Telegram Web Link
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
🇪🇹 ሰላም የ ሐመረ ኖኅ ሰ/ት ቤት አባላት በሙሉ 🙏

ከዛሬ ጀምሮ በቻናላችን የሰንበት ትምህርት ቤቱን መረጃዎችን እና ትምህርቶችን ይዘን እንቀርባለን

💫 እርሶም ይህን መልእክት ለጎደኛዎ ሼር በማድረግ ወይም በማጋራት የተዋህዶ ልጅነቶን ያሳዩን #እናመሰግናለን

#_ለመቀላቀል_ሰማያዊዉን_ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hamernoh @hamernoh
@hamernoh @hamernoh
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ለማገዝ ከፈለጉ 👉 @frye18 👈 ያናግሩኝ
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (አጌጥንበት ስምህን) via @like
ሰላም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች

እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ሀይማኖታዊ ይዘት ያለዉ ""የሚያየኝን አየሁት"" የተሰኘ አጭር መንፈሳዊ ታሪክ ለተከታታዮቻችን ይዘን ለመቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል

ታሪኩን ለመልቀቅ የናንተ ድጋፍ እስከመጨረሻዉ አይለየን🙏

@yekdset_selase_lejoch

🙏ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ🙏
ሰላም የሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት አባላት እንዲሁም ምዕመናን።🇪🇹
🇪🇹 ከላይ የለቀቅናቸውን መንፈሳዊ መፃህፍት (pdf) በማውረድ እንድትማሩበት በማሰብ የቀረቡ ናቸዉ።

🇪🇹 ሐመረ ኖኀ ሰ/ት/ቤት 🇪🇹

@hamernoh
@hamernoh
@hamernoh
:
"ልጄ! አንተ ለእኔ አባቴ ነህ" ብሎታል:: አበው
መነኮሳትም ተሰብስበው እጅ ነስተውታል:: በ7 ዓመቱ
የመነነው አባ ዘካርያስ በ52 ዓመቱ በዚህች ቀን ዐርፎ
በክብር ተቀብሯል::

=>አምላከ አፈ ወርቅ ዮሐንስ የድንግል እመ ብርሃንን
ፍቅሯንና ውዳሴዋን ይግለጽልን:: ከአባቶቻችን ክብርና
በረከትንም ያሳትፈን::

=>ጥቅምት 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን
በዓላት=
1.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
2.አባ ዘካርያስ ገዳማዊ
3.አባ ማርዳሪ ጻድቅ
4.ቅዱስ አብጥማዎስ ሰማዕት

=>ወርኀዊ በዓላት
1.እግዚአብሔር አብ
2.ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላዕክት
3."99ኙ" ነገደ መላዕክት
4.ቅዱስ አስከናፍር
5."13ቱ" ግኁሳን አባቶች
6.ቅዱስ አርሳንዮስ ጠቢብ ገዳማዊ
7.አቡነ ዘርዐ ቡሩክ

=>+"+ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ . . . እናንተ
የዓለም ብርሃን ናችሁ:: በተራራ ላይ ያለች ከተማ
ልትሠወር አይቻላትም:: መብራትንም አብርተው በዕንቅብ
በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያናሩታል:: በቤት
ላሉት ሁሉም ያበራል:: መልካሙን ሥራችሁን አይተው
በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ
እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ:: +"+ (ማቴ. 5:13-16)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
@hamernoh
@hamernoh
@hamernoh
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (አጌጥንበት ስምህን)
+++ በስመአብ ወውልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን +++

#በዘመነ_ማትዮስ_በሀገር_ኢትዮጵያ_በ2013ዓ_ም_እንዲ_ይሆናል_ከበረኸኞቱ_የተነገረ

" ተጠንቀቁ ተዘጋጁ ቀርቧል አራጁ " (አባ ዘውንጌል የተናገሩት ቃል ነው)

የበርኽኞቹ መልዕክት በመምህር ዘመድኩን በኩል የተነገር ነው።
ውድ የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ልጆች በማስተዋል ባለመሰላቸት አንቡት አሁን ላይ ሆነን ለውደፊት ለምንወስነው ነገሮች ሁሉ ይጠቅመናል። እናንተም ደናቹ ሌላው እንዲድን ለሌሎች ለእህት ወንድሞቻቹ አጋሩ #ሼር አድርጉት ቢያንስ ለ 10 ሰው 🙏🙏🙏
@yekdset_selase_lejoch

በሀገራችን ላይ የታዘዙ መከራ እኚህ ናቸው
1 * ረሀብ
2 * የእርስ በእርስ ጦርነት እና በሽታ
3 * የተፈጥሮ አደጋዎች

1- #ረሀብ ፡-

በአንድ አንድ ቦታ ተወሰኖ ይነገር የነበረው ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ ይንሰራፋል።

ጎርፍ ፡ የአህዛብ ሰይፍ የአምራቹን ገበሬ በስቃይ ውስጥ ከቶት አልፏል። በዚህም የተነሳ ንዙ ያልተዘሩበት መሬት አለ። በመከራ የቀሩትም ቢሆን አንበጣ እና ጎርፍ ተረባርበው የተዘራውን እህል አውድመውታል።

የማይነቅዙ እህሎች እና ጨው አዘጋጁ ለመትረፊያ በተዘጋጁ በየገዳማቱ ላኩ።

ፆም ፡ ፀሎት ፡ ንስሐ ፡ ቅዱስ ስጋው ደሙን አዘውትሩ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው።

2- #የእርስ_በእርስ_ጦርነት፡-

በትግሬ እና በአማራ በኩል የማይቀር ደም አፋሳሽ ጦርነት ይደረጋል። አይቀርም። ራያ የደም መሬት ነው። የሆነ ብሔር ወጣት የሚያልቅበት ብርቅ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል። እኔ ይዚህ ብሔር አደለውም እስኪል ድረስ ያልቁበታል።

ምክንያቱም ከባዕዳን ጋር ወግኖ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ፡ ሀገሩ ኢትዮጵያን ፡ ወንድሙን ፡ የድንግል ማርያም አስራት ሀገር አድስት ኢትዮጵያ ፡ ሰንደቅ አላማችንን ወዘተ,,, በድፍረት ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ እየሰራ ያለ የነበረ ስለሆነ ምድር እስክታልፍ ድረስ ዳግም መሪ መሆን አይችልም ስልጣንም እንደ ሰማይ ይርቀዋል።

እጅግ ጥቂት የዘረኝነት መንፈስ የሌለባቸው የተመረጡ ከዋክብትቶች ለትንሳኤው እንደተዘጋጁ ይታወቅ።

አማራ ግን አንዴ ነፃ የወጣ ህዝብ ነውና ወደፊት የሚዘመርለት ይሆናል የዛሬው መታረድ ፡ መሰቀል ፡ መቃጠል ፡ መሰየፍ ክብር ሆኖ ከክቡራን ጋር ይደምረዋል።

ይህ ማለት ግን አማራ በውስጡ የተፈለፈሉ ክፋት እና ሀጥያትን እስከ አጥንታቸው ድረስ እንደ ቅቤ የጠጧት እልፍ አዕላፋት እዳሉ የፍርድ ተካፋይ እንደሚሆኑ ሳይረሳ ነው።

በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰንደቅ አላማዋ በተዋህዶ የሚያምኑ እና በንስሐ የተጠበቁ ሌሎች ኢትዮጵያውያንም ለትንሳኤው የተመረጡ ናቸው።

የዋቄፈታ እና የገዳ አራማጆች ግን ከመጪው ብርሀናዊ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ፈፅሞ እድል ፈንታ የላቸውም። ሰውን፡- ማረድ ፡ መግደል ፡ መስቀል ፡ ማሰደድ ፡ ንብረትን እና ሀብትን ማፈናቀል ይሄ ውርደትን ያመጣል ብድር በምድር ይሆናል።

ፈፅሞ ሁለቱ ወንድማማቾች ሀገራችንን ሰድበው ለሰዳቢ የሰጧታል። ከነሱ ፀብ አስቀድሞ በህቡ የሚሰራ የነበር እና አሁንም ያለ ቡድን ከሁለቱ ውድቀት ቡሀላ ሀገራችንን ያጠፏታል።

ከሀገር ቢት እስከ ውጭ የተዝውረጋው እና ለጥፋት የታዘዘው ፅንፈኛ የእስላማዊ አስተዳደር ይህችን ኀገር ያወድማታል

ጎንደር ፡ ወልቃይት ፡ ፀገዴ ፡ ፀለምት ፡ ወገራ ፡ ደንቢያና ፡ ፎገራ ፡ ከጎጃም ፈረሰኛ ይወጣል ወያኔንም የቀብራታል ፡ ወሎ ፡ ከሚሴ ፡ ደሴ ፡ ቦሩማይ እና ላሊበላ ፡ ሸዋ ፡ ምንጃር እና ይፋት
አዲስ አበባ ፡- አይ አዲስ አበቤ ተበላህ በአዳነች አቤቤ የአሩሲዋ እመቤት የጥፋቷ ዘንዶ በአራቱም በር አልሸባብ እስላማዊ ሀይሎችን ፖሊስ ሁይሎችን ወዘተ በማሰማራት አዲስ አበባን በደም ጎርፍ ሊያጥብልህ ነው።

የእምዬ ሚኒሊክ ሀውልትም አደጋ ይገጥመዋል። መናገሻ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁ። የሚኒልክ አደባባይ በደም ይጨቀያል።

ታቦታት ከአሁኑ በስውር ከከተሞች በመውጣት ላይናቸው።ወደተዘጋጀላቸው ስፍራ የሔዱ ታቦታትም አሉ።

ደገኛ አባቶች ገነተ ፅጌ ጊዮርጊስን እየተሳለሙ ፡ እያለቀሱ እና እያነቡ በመሰናበት ወደ ገዳማት በመሄድ ላይ ናቸው።

ከዚህ በፊት አረጋዊ ፡ በሽተኛ መስለው በየአብያተክርስትያናቱ በራፍ ወድቀው ይታዩ የነበሩ የእግዚአብሔር ሰዎች ከተማዋን ለቀው መውጣት ከጀመሩ ቆዩ። ዞር ዞር ብላቹ ተመልከቷቸው የሉም። አንዳቸውም የሉም የቀሩትም በቅርቡ ይወጣሉ።

እነሱ (አህዛብ) ልክ እንደ ኦሮሚያው በቅድሞያ የሚያወድሙትን መዝግበው ይዘዋል። ሁሉም ድንገት ይሆናል። ለሊት በድንገት ያደርጉታል የተቀረው ቀደም ብለው የጀመሩትን አጠናክረው ቀጥለው በአራቱም መዐዘን ዳር እስከዳር ያዳርሱታል።

ምስራቃዊው እና ደቡባዊው ምስራቃዊው የኢትዮጵያ ክፍል በአክራሪ ፅንፈኛ እስላሞች ማዕከላዊው ፡ ደቡባዊው እና ምዕራባዊው የኢትዮጵያ ክፍል እንደ ሰደድ እሳት በሚዛመቱ የእርስ በእርስ ጦርነት ህዝብ ይተላለቃል።

ይህ ሁሉ መከራ የሚሆንብን እና የሚመጣብን ግን በራሳችን ሀጥያት እና በአመፃችን ምክንያት ነው።

አህዛብ በአራቱም አቅጣጫ ይገባሉ። አስቀድመው የሶርያ እና የየመን ስደተኛ መስለው የገቡት የኔቢጤ መስለው የገቡትም ስራቸውን ይጀምራሉ።

3- #የተፈጥሮ_አደጋዎች

ወንዞች ከመጠናቸው እና ክልካቸው በላይ ይሞሉ ዘንድ ታዘዋል። ይህ በኢትዮጵያ ብቻ አደለም የአለሙ ጭንቅ ነው። ጎረቤት ሀገራት የቅርቦቹ እና የሩቆቹ አይቀርላቸውም። ጎርፍ በመላው አለም ጀምሯል። ከባባድ አውሎ ንፋሳት ከመዝገባቸው ይወጣሉ። ይሄን አመፀኛ ትውልድ የሚመካበትን ሁላ ድብልቅልቁን ያወጡለታል።

በእሳት የሚወድሙ እና የሚቃጠሉ ሀገራት አሉ። በድርቅ ፡ በርሀብ ፡ በቸነፈር የሚቀጡ ሀገራት አሉ። አመፀኛዋ ምድር በፈጣሪዋ በእግዚአብሔር እጅ በሚገባት መጠን በሚገባት ልክ ትቀጣለች። ዘልዛላው አለም መግቢያው መውጫው ይጠፋዋል።

የበጉ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምልክት ያለባቸው ስጋው ደሙን የተቀበሉ ግን በእሳቱ ውስጥ ይመላለሳሉ። በማዕበሉ ላይ ይዋኛሉ ክፉም አያገኛቸውም። ለሰማዕትነት የተጠሩም በሰስታ ሁሉም በክብር ይቀበሉታል።

በኢትዮጵያ የሚፈጠረውን ክፍተት ተጠቅሞ ለጥቂትም ጊዜ ቢሆንም ከአህዛብ ወገን የሚሆን ሊነግስ ይችላል። ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት ተኩል ይራወጣል።

አክሱም ፂሆን ላይ ያለውም ጥያቄ ይበረታል። የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፡ የበጎ ሰው አሸናፊውም መሀመደ አልአሩሲ እና መሰሎቹን ልብ ይለዋል።

ነጋሲውም ካቢኔውን አዋቅሮ ጨርሷል። ዋናው ግን እሱ ይሁን ሌላ አላታወቀም። እያላመዱን ያሉት መደላደሎች ግን ወደ እዚያው የሚያመሩን ናቸው።

ነገር ፈላጊዎች በተለያዩ አቅጣጫዌች ተጥርናክሮ ይቀጥላል።በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች የፕሮቴስታንቱ ክፍክ በእናት ቤተክርስትያን በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የትዕቢት እና የጭካኔ ተግባር ለመፈፀም ይራወጣሉ።

በተለይ በሲዳማ ፡ በከንባታ ፡ በሀዲያ ፡ በወላይታ ፡ በጉራጌ ምድር የብዙ የተዋህዶ ልጆች ህይወትም ፡ ንብረትም እንደዋዛ ይረግፋል። ስደት ወደ፡- ማህል ሀገር ፡ ወደ ሰሜንም ፡ ወደ ደቡብም ፡ ወደ ምስራቅም ይሆናል። ቡኩን መሆን ብቻ።

* በሁለት ሀያላን በሰባት የአረብ ሀገራት የሚመራ ጦር በኢትዮጵያ ምድር ይርመሰመሳሉ። መጪዎቹ ሁለት አመታት የኢቱኦጵያ የምጥ አመታት ናቸው።
@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
👇👇👇ይቀጥላል
@yekdset_selase_lejoch
አውሬው በተናጥል አማሮችን በጅምላ ሁሉንም ኦርቶዶክሳዊያን ደም ያፈሳል። ለነፍሰ ጡሮች እና ለሚያጠቡ ወየውላቸው። አየሩም ፡ ንፋሱም ሞት ያዘንባል። የሚቃጠሉ ገዳማት እና አድባራት ይኖራሉ።

ዋልድባ ስደት ይጀምራሉ። የቀሩትም በሰማዕትነት ያርፋሉ። የተቀሩት ወደ እራስ ደጀን ተራራ ወደተዘጋጀው ዋሻ ታቦተ ኪዳነ ምህረትን ይዘው ይገባሉ። በዛ አካባቢ ብዙ ደም ይፈሳል። በሰማዕትነት የሚያልፉ አባቶችም እራሳቸውን አዘጋጅተው ተቀምጠዋል።

- ብር እና ገንዘብ ከወረቀት እኩል ይቆጠራል። ዋጋም አይኖራቸውም።
- ህግ እና ፍትህ በአፍጢማቸው ይደፋሉ።
- መኖሪያ ቤቶች ከንቱ ይሆናሉ።
- ገዳሞች እና ተራሮች የመሸሸጊያ ፡ የመደበቂያ ፡ የመትረፊያ ስፍራ የሚሆኑበት ዘመን ይመጣል።
- ግላጋይ የለም ሽማግሌ የማይኖርበት ዘመን ይመጣል
- የተቀባውም ፡ የታረደው ፡ የተገፋው ህዝብ ግን ያሸንፋል። የኢትዮጵያን ትንሳኤንም ያበስራል።
- የደሙ ምልክት ያለባቸው በሙሉ ይተርፋሉ።
- አድኑኝ ድረሱልኝ የሚለው ጥሪ የሚመጣው ከዚህ ሁሉ ፍፃሜ ቡሀላ ነው።
- የማይቀሩ ትዛዞችም ቢኖሩም ረጅሙን የመከራ ጊዜ ለማሳጠር በየበረሀው ፡ በተፋፋው ፡ በየጢሻው ፡ በየገዳማቱ ፡ በየፍርጉታው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው ፡ ፀባ አጋንንትን ፡ ግርማ ለሊትን ታግሰው በፆም ፡ በፀሎት ፡ በስግደት የወደቁትም የትየለሌ ናቸው። መማለዳቸውን አያቋርጡም።
- ህዝቡ ግን አሁን በቀረችው ሽርፍራፊ ሰአት ንስሀ ይገባ ዘንድ ጥሪው አያቋርጥም።

ክፉዎች ሰዎች ፍርድን አያስተውሉም፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን ሁሉን ያስተውላሉ።
#መጽሐፈ_ምሳሌ 28 : 5

ብዙ ሰዎች ሰውነታቸውን ያጠራሉ ያነጡማል ይነጥሩማል፤ ክፉዎች ግን ክፋትን ያደርጋሉ፤ ክፉዎችም ሁሉ አያስተውሉም፥ ጥበበኞች ግን ያስተውላሉ።
#ትንቢተ_ዳንኤል 12 : 10

3፥ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤

4፥ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤

5፥ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥

6፥ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።

7፥ በፊታችሁ ያለውን ተመልከቱ። ማንም የክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ ቢሆን፥ ይህን እንደ ገና በራሱ ይቁጠረው፤ እርሱ የክርስቶስ እንደ ሆነ እኛ ደግሞ እንዲሁ ነን።

8፥ ጌታ እናንተን ለማነጽ እንጂ እናንተን ለማፍረስ ያይደለ በሰጠው በሥልጣናችን ከፊት ይልቅ ብመካ እንኳ አላፍርም።

9፥ በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ።

10፥መልእክቶቹስ ከባድና ኃይለኛ ናቸው፥ ሰውነቱ ግን ሲታይ ደካማ ነው፥ ንግግሩም የተናቀ ነው ይላሉና።

11፥ እንዲሁ የሚል ይህን ይቁጠረው፤ በሩቅ ሳለን በመልእክታችን በኩል በቃል እንዳለን፥ በፊቱ ደግሞ ሳለን በሥራ እንዲሁ ነን።

12፥ ራሳቸውን ከሚያመሰግኑ ከአንዳንዶች ጋር ራሳችንን ልንቆጥር ወይም ራሳችንን ልናስተያይ አንደፍርምና፤ ነገር ግን እነርሱ ራሳቸውን ከራሳቸው ጋር ሲያመዛዝኑ፥ ራሳቸውንም ከራሳቸው ጋር ሲያስተያዩ፥ አያስተውሉም።
#2ኛ_ወደ_ቆሮንቶስ_ሰዎች 10 : 3 - 12

ፆም ፡ ፀሎት ፡ ንስሐ ፡ ቅዱስ ስጋው ደሙን አዘውትሩ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው።
@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
🛑#ሼር ቢያን ሰው 🙏🙏🙏
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
Fasil:
‼️የአባቶች መልዕክት‼️
በፅሞና ይነበብ‼️

*ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ*****
****እጆችሽን ዘርጊ ወደ አልፋ ፈጣሪሽ****
ውድ ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች መልእክቱን ተከታተሉኝ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በእመበርሃን አጋዥነት በቅዱሳን ተራዳኢነት ሳይገባይኝ በቸርነቱ ብቻ እንድፅፍ ታዘዝኩ ከኢትዮጵያውያን አባቶች ዘንድ::
****
በዓለም ላይ ሶስት መአት ታዟል ህዝቡ እግዚአብሔርን እረስቷል በስጋ ፈቃድ ብቻ ታውሯልና

1ኛ አጥንትን ሳቀር በጣጥሶ የሚጥል በኬሚካል የተበተነ በሰው ልጅ ኃጢአት ምክንያት ወረርሽኝ በሽታ ይከሰታል እናም መፍትሔው ንስሐ ገብቶ በፀሎት መትጋት ብቻ ነው እግዚአብሔር ከዚህ መአት ይሰውረን::

2ኛ እስካሁን ሁኖ የማያውቅ ርሃብ እና ቸነፈር አንበጣና ደገዛ ይመጣል እናም የማይነቅዝ እህል ማስቀመጥ መልካም ነው ይላሉ አበው እግዚአብሔር ይሆ ከዚህ መአትና መቅሰፍት ይሰውረን::
3ኛ ምንም ቢሆን የማይቀረውና አስፈሪው እልቂት የሆነ ጦርነት ይነሳል በዚህ ጊዜም ጫትን መደበቂያ ያደረጉት ዛር አንጋሾች በማጭዱ ይታጨዳሉ የኃሰት ትንቢትንም የተከተሉት ሁላቸው ይጠፋሉ እግዚአብሔር ይሆ ከዚህ መአትና መከራ ሰውረን::
ህዝቡ ቢያለቅስና ቢያነባ ንስሀ ቢገባና ቢፀፀት ግን አንዱ መከራ ይቀነስለታል::
ምኑ የሚል ካለ #ርሐብ የተሰኘው

በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም በሌላኛው አለምም ከእግዚአብሔር ተልከን ነው እያሉ ብዙ አጨበርባሪወች ተነስተዋል እናም ወገኔ ሆይ ወደ ቀደመችው ክብብራችን እንመለስ እላለሁ ዛር የሰፈረባትን የእግሊዝ መልክተኛ እምትከተሉት አቁሙ ህዝቡን አውቃችሁ እምታወናብዱት በቁጣው መዝገብ ውስጥ ላለመኖር ንሥሀ መግባቱ ትልቁ መፍትሔ ነው ያውም የመጨረሻው::
ሴት ታቦት እምታሸክሙት ማጭዱን ጠብቁት
ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ
ከወደ አሜሪካ ስሙ ሳሙኤል የተሰኘ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያለ በቅርቡ ይመጣል ብዞችንም ያስታል ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሆይ ንስሐ ግቡ ፀሎት አድርጉ እኔንም ደካማውን ወንድማችሁን አስቡኝ::
ጠላት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ምስለ ኪሩብ ለመስረቅ ከ24 ቦታወች መካከል በአራቱ ላይ ዘመቻውን አጠናክሮ እንደቀጠለ አበው ይናገራሉ::
በሰው ዘር ፍለጋ ምክንያት ምስለ ኪሩብን እናገኛለን ብለው እንደሚሰሩ አበው ይናገራሉ እናም ይህ ስራ የእነሱ እንደ ሆነ ነግረውኛል ጥበቃውና ክትትሉ ሳይገባኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ከኢትዮጵያውያን አባቶቸ::
ከ24 ቦታወች መካከል 4ቱን እንድናገር ተፈቅዶልኛል
1ኛ አፋር የድሮው ኦሬር
2ኛ ቤተ ኩፋሌ
3ኛ ደብረ ኪሩብ
4ኛ የጥንቱ ቤተ መቅደስ አህያ ሸራህያ

ስለ አቢይ መንግስት
ግንዱ የተቆረጠ ስሩ የመነመነ ቀንጣፋ ነው ሲሉ ነገሩኝ::
ከዚህ እልቂትና መከራ በሗላ በጣና ቂርቆስ በተድባበ ማርያም ምስራቃዊ ቦታ የተቀበረውን ባለ ፈርጥ ዘውድ የተቀዳጀው ንጉስ ይመጣል::
ጊዜው መቸ ነው ስል
ለዐይን ቅንድብ ምን ያህል ይርቃል የሚል ነበር ያሉኝ::
ማንም ይሁን ማን ንስሐ መግባት የቻለና ቀንበሯ ልዝብ ሸክሟ ቀላል የሆነችውን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶን ሃይማኖቱ ያደረገ የጾመና የፀለየ ስራው ድንኳን ሁኖት የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያያል በወዳቹ መቃብር ላይም ተቀምጦ ምነው ይሄን ዘመን ብታዩት እያለ ስለሌሉት ወገኖቹ ያለቅሳል በግም ከአንበሳ ደቦል ጋር ጅብም ከእህያ ጋር በእንድ ይሰማራሉ::
ጠብና ጥላቻ የለም ክስና ቂም በቀል በዚያ ደገኛ ንጉስ ዘመን አይኖርም::
አጋንትን ማሰሪያው መርበብት በክንድ አለና ከ ቴ . ቶ ከተሰኘው ስም ላይ::
እግዚአብሔር በቸርነትህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን::
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

በዚህ መልዕክት ላይ ማንኛውም አስተያየት አልቀበልም ምክንያቱም መልዕክቱ የኔ አይደለም!
#ጆሮ_ያለው_ይስማ_ልብ_ያለው_ልብ_ይበል!
#ሼር #ሼር #ይደረግ!
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
Forwarded from frye
የ ቅድስት ሥላሴ ልጆች
"ኹለት፡ ወይም፡ ሦስት፡ በስሜ፡ በሚሰበሰቡት፡ በዚያ፡ በመካከላቸዉ፡ እኾናለኹና ማቴ 18:20 #በዚህ ግሩፕ 1.ገድላቶችን
2.ጥያቄዎችን
3.መዝሙሮችንናትምህርቶችን የምንወያይበትና የምናሳውቅበት ነዉ። <<የተዋህዶ ልጆችን መጋበዝ ይቻላል>>
<<ከኦርቶዶክስአዊ ፁሁፎች ዉጪ መልቀቅ ያሳግዳል>> @enamsgen #
https://www.tg-me.com/enamsgen
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች (kiya)
ቶ መስቀል እና የሰለ(የ)ጠነው አለም/ Ankh and modern world/

ከዚህ ቀደም በየ ድህረ ገፁ የተለጠፉትን ስለ ቶ መስቀል የሚገልፁ ፅሁፎች ከራሳችን እሳቤ ጋር በማዛመድ ፅፈንላችሁ ነበር። አሁን ደግሞ ከቤተክርስቲያን ስርአት አንፃር ያለውን ለቀንላችኋል። ሀሳባችሁን ሰብሰብ፣ አዕምሯችሁን ከፈት አድርጋችሁ አንብቡና፤ ለጓደኞቻችሁ #ሼር አድርጉላቸው።

የዳቢሎስ ማህበርተኞች በአንገታቸው፣ በልብሶቻቸው፣ በቦርሳቸው፣ በንቅሳት መልክ ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። እንደ እውነቱ ከሆነ የቶ መስቀልን እውነተኛ ምንነት መናገር እጅግ ከባድ ነው። ነገረ ግን በሰለጠነው ዘመን ፓጋኖች ምልክታየው አድርገው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀልም ቢሆን ይጠቀሙበታል። እንዲያውም በጆሮ ጌጥ እና በልብስ ማድረግ አንሷቸው በጫማ ሶል ላይ ያደርጉታል።

ክርስቶስ በወንጌሉ ዮሐ 6:47 "በኔ የሚያምን የዘለአለም ህይወት አለው" ይላል። ታዲያ የዘለአለም ህይወት ቁልፉ ቶ መስቀል ወይስ ክርስቶስ??

የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በማጭበርበር ወደ ገሀነም መንገድ መምራት የጀመሩት ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ የተሰኘው ማህበርም ቶ መስቀልን የማህበሩ መለያ አድርገውታል። አንድ በዚህ ማህበር ዋና አባል የነበሩ አባትም ከስህተታቸው ታርመው ወደ እናታቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን መመለሳቸውን በማህበረ ቅዱሳን ቴቪ/EOTC/ ላይ ተናግረዋል።

ከአንድ ኦርቶዶክሳዊ የዩቲዩብ ቻናል የተለቀቀ ቪድዮ ላይ ደግሞ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ፣ መሪ ራስ አማን በላይ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳም ስለ ቶ መስቀል በስፋት የተናገሩ ሲሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሚለው ሳይሆን ተዋህዶ በሚለው ብቻ የሚያምኑ ግለሰቦች ነበሩ ይላል። ነገር ግን የታሪክ መፅሀፎቻቸውን ሪፈር ማድረግ የለብንም ማለት አይደለም። እውነት የሆነውን ታሪክ በማስረጃ እንቀበላለን።

ልብ የምትሉት ግን ሰይጣናዊ ማንነት አለውም እያልኩ አይደለም። ምክንያቱም አሁን ትልቅ ውዝግብ እየፈጠረ ያለው ይኼው ጉዳይ ነው።

ገላትያ 6:14 "አለም ለኔ ከተሰቀለበት እኔም ለአለም ከተሰቀልኩበት ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት የለም" ይለናል። ህይወታችን ክርስቶስ ነው። ትምክህታችንም በ34 ዓ.ም በእለተ አርብ በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለበት መስቀል እንጅ 3000 B.C ላይ በግብፃውያን ዘንድ የነበረው "ቶ" አይደለም። "ኢትኤል ቆ በትርን ወንድሙ ሀሙኤል ቶ በትርን ይይዙ ነበር" የሚለውን ታሪክ እንቀበላለን። ነገር ግን በትረ መንግስት እንጅ የድህነት ምልክት እንዳልሆነ በዘመኑ የነበሩት እነ ኢትኤል ይመሰክራሉ።

ፊልጵስዩስ 3:18-20 "ብዙዎች #ለክርስቶስ #መስቀል #ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኳችሁ፤ አሁንም እንኳ እያለቀስኩ እላለሁ #መጨረሻቸው #ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነውና፤ #ሀሳባቸው #ምድራዊ ነው እኛ #ሀገራችን #በሰማይ ነውና፤ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድሀኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ #ክርስቶስን #እንጠባበቃለን።"

ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል በቶ መስቀል ለውጣችሁ አንገታችሁ ላይ ያደረጋችሁ፤ የድሮውን የድህነት ማዕተብ አድርጉ፤ ቶ መስቀልንም አውልቃችሁ አስቀምጡ። ቶ መስቀል ታሪካዊ ማንነት እንደሚኖረው ግልፅ ነው። ሀይማኖታዊም ማንነትም ይኖረው ይሆናል። መቼም ቢሆን ግን ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አይተካም ዶግማ ነውና።

ሁሌም ቢሆን አባቶች ከእኛ ይበልጣሉና "መታዘዝ ከመስዋዕት ይበልጣል" የሚለውን እናስታውስ።

አዋጅ አዋጅ አዋጅ! ያልሰማህ ስማ የሰማህ ላልሰማ አሰማ!

https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
https://www.tg-me.com/yekdset_selase_lejoch
2025/02/23 12:01:49
Back to Top
HTML Embed Code: