የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል ከ5 ሺህ ያልበለጡ ምዕመናን በተገኙበት እንደሚከበር ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች
የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል የኮቪድ-19 ወረርሽ መከላከልን መሰረት አድርጎ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከ5 ሺህ ያልበለጡ ምዕመናን በተገኙበት እንደሚከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
የዘንድሮው የደመራ በዓል ስርዓቱ እንደተጠበቀ ሆኖ በአጠቃላይ እስከ 5 ሺህ ተሳታፊዎች በመስቀል አደባባይ ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን የፓትርያርኩ ልዩ ጽህፈት ቤትና የውጭ ጉዳይ የበላይ ኃላፊ ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ ለኢዜአ ገልፀዋል።
ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ እንዳሉት በዘንድሮ በዓል የተሳታፊ ሰዎች ቁጥር የተወሰነው ካለው ወቅታዊ የወረርሽኙ ሁኔታና መስቀል አደባባይ በአሁኑ ወቅት ማስተናገድ የሚችለውን መጠን ግምት ውስጥ በማስገባት ሲሆን ይህንንም የጠቅላይ ቤተክህነት ለሚመለከተው አካል አሳውቋል።
የመስቀል አደባባይ ለበዓሉ ዕለት ክፍት እንደሚሆንና ለዚህም አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መግለጹንና ይሄንንም በአካል ተገኝቶ መመልከቱን አስረድተዋል።
በመስቀል በዓል ዋዜማ የሚከበረው የደመራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና በእምነቱ ተከታዮች በየዓመቱ በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ሃይማኖታዊ ክብረ በዓል ነው።
(Ebc)

እሰይ እልል በሉ
እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ ✞ (፪)
የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ - አበባ -የነገሰበት -አበባ
የሞት አበጋዝ - አበባ -የወደቀበት- አበባ
አዝ = = = = = =
አይሁድ በቅናት -አበባ -መስቀሉን ቀብረው - አበባ
ቢከድኑት እንኳን - አበባ -በቆሻሻቸው - አበባ
ጌታን መቃወም - ስለማይችሉ - አበባ
ይኸው ተገኘ - አበባ -ወጣ መስቀሉ አበባ
አዝ = = = = = =
ደጉ ኪራኮስ - አበባ -ሽማግሌው -አበባ
እሌኒን መራ - አበባ - በደመራው - አበባ
ጌታ በሱ ላይ - አበባ - በመሰቀሉ - አበባ
ጢሱ ሰገደ - አበባ - ወደ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
የእምነት ምልክት - አበባ - መስቀል ነውና - አበባ
ተራራው ሜዳ - አበባ - ሆነ እንደገና - አበባ
እንደ ተነሳው - አበባ -ጌታ እንደቃሉ - አበባ
ከጉድጓድ ወጣ - አበባ - እፀ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
እኛም በመስቀል - አበባ -እንመካለን - አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ - አበባ -መች እናፍራለን - አበባ
ሞኝነት እንኳን - አበባ -ቢሆን ለዓለም - አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው - አበባ - ለዘላለም - አበባ
አዝ = = = = = =
ግድግዳው ፈርሷል -- አበባ - የልዩነቱ - አበባ
ምድርና ሰማይ - አበባ - ሆኑ እንደ ጥንቱ - አበባ
ነፍስና ስጋ - አበባ - በሱ ታርቀዋል - አበባ
ሕዝብና አሕዛብ -አበባ - ወንድም ሆነዋል - አበባ
መዝሙር
ዘማሪ ዲያቆን አበበ ታዬ
"እልልታን የሚያውቅ ሕዝብ ምስጉን ነው "
መዝ ፹፱፥፲፭
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ ✞ (፪)
የጥል ግድግዳ - አበባ -የፈረሰበት -አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር -አበባ -የታረቀበት -አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ - አበባ -የነገሰበት -አበባ
የሞት አበጋዝ - አበባ -የወደቀበት- አበባ
አዝ = = = = = =
አይሁድ በቅናት -አበባ -መስቀሉን ቀብረው - አበባ
ቢከድኑት እንኳን - አበባ -በቆሻሻቸው - አበባ
ጌታን መቃወም - ስለማይችሉ - አበባ
ይኸው ተገኘ - አበባ -ወጣ መስቀሉ አበባ
አዝ = = = = = =
ደጉ ኪራኮስ - አበባ -ሽማግሌው -አበባ
እሌኒን መራ - አበባ - በደመራው - አበባ
ጌታ በሱ ላይ - አበባ - በመሰቀሉ - አበባ
ጢሱ ሰገደ - አበባ - ወደ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
የእምነት ምልክት - አበባ - መስቀል ነውና - አበባ
ተራራው ሜዳ - አበባ - ሆነ እንደገና - አበባ
እንደ ተነሳው - አበባ -ጌታ እንደቃሉ - አበባ
ከጉድጓድ ወጣ - አበባ - እፀ መስቀሉ - አበባ
አዝ = = = = = =
እኛም በመስቀል - አበባ -እንመካለን - አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ - አበባ -መች እናፍራለን - አበባ
ሞኝነት እንኳን - አበባ -ቢሆን ለዓለም - አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው - አበባ - ለዘላለም - አበባ
አዝ = = = = = =
ግድግዳው ፈርሷል -- አበባ - የልዩነቱ - አበባ
ምድርና ሰማይ - አበባ - ሆኑ እንደ ጥንቱ - አበባ
ነፍስና ስጋ - አበባ - በሱ ታርቀዋል - አበባ
ሕዝብና አሕዛብ -አበባ - ወንድም ሆነዋል - አበባ
መዝሙር
ዘማሪ ዲያቆን አበበ ታዬ
"እልልታን የሚያውቅ ሕዝብ ምስጉን ነው "
መዝ ፹፱፥፲፭
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት
ይህ ቻናል በኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቦሌ አራብሳ ሆህተ ምስራቅ ሰፈራ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሐመረ ኖኅ ሰ/ት/ቤት የተመሰረተ ቻናል ነው።
#ቻናሉ
•ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ፁሁፎችን እና መረጃዎች ይቀርቡበታል።
•ሰ/ት/ቤቱን የሚደግፍ የተለያዩ ሀሳብ አስተያየት ወይም ዉይይት ለማድረግ @hamrnoh_group ይሳተፉ
https://www.tg-me.com/hamernoh

Telegram
ሐመረ ኖኅ ሰንበት ት/ቤት
ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በቦሌ አራብሳ ሰፈራ ኆህተ ምሥራቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሐመረ ኖኅ ሰንበት ት/ቤት አባላት የተከፈበ ቻናል ነው።
#ቻናሉ
•ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ፁሁፎችን እና መረጃዎች ይቀርቡበታል።
•ሰ/ት/ቤቱን የሚደግፍ የተለያዩ ሀሳብና አስተያየት ካሎት በ @kiya17 ያናግሩን፨
#ቻናሉ
•ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ፁሁፎችን እና መረጃዎች ይቀርቡበታል።
•ሰ/ት/ቤቱን የሚደግፍ የተለያዩ ሀሳብና አስተያየት ካሎት በ @kiya17 ያናግሩን፨
Forwarded from የቅድስት ሥላሴ ልጆች via @like
በጣም ሙዝ የሚወድ አንድ ልጅ ነበር እጅግ እስኪጠግብ በላና ቁንጣን ያዘው እጅግም ተጨነቀ፣ ተቁነጠነጠ።
ድርጊቱን ሲከታተል የነበረ ወዳጁ "ለምን ጣትህን ከተህ አታወጣውም" ይለዋል
ልጁም "ጣቴን የምከትበት ቦታ ቢኖር አንድ ሙዝ አልጨምርም ነበር?" አለ ይባላል።
🔆🍀🌷🍀🔆🌷🍀🔆🌷🍀🔆🌷🍀
ብዙዎቻችን ውስጣችን የታጨቀው ኃጢአት ሳያንሰን ሌላ ኃጢአት ለመሥራት እንመኛለን።
ንሥሐ ከመግባት ይልቅ፣ ኃጢአት መሥራት ይቀለናል።
👇👇👇👇👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇
@yekdset_selase_lejoch
@yekdset_selase_lejoch
👆👆👆👆👆👆👆☝️Subscribe ያድርጉ👆👆👆👆👆👆👆👆