዘ የእጣ ትኬት ሲሆን ዋጋው 25 (ሃያ አምስት ብር) ነው፡፡
ቲኬቱን በክ/ከተማ ስር ባሉ ሰ/ት/ቤቶች እና በሌሎች ክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ :-0924-37-31-33

+++ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን +++
ነገ ይሄ በእኛ ላይ እደማይሆን በምን እርግጠኛ ነን?
1፤አቤቱ፥አሕዛብ፡ወደ፡ርስትኽ፡ገቡ፤የቅድስናኽንም፡መቅደስ፡አረከሱ፥ኢየሩሳሌምንም፡እንደ፡መደብ፡አደረጓት።
2፤የባሪያዎችኽንም፡በድኖች፡ለሰማይ፡ወፎች፡መብል፡አደረጉ፥የጻድቃንኽንም፡ሥራ፡ለምድር፡አራዊት፤
3፤ደማቸውንም፡በኢየሩሳሌም፡ዙሪያ፡እንደ፡ውሃ፡አፈሰሱ፥የሚቀብራቸውም፡ዐጡ።
4፤ለጎረቤቶቻችንም፡ስድብ፡ኾን፟፥በዙሪያችንም፡ላሉ፡ሣቅና፡ዘበት።
5፤አቤቱ፥እስከ፡መቼ፡ለዘለዓለም፡ትቈጣለኽ፧ቅንአትኽም፡እንደ፡እሳት፡ይነዳ፟ል፧
6፤ስምኽን፡በማይጠሩ፡መንግሥታት፡ላይ፡በማያውቁኽም፡አሕዛብ፡ላይ፡መዓትኽን፡አፍስ፟፤
7፤ያዕቆብን፡በልተውታልና፥ስፍራውንም፡ባድማ፡አድርገዋልና።
8፤የቀደመውን፡በደላችንን፡አታስብብን፥ምሕረትኽ፡በቶሎ፡ታግኘን፥እጅግ፡ተቸግረናልና።
9፤አምላካችንና፡መድኀኒታችን፡ሆይ፥ርዳን፤ስለስምኽ፡ክብር፥አቤቱ፥ታደገን፥ስለ፡ስምኽም፡ኀጢአታችንን፡አስተሰርይልን።
10፤አሕዛብ፥አምላካቸው፡ወዴት፡ነው፧እንዳይሉ፥የፈሰሰውን፡የባሪያዎችኽን፡ደም፡በቀል፡በዐይኖቻችን፡ፊት፡አሕዛብ፡ያወቁ፤
11፤የእስረኛዎች፡ጩኸት፡ወደ፡ፊትኽ፡ይግባ፤እንደ፡ክንድኽም፡ታላቅነት፡ሊገደሉ፡የተፈረደባቸውን፡አድን።
12፤አቤቱ፥የተዘባበቱብኽን፡መዘባበታቸውን፡ለጎረቤቶቻችን፡ሰባት፡ዕጥፍ፡በብብታቸው፡ክፈላቸው።
13፤እኛ፡ሕዝብኽ፡ግን፥የማሰማሪያኽም፡በጎች፥ለዘለዓለም፡ እናመሰግንኻለን፤ለልጅ፡ልጅም፡ምስጋናኽን፡እንናገራለን።
አሜን , , , 😭🙏
ይሄ ሁሉ በንጹሃን ላይ የሚደረገው ግፍ እና መከራ በኛ ሀጥያት ምክንያት ነው። ለሀጥዓን የመጣው ለጻድቃን ይተርፋል እደሚባለው እኛም ስለ ቤትክርስትያናችን ፡ ስለ ሀገራችን ፡ ስለ ወገኖቻችን ፡ ስለራሳችን ብለን ንስሀ እንግባ ፡ እንፀፀት ከፊታችን ያለው የጂሀድ ጦርነት እዳይበላን ከመቼውም በላይ ልንነቃ ይገባል።
መቅደም ያለበትን ብናስቀድም መልካም ነው ባይ ነኝ። ሀገር ስትኖር ፡ ወገን ሲኖር ነውና መኖር ሚቻለው በዚ ዘመን ማይሰራ ስራ እየሰራን በነጮች ፍልስፍና አይምሮአችንን እያደነዘዝን ከምንቆም ትንሽ ገታ አድርገነው ስለ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስላሟን ፡ ፍቅሯን ፡ ማንነቷን ፡ እውቀቶቿን , , , ብናስብ ለሀገራችን መፍትሄው በእጃችን ላይ ነው።
በአባቶች የተነገረውን አስታውሱ በሰባት የሀረብ ሀገራት እና በሁለት ሀያላን ሀገራት የሚመራ ጦርነት በሀገራችን እደሚመጣ ተናግረዋል ብዙም አይርቅም።
መፍትሄው እኛው ኦርቶዶክሳውያን ጋር ነው። ታጥቀን መጠበቅ አለብን ትጥቃችንም ሰው ሚገድል መሳርያ ሳይሆን ንስሀ ፡ ቅዱስ ስጋው ክብር ደሙ ነው። ይሄን ካደረግን ቤተክርስትያንም ፡ ሀገራችንም ፡ እኛም ሰላም የምንሆንበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
ነገ ይሄ በእኛ ላይ እደማይሆን በምን እርግጠኛ ነን?
1፤አቤቱ፥አሕዛብ፡ወደ፡ርስትኽ፡ገቡ፤የቅድስናኽንም፡መቅደስ፡አረከሱ፥ኢየሩሳሌምንም፡እንደ፡መደብ፡አደረጓት።
2፤የባሪያዎችኽንም፡በድኖች፡ለሰማይ፡ወፎች፡መብል፡አደረጉ፥የጻድቃንኽንም፡ሥራ፡ለምድር፡አራዊት፤
3፤ደማቸውንም፡በኢየሩሳሌም፡ዙሪያ፡እንደ፡ውሃ፡አፈሰሱ፥የሚቀብራቸውም፡ዐጡ።
4፤ለጎረቤቶቻችንም፡ስድብ፡ኾን፟፥በዙሪያችንም፡ላሉ፡ሣቅና፡ዘበት።
5፤አቤቱ፥እስከ፡መቼ፡ለዘለዓለም፡ትቈጣለኽ፧ቅንአትኽም፡እንደ፡እሳት፡ይነዳ፟ል፧
6፤ስምኽን፡በማይጠሩ፡መንግሥታት፡ላይ፡በማያውቁኽም፡አሕዛብ፡ላይ፡መዓትኽን፡አፍስ፟፤
7፤ያዕቆብን፡በልተውታልና፥ስፍራውንም፡ባድማ፡አድርገዋልና።
8፤የቀደመውን፡በደላችንን፡አታስብብን፥ምሕረትኽ፡በቶሎ፡ታግኘን፥እጅግ፡ተቸግረናልና።
9፤አምላካችንና፡መድኀኒታችን፡ሆይ፥ርዳን፤ስለስምኽ፡ክብር፥አቤቱ፥ታደገን፥ስለ፡ስምኽም፡ኀጢአታችንን፡አስተሰርይልን።
10፤አሕዛብ፥አምላካቸው፡ወዴት፡ነው፧እንዳይሉ፥የፈሰሰውን፡የባሪያዎችኽን፡ደም፡በቀል፡በዐይኖቻችን፡ፊት፡አሕዛብ፡ያወቁ፤
11፤የእስረኛዎች፡ጩኸት፡ወደ፡ፊትኽ፡ይግባ፤እንደ፡ክንድኽም፡ታላቅነት፡ሊገደሉ፡የተፈረደባቸውን፡አድን።
12፤አቤቱ፥የተዘባበቱብኽን፡መዘባበታቸውን፡ለጎረቤቶቻችን፡ሰባት፡ዕጥፍ፡በብብታቸው፡ክፈላቸው።
13፤እኛ፡ሕዝብኽ፡ግን፥የማሰማሪያኽም፡በጎች፥ለዘለዓለም፡ እናመሰግንኻለን፤ለልጅ፡ልጅም፡ምስጋናኽን፡እንናገራለን።
አሜን , , , 😭🙏
ይሄ ሁሉ በንጹሃን ላይ የሚደረገው ግፍ እና መከራ በኛ ሀጥያት ምክንያት ነው። ለሀጥዓን የመጣው ለጻድቃን ይተርፋል እደሚባለው እኛም ስለ ቤትክርስትያናችን ፡ ስለ ሀገራችን ፡ ስለ ወገኖቻችን ፡ ስለራሳችን ብለን ንስሀ እንግባ ፡ እንፀፀት ከፊታችን ያለው የጂሀድ ጦርነት እዳይበላን ከመቼውም በላይ ልንነቃ ይገባል።
መቅደም ያለበትን ብናስቀድም መልካም ነው ባይ ነኝ። ሀገር ስትኖር ፡ ወገን ሲኖር ነውና መኖር ሚቻለው በዚ ዘመን ማይሰራ ስራ እየሰራን በነጮች ፍልስፍና አይምሮአችንን እያደነዘዝን ከምንቆም ትንሽ ገታ አድርገነው ስለ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስላሟን ፡ ፍቅሯን ፡ ማንነቷን ፡ እውቀቶቿን , , , ብናስብ ለሀገራችን መፍትሄው በእጃችን ላይ ነው።
በአባቶች የተነገረውን አስታውሱ በሰባት የሀረብ ሀገራት እና በሁለት ሀያላን ሀገራት የሚመራ ጦርነት በሀገራችን እደሚመጣ ተናግረዋል ብዙም አይርቅም።
መፍትሄው እኛው ኦርቶዶክሳውያን ጋር ነው። ታጥቀን መጠበቅ አለብን ትጥቃችንም ሰው ሚገድል መሳርያ ሳይሆን ንስሀ ፡ ቅዱስ ስጋው ክብር ደሙ ነው። ይሄን ካደረግን ቤተክርስትያንም ፡ ሀገራችንም ፡ እኛም ሰላም የምንሆንበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
Telegram
የቅድስት ሥላሴ ልጆች ማህበር
ቅድስት ሥላሴ
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
#ማህበሩ አላማዉ
፩.ኦርቶዶክስአዊ ስርአትን የጠበቁ አስተማሪ ትምህርቶች፣ መዝሙር፣ጥያቄ እና መልሶችን ለተዋህዶ ልጆች ማቅረብ፤
፪.የሥላሴ ልጆችን ሰብስቦ ማህበር በመፍጠር ቅዱስ ስራዎችንመስራት …
የመወያያ ግሩፕ ላይ ቤተሰብ ለመሆን የምትፈልጉ
@enamsgen @enamsgen
ለማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት @kiya17 ያድርሱን
Forwarded from የድንግል ማርያም ልጆች
📣አዋጅ📣
📣 አዋጅ📣
📣አዋጅ📣
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እነሆ ከዛሬ ቀን ጀምሮ የድንግል ማርያም ልጆች በተሰኘው ቻናላችን ለይ መንፈሳዊ የግጥም ውድድር ሰላዘጋጀን የግጥም ተሰጥኦ ያላቸው የተዋህዶ ልጆች ከዛሬ ጀምሮ መንፈሳዊ ግጥማችሁን
በ 👉 @Eyobayemaryame ላይ በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ።
👉 አንደኛ የወጣው የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ እና የቻናሉ admin ይሆናል።
👉ሁለተኛ የወጣ 15 ብር ካርድ ተሸላሚ ሲሆን
👉ሶስተኛ የወጣው ደግሞ 10 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል።
❌ማሳሰቢያ የውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው መንፈሳዊ ይዘት ያለው ግጥም የላከ ብቻ ነው።
👉ውድድሩ የሚጀመረው ከ ቀን 14/06/2013 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ነው።
👉ውድድሩ የሚያበቃው 17/06/2013 ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ ነው።
❗️የውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው ተወዳዳሪ ባገኘው የላይክ like (👍) ብዛት ነው።
✝ መልካም እድል ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
ቻናላችንን ለማግኘት 👇
@ydngellijoch

በጣም አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉 ቀን፣ እሑድ የካቲት 14 ቀን 2013 ዓ. ም.
👉 ሰዓት፣ 3:00 ጀምሮ
👉 ቦታ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ
👉 የሚገኙ፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች የሥራ አመራርና የወቅታዊ ጉዳይ ክፍል አባላትና የክ/ከተሞችና የአ. አ. ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራርና የወቅታዊ ጉዳይ ክፍል አባላት በሙሉ።
📣 በዕለቱ በወቅታዊ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ጥብቅ መረጃ ይቀርባል፣ ወሳኝ የቀጣይ ጊዜ አገልግሎት አቅጣጫ ይሰጣል።
📣 ስለሆነም ከላይ የተገለጻችሁ በየደረጃዉ ያላችሁ የሰ/ት/ቤት ሥራ አመራርና የወቅታዊ ክፍል አባላት እንድትገኙ ጥብቅ ጥሪ እናስተላልፋለን።
🔔 ማስታወሻ፣
- መልዕክቱን ለሚመለከታቸው አደራ አስተላልፉ።
- ማርፈድም ሆነ መቅረት ፈጽሞ አይቻልም።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን።
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🇪🇹ኢትዮጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች🇪🇹
ኢትዮጲያ ግን እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር እምትዘረጋበት ቀን እጅግ ቀርቧል:: አሁን የጦር ዛቻ እያየንበት ያለው መዘዘኛው አባይንም በተመለከተ በአንድ በኩል እንደሚያጋድለን በትንቢቱ :~
" አባይ ደፈረሰ ጣናንም ያ'ሙታል:
እንዳትከተሉት ሙት ይዞ ይሞታል" ብለው: ሼህ ሁሴን ተናግረውለታል::
ወደፊት ምን እየተካሄደ እንዳለ እንኳን እንደዚህ ሀሳብ እምንለዋወጥበት እድል እማይኖርበት ግዜ ይመጣል::ዛሬ የተጋራነው ሀሳብ በመጭው ግዜ ትዝታ ይሆናል :: የብሔርና የሃይማኖት ጦርነት የተነሳ ግዜ ያኔ ሁሉ እንዳልነበር ይሆናል:: ከዚህ እሚያድነን አንድ እና አንድ መፍትሄ አሁንም ዛሬ ላይ ሆነን ተግተን እምናረገው ፀሎት እና የእግዚያብሔር ምህረት እንጂ የታጠቅነው የጦር መሳሪያ አይደለም::
አባ ዘወንጌል ስለ አንበጣውም ሆነ ስለጦርነቱ ተናግረውት ያለፉትን ከዚህ ትንቢት ጋር እሚጋራውን ብዙ ነጥቦች አስታውሱ::
ይህን ፖስት ያረኩት የቅርብ ሩቁን ነገን እያሰብክና/እያሰብሽ ጭንቀት ውስጥ ገብተህ/ሽ መኖር እንድታቆም/ሚ አይደለም::ይልቁንም ግዜው እየጠበበ እየጠበበ እንደሄደ አስተውለን ቦታው
ላይ ሲደርስ የተዘጋጀ ልብ እንዲኖረን :ግዜው
እንደ ወጥመድ ድንገተኛ እንዳይሆንብን መጭውን አውቀን ህፀፃችንን እያረምን ራሳችንን እያስተካከልን በፀሎት ከመፃኢው መከራ አትርፎ ለትንሳኤዋ ዘመን እንዲያበቃን እየተማፀንን ኑሮዋችንን እንድንቀጥል ነው::
ምክንያቱም የኛ አይን መጨፈን እሚሆነውን ከመካሄድ አያስቆመውም : ጆሮዋችንን መድፈን እሚነገረውን ከመነገር አይከለክለውም::ይልቁንም አውቀነው መፀለያችን ነገሩን እንደነነዌ ያረግልናል ሊያስቀርልን ይችላል::"
እግዚአብሔር የኢትዮጲያችንን መከራ ያሳጥርልን :ከመፃዒው ጥፋትም ያድንልን!
መድሃኔአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ያው ነው:: መንገድም እውነትም ህይወትም መድሃኒትም እርሱ ነው!!! ወደርሱ እንመለስ ።
ከገባህ ለአንድ ወንድምህና እህትህ ሼር አድርግ።