Telegram Web Link
☞ አንዲት ሴት ጁምዓ ሰላትን እንዴት ነው
የምትሰግደው.??

ሸይኽ አላማህ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ)
እንዲህ ብለዋል፦

《 አንዲት ሴት መስጂድ ሄዳ ከኢማም ጋር ከሰገደች፦ ኢማሙ እንደሚያሰግደው ሁለት ረከዐ ብቻ ትሰግዳለች። ቤቷ ከሰገደች፦ ዙህርን አራት ረከዐ ትሰግዳለች። 》

【 "መጅሙዕ ፈታዋ" - ( 16/ 60 ) 】

መንቁል°°°°°«اقوال علماء السلف»

#share

@Halali_tube
@Halali_tube
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ🌹🌹🔥🌳
"ረብበናአለይከ ተወክከልናወኢለይከ አነብናወኢለይከል መሲይር።
"አል-ሙምተሂነህ፣4)"
@•ጌታችን ሆይ! አንተ ተመክተናል ፣ወደአንተ ተመልሰናል ፣መመለሻ ወደ አንተ ነዉ ።"
@•"ረብበና አፍሪግ አለይና ሶብረን ወተወፍፈና ሙስሊሚይን"( አል -አእራፍ:126)
@•"ጌታችን ሆይ! ትእግስትን ለግሰን፣ሙሰሊም አድርገህም ግደለን።"
ያረብ በራህመትህ እዘንልን ደካማነን 🤲🤲🤲 አሚን አሚን 💦🌹🌳🔥🌱🌹
መልካም ጁሙዓ🌱🔥🌱💦

@Halali_tube
@Halali_tube
አላህን መሳደብ?
قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم أُرَاهُ ‏ "‏ يَقُولُ اللَّهُ شَتَمَنِي ابْنُ آدَمَ وَمَا يَنْبَغِي لَهُ أَنْ يَشْتِمَنِي، وَتَكَذَّبَنِي وَمَا يَنْبَغِي لَهُ، أَمَّا شَتْمُهُ فَقَوْلُهُ إِنَّ لِي وَلَدًا‏.‏ وَأَمَّا تَكْذِيبُهُ فَقَوْلُهُ لَيْسَ يُعِيدُنِي كَمَا بَدَأَنِي
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ
“አላህ የአደም ልጅ ሰደበኝ አለ፡፡ ሊሰድበኝ ግን አይገባውም፡፡ በእኔም ካደ (አስተባበለ) ግን አይገባውም (በእኔ ለማስተባበል)፡፡ እኔን መስደቡ እኮ ለእኔ ልጅ አለው ማለቱ ነው፡፡ በእኔ ማስተባበሉ ደግሞ መጀመሪያ እንደፈጠረኝ አይደግመኝም (አፈር ከሆንኩ በኋላ መልሶ አይቀሰቅሰኝም) ማለቱ ነው፡፡” ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡
አላህ ሚስትም፣ ልጅም የለውም፡፡ አላህ የማንም አባት አይደለም፡፡ ከአፈር ፈጠረን፣ ወደ አፈር እንመለሳለን፣ አጥንታችን ከበሰበሰ በኋላ ቀስቅሶ መልሶ ሙሉ አካላችንን ይመልሰዋል፡፡ ከዛም እዚህ አለም ላይ ለሰራነው የጎመን ዘር ፍሪ የሚያክል መልካም የሰራ ያገኘዋል፣ መጥፎም የሰራ ያገኘዋል፡፡ የፍርዱ ቀን ባለቤት አላህ በባሪያዎቹ መሃል ይፈርዳል፡፡ ጀነት ለባልተቤቶቿ፣ ጀሃነምም ለባለቤቶቿ ተዘጋጅተዋል፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን፣ ከክህደት፣ ከንፍቅና፣ ከውሸት ይጠብቀን፡፡ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት፡፡

#Share 🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
#ዱኒያ ...…………………

👐ዱኒያ ማለት ፈተና የበዛባት የውሸት አለም ነች! ዛሬ ተደስተህ ነገ ታለቅሳለህ ....ዛሬ አግኝተህ ነገ ታጣለህ!..........

😁ፈተናውን ሁሉ አልፌ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ብለህ ኡፎይ ስትልና የእረፍት ኑሮ መኖር ስትጀምር .......ድንገት ሳታስበው የሰበሰብከው ሁሉ ይበተናል!.......

😔በቃ ከዚህ ብኋላ ሁሉንም ነገር አላገኘውም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ስትቀመጥ ...ጀሊሉ ያላሰብከውን ነገር አምጥቶ ይሰጥህና ..... ጨለማ የሆነው ኑሮህ በብርሀን ይደምቅና ፣የቀዘቀዘው ቤትህ ይሞቅና በደስታ ያስፈነድቅሀል!......

🤔.......ብቻ ምን ልበልህ ዱኒያ ጤዛ ነች" ስታስከፋህም ሆነ ስታስደስትህ አልሃምዱሊላህ ብለህ ለጌታህ ምስጋና አቅርብ።

👉ለዚች ብልጭልጭ አለም ቅንጣት ታክል ሳትጨነቅ ፣ የነገ የአኼራ ሂወትህ እንዲያምርልህ ወደ ጌታህ አልቅስ! ........ዱኒያ ጊዜያዊ መኖሪያ እንጂ ዘላለማዊ መኖሪያ አይደለችም። ብዙ አትድከምላት፣ብዙ አታስብላት! ይልቅ ለአኺራህ ድከም፣ለአኺራህ አስብ፣ለአኺራህ ተጨነቅ፣ለአኺራህ ስራ።

💯እመነኝ!....... ለዱኒያ ሳይሆን ለአኺራ መኖር ስትጀምር የውስጥ ሰላምና እርጋታ ታገኛለህ።

#ያ_አሏህ_ዱኒያ_አኺራችንን_አሳምርልን!
━════🤲🤲🤲═════━
#Share_share 🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
#አስተማሪ_ታሪክ_ነው_ሙሉው_ይነበብ
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝

#ነብዩ በሂወት በነበሩበት ግዜ
አንድ ለማኝ ወደ ቤታቸው ይመጣል…
#ከዛም አንድ ልብስ
ስጡኝ በማለት ሲጠይቃቸው
አዛኙ ነብይ አኢሻን አንሺና
አንዱን ስጪው ይሏታል…
#አኢሻም አንድ ልብስ ታነሳና
እንካ ስትለው ይህን አልፈልግም
ይላታል እሷም ቀይራ ሌላ
ልብስ እንካ አለችው እሱም
ይህንንም አልቀበልም ይላታል
አሁንም ሶስተኛ ሌላ ልብስ
እንካ ስትለው ይህንም
አልፈልግም ይላታል…

#በመጨረሻም አኢሻ እና የቱን ነው የምትፈልገው ስትለው
እሱም ነብዩ ትናንትና
ለብሰውት የነበረውን ቀሚስ
(ጀላብያ) ነው የምፈልገው ሲላት…

#አኢሻም እሱንማ ነብዩ
በጣም ስለሚወዱት አልሰጥህም
ስትለው ነብዩ ሰሟትና ስጪው
ሲሏት አንስታ ስትሰጠው
ተቀብሎ ሄደና…

#ገቢያ ቦታ ይዞት ወጣና
ከፍ ባለ ድምፅ ማን ነው የነብዩ
ሙሀመድን ልብስ መግዛት
የሚፈልግ በማለት መጣራት
ጀመረ…

#በግዜውም አንድ አይኑ የጠፍ
ሰው ነበር ይህም ሰውዬ የነብዩ
ሙሀመድ ልብስ ገቢያ
መውጣቱን ሲሰማ ባሪያ
ነበረውና ባሪያውን እንዲህ
አለው……
#የነብዩ ሙሀመድ ልብስ
ገቢያ ወጥቷልና እሱ
በሚጠራበት ዋጋ ቢያስወድደውም እንኳን ገዝተህ
ካመጣህልኝ ነፃ አወጣሀሉ ይለዋል…
#ባሪያውም በፍጥነት ገቢያ
ቦታ ሂዶ ልብሱን በጣም በውድ
ዋጋ ገዝቶት ተመልሶ
ለአሳዳሪው ይሰጠዋል
የሸጠውም ሰውዬ ከበረ…

#ልብሱን አምቶ ለአሳዳሪው
ሲሰጠው ቃል ስለገባለት ባሪያውን ነፃ አወጣው…
#ሰውዬውም የነብዩን ልብስ በእጁ ያዘና እንዲህ ሲል ዱኣ
አደረገ "ያ አሏህ የነብዩሏህ
የእቁብን አይን በነብዩሏህ ዩሱፍ
ልብስ አማካኝነት
እንዳበራህላች ሁሉ የኔንም
በነብዩ ሙሀመድ ልብስ
ይሁንብህ አብራልኝ ብሎ
ፊቱን ሲያብስበት አይኑ
በራለት ከዛ…
#የነብዩ ሙሀመድን ልብስ ይዞ
ሰውዬው ወደ ነብያችን ሄደና
ሀድያ ብሎ ያንን ልብስ
ሲሰጣቸው ነብዩን ከየት
አገኘህው ሲሉ ጠየቁት…
#እሱም ይቺ ልብሳቹህማ
ድሃ የነበረን ሰው አክብራ ባሪያን
ሁር አስብላ (ነፃ አስወጥታ)
አይኑ የጠፍን አይኑን አብርታ
ይሄው ተመልሳ መጣችላቹህ
አላቸው…
#ከዛም ነብዩ ወደ አኢሻ
ዞሩና አየሽ አይደል በመስጠትሽ
አማካኝነት ይህ ሁሉ ሰው
ተጠቀመ አሏት።
#share_share 🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
#የፍቅረኛሞች_ወይስ_የዝሙተኞችቀን?!
፧፧ ፧፧ ፧፧
"መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ" እንደሚባለው ዝሙትን አሰማምረው ስሙን ቀይረው ያበረታታሉ። ነጭ ነጩን ስናወራ ቅር አይበላችሁ!። ሺርኩን ሺርክ ነው፣ ቢድዓውን ቢድዓ ነው፣ ሀራሙ ስሙን ቀያይሮ ሲመጣም ሀራም ነው ስንል ቅር ሊላቹ አይገባም!፣ እውነታውን መቀበል ነው። የዝሙተኞችን ቀን ስሙን ቀያይረው የፍቅረኛሞች ቀን ቢሉ ያው በኒካህ ያልተሳሰሩ ተቃራኒ ፆታዎች የተፋቀርነበትን ቀን ታሳቢ አድርገን አብረን እንዝናና አብረን እንደር ተብሎ ዚና የሚሰራበት የዝሙተኞች ቀን እንጂ የተለየ ነገር የለውም። ምናልባትም አንዳንድ ሰዎች የዚና ቀን ለማለት ይከብዳል በማለት ድክም ያለች ምክንያት ያነሳሉ፣ ምክንያታቸውም "ተፋቅረው ወደ ኒካህ የሚሄዱ አሉ፣ ስለዚህ ያንን ቀን ቢያከብሩት ምንችግር አለው?!" የሚሉና ሌሎችንም መሰል ምክንያቶች የሚያነሱ አይጠፉም። ሲጀመር ከኒካህ በፊት መፋቀር ሚባል ነገር የለም!። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦችን እንይ:–

1, ቀኑ ስያሜውን ያገኘውና መከበር የጀመረው በማን? እና መቼ ነው? ካልን፣ ያው በከሀዲ ፈረንጆችና በዝሙተኞች ከሚል መልስ የተለየ ነገር አናገኝለትም። ሌሎችም በነሱ ቀንተው ነው ፍቅረኛዬ ወይም ሴትና ወንድ ጓደኛዬ በሚል ስም በዝሙት ሲንዘላዘሉ ቆይተው መጀመሪያ የተገናኙበት ቀን ታሳቢ በማድረግ ይህን ቀን የሚያከብሩት። ይህ ታዲያ የዝሙተኞች ቀን ለመሆኑ ዋና ማሳያ ነው።

2, በእለቱ በተለየ መልኩ ወጣቱን ለዝሙት ይበልጥ የሚያነሳሱ ተግባሮች ይከናወኑበታል። በማህበራዊና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የተለያዩ አጋጣሚዎችን እያነሱ ወጣቱን ትዳር ከሚባለው ነገር አርቀው ፍቅረኛሞች በሚል የዝሙት ህይወት እንዲኖር ያበረታቱታል።

3, በስርኣቱ ሸሪዓ እንደሚያዘው ኒካህ አድርገው ቢሆን ኖሮ የኒካህ ቀን ብለው ነበር የሚሰይሙት እንጂ የፍቅር ቀን ብለው አይሰይሙትም ነበር፣ ምክንያቱም በእስልምና መፋቀር ከኒካህ በኋላ ነው። ይህም ቢሆን እስልምና እውቅና ያልሰጠው ሌላኛው የቢድዐ ተግባር ሆኖ ሀራም ይሆናል።

4, ሌላው የጀመሩት አይሁዶች እና ክርስቲያኖች ናቸው፣ በአይሁድና ክርስቲያን መመሳሰል ደግሞ ወንጀሉ የከፋ ነው። ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "በሰዎች የተመሳሰለ ሰው እርሱ ከነርሱ ነው" ብለዋል። ሰዎች ማለት አይሁድና ክርስቲያኖች ማለት ነው።

5, ሰዎች ከትዳር ርቀው ፍቅረኛዬ፣ጓደኛዬ እየተባባሉ በዝሙት እንዲቆዩ ለዝሙትና ለዚህ ሸሪዓን ለጣሰ ግንኙነት እውቅና መሰጠትም ነው።

እንዲህ ያሉ ከባባድ ወንጀሎችን ምንም ያህል ስማቸውን እየቀያየሩ የተፈቀዱ በማስመሰል ሙስሊሙ ዘንድ ቢያቀርቧቸው፣ ያው ወንጀል ከመሆናቸውና ሀራም ከመሆናቸው የሚቀየሩ ነገር የለም።

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ አስካሪ መጠጥ ሲናገሩ "ያለ ስሙ ይጠሩታል" ብለው ነበር፣ እንዳሉትም አስካሪ መጠጦች ስማቸው እየተቀያየረ ብቅ ሲሉ ዓሊሞች ደግሞ "ስሙ ቢቀያየርም እውነታውን አይቀይርም" እያሉ ሀራምነቱን ለአማኙ ማህበረሰብ ግልፅ እያደረጉ ሙስሊሙም እየተጠነቀቀ ቀጥሏል። ልክ እንደ አስካሪ መጠጡ ሌሎች ከባባድ ወንጀሎችንም ስማቸውን እየቀያየሩ ያለ ስማቸው ቢጠሯቸው ልንሸነገል አይገባም።

የእስልምና እና የሙስሊሙ ጠላቶች ሙስሊሙ ማህበረሰብ ፈፅሞ የማይደራደርባቸውና እውቅና ሊሰጣቸው የማይችልባቸውን ከባባድ ወንጀሎችን ስማቸውን ቀያይረው እያመጡ በእስልምና ዘንድም እንደ ሀላል (የተፈቀዱ) ለማስመሰል ይሞክራሉ። ይህን ጊዜ ሙስሊሙ ነቅቶ "የስም መቀያየር እውነታን ሊቀይር አይችልምና" ሀራሙን ሀራም ነው እምነታችን አይፈቅደውም ሊላቸው ይገባል።

በምንም አቅጣጫ ከሀዲዎች ባህላቸውን እኛ ላይ እንዲጭኑብን ልንፈቅድ አይገባም!። በተቃራኒ ፆታዎች ግኑኙነት ዙሪያ የሙስሊሙ ትክክለኛው እምነት፣ ባህልና እሴት ሴትን ልጅ ፍቃደኝነቷ ከተረጋገጠ በኋላ በኒካህ ከሀላፊዎቿ ወስዶ በማግባት በትክክለኛ ውዴታ ተንከባክቦ እያኖሩ ጥሩ ትውልድን ማፍራት ነው።

አላህ ዝሙትን ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች በተለየ መልኩ "ዝሙትን አትቅረቡት!!" ብሎ በሩቁ ነው ያስጠነቀቀው። ይህ ማለት ወደ ዝሙት ቀርቶ፣ ወደ ዝሙት መዳረሻ የሆኑ ነገሮች በጠቅላላ የተከለከሉ (ሀራም) ናቸው ማለት ነው።

የዝሙተኞችን (የፍቅረኛሞችን) ቀን እንጠየፍ ሙስሊም የዝሙተኞችን ቀን አያከብርም ለዝሙተኞች ቀንም እውቅና አይሰጥም

#Share_በማድረግ_እስላማዊ_እህት ወንድማችንን_እንታደግ 🙏🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
🍃 #ዛሬ #ከምታይዋቸው #ውድና #ምርጥ #ቴክስት #ነው

➊ ☞ #ነብዩ ﷺ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው
በጀነት ሳይበሸር አይሞትም።

➋ ☞ #ነብዩ ‏ ﷺአሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ
100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ።

➌ ☞#ነብዩ ﷺ አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ
የቂያማ ቀን ያገኛል።

➍ ☞#ነብዩ ﷺ አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ አላህ 10 ሰለዋት
ይልበተል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል።

➎ ☞ #ነብዩ ﷺ አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን
መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ።

➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን
ያደረጉብኝ ናቸው።
ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ለረሱት ይሄንን
መልእክት ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው
ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ።
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

ለምታውቃቸው ሙስሊሞች ሁሉ ላኩ።

‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝

@Halali_tube
@Halali_tube

#ሼር አድርጉ ....
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ሀላል tube የቴሌግራም ቻናል ነው ማንኛውንም እስላማዊ ነገሮች የሚዳሰሱበት እንዲሁም ስለ እስላም ጥልቅ እውቀት የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለጓደኞችዎ ሼር በማደረግ ኢልምን አንዲያስፋፉ
በአላህ ስም እጠይቃለሁ 🙏

#Share_your_friends
👇👇👇👇👇
@Halali_tube
@Halali_tube
☝️☝️☝️☝️☝️
Join
ኢንሻአላህ ራመዳን 53 ቀናቶች ብቻ ነው የቀሩት። አንድ ሰው ለሌላ ሰው የረመዳንን ቀን ቀድሞ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች።
ኢንሻአላህ ሼር በማድረግ አስተላልፉ
#Share 🙏🙏🙏🙏
@Halali_tube
@Halali_tube
ኢንሻአላህ ራመዳን 50 ቀናቶች ብቻ ነው የቀሩት። አንድ ሰው ለሌላ ሰው የረመዳንን ቀን ቀድሞ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች።
ኢንሻአላህ ሼር በማድረግ አስተላልፉ
#Share 🙏🙏🙏🙏
@Halali_tube
@Halali_tube
😭 ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን 😭

#የአንዲት_ሴት_እውነተኛ_አሳዛኝና #ዘግናኝ_ታሪክ_ከአፍሪካ_ቲቪ_የሰማሁትን_ላካፍላችሁ .

....ሪሞቴን አንስቼ
#አፍሪካ_ቲቪ ላይ አደረኩ አጋጣሚ ፕሮግራሙ በስልክ ጥያቄ የሚጠየቅበትና ፈተዋ የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው!!! ቴሌፎኑ የስልክ ጥሪ አስተናገደ

#ሼኩ ፦ ሀሎ... አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሴትዬዋ ፦ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#ሼኩ ፦ መርሀባ ማን ልበል ከየት ነው ?
ሴትዬዋ ፦ ስሟን.....ሀገሯን.......ጠቀሰች
#ሼኩ ፦ እሺ ጥያቄሽን ቀጥይ
ሴትዬዋ ፦ ተስረቅርቃ አለቀሰች....
#ሼኩ ፦ አብሽሪ አታልቅሺ ለሁሉም ችግር አላሁ ተአላ መውጫ አብጅቶለታል ተረጋግተሽ ንገሪኝየ
#ሴትዬዋ ፦ ደግማ አሁንም ተስረቅርቃ አለቀሰች
#ሼኩ ፦ እህታችን ንገሪኝ ግዴለሽም
#ሴትዬዋ ፦ በጣም እጅግ ከባኢር ወንጀል ላይ አዘውትሪያለሁ ምናልባት አላህ ከቅጣቱ የሚራራልኝ የሚምርብኝን መንገድ ብታመለክቱኝ ብየ ነው የደወልኩት!
#ሼኩ ፦ የኛ ጌታ መሀሪና አዛኝ ነው ተውባ ካደረግንና ወደሱ ከተመለስን የማይምርብን ምክንያት የለም!! እስኪ ንገሪኝ የሰራሽውን ወንጀል ?
#ሴትዬዋ ፦ መርሀባ በደንብ ስሙኝ!! እቦታው ድረስ ሄጄ ሀጅ 10 ጊዜ ለማድረግ ሞክሪያለሁ፣ነገር ግን ወደ ካእባው ስጠጋ አይኔን ጨለማ ያለብሰኛል! ከዛ ቦታ ርቄ ስመለስ ይታየኛል!10 ጊዜም በተመሳሳይ!
በመካከል አለቀሰች
#ሼኩ ፦ ሀጅ ከማድረግሽ በፊት የሰራሽው ወንጀል ምንድነው? ብትነግሪኝ
ሴትዬዋ ፦ ሁልጊዜ ከጓደኞቼ ጋር ሰው ሲሞት እየጠበቅን አዲስ የተቀበረ ሰው እየፈለግን ሌሊት ሰው እንዳያየን ቀብሩን ከፍተን ፀጉር እንቆርጣለን፣ብልቶችን እንቆርጣለን፣አምጡ የምንባለውን የሰውነት ክፍል ቆርጠን እንወስዳለን ከዛም እናስደግማለን፣እንድንከብር፣ሰው እንዲያከብረንና እንዲፈራን.....

#ሼኩ ፦ ሼኩ ደንግጠው ላ ኢላሀ ኢለሏህ ሲሉ ስልኩ ተቋረጠ
•••••••• ከ15 ቀን ቡሀላ በድጋሜ ቴሌፎኑ የስልክ ጥረ አስተናገደ በአጋጣሚ ይሄው ፕሮግራምና ሼክዬውም እሳቸው ነበሩ •••••••••

#ሼኩ ፦ ሀሎ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወንድ ነው ፦ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#ሼኩ ፦ መርሀባ ማን ልበል ከየት ነው ?
ወንዱ ልጅ ፦ ስሙን.......ሀገሩን.....ተናገረ
#ሼኩ ፦ እሺ ምን ነበረ መጠየቅ የምትፈልገው ፦
ወንዱ ልጅ ፦ የዛሬ 15 ቀን አካባቢ አንዲት ሴት በዚህ በዚህ ጉዳይ እያወራችሁ ስልኩ እንደተቋረጠ ታስታውሳለሁ ?
#ሼኩ ፦ አወ በሚገባ አስታውሳለሁ
ወንዱ ልጅ ፦ እንግዲያውስ ተከሰተውን ነገር ልነግርሁ ነው የደወልኩት
#ሼኩ ፦ መርሀባ ንገረኝ
ወንዱ ልጅ ፦ እኔ ልጇ ነኝ እናቴ ካንቱ ጋር ባወራች በ15ኛው ቀን ሞተች እናም ለእሷ የሚሆን መሬት ሊገኝ አልቻለም፣ሲቆፈር ሁሉም ድንጋይ ሆነ፣ቀባሪ ተሰላቸ፣እኛ ልንቀብራት አልቻልንም ሜዳው ላይ ጥለናት ልንሄድ ነው አሉኝና ሁሉም ወደ ቤታቸው ሄዱ።እኔ እናቴ ነችና እንደሰዎቹ ጥሏት የሚሄድ አንጀት አላገኘሁም።እሷን ጥበቃ እያለቀስኩ ቁጭ አልኩ።አንድ የሚያምር ሰው ነጭ የለበሰ ጢሙ የሚያምር ሰው መጣና ስማ አንተ ልጅ አሁን ሳይህ ቀጥ በልና ወደ ጎን ወደ ኋላ ሳትመለከት ቀጥብለህ ወደ ቤትህ ሂድ አለኝ።እሺ ብየ እየሄድኩ እያለሁ እናት ስለሆነች አንጀቴ አልችል አለኝና በቀኝ ፊቴ በኩል ዞር ብየ ሳያት እላይዋ ላይ ከሰማይ እሳት ወረደ።የወረደው እሳት የተገላመጥኩበትን አንዱን የፊቴን ጎን አጨማተረው አቃጠለኝ ከዛም ደንግጨ እየሮጥኩ ወደ ቤቴ ሄድኩ።
እናም ዋናው የምጠይቅሁ ነገር ሰውየው እንዳትገላመጥ ቀጥ ብለህ ሂድ ሲለኝ ቃሉን ጥሼ በመዞሬ አላህ ይቀጣኝ ይሆን? ብሎ ጠየቃቸው።

#ሼኩ ፦ ሱብሀን አላህ ብለው ለሰከንዶች ዝምታ ከሰፈነ ቡሀላ ፈተዋ ሲሰጡ ምናሉ፦ እንዳትገላመጥ ያለክ መለይካ ነው እሳቱ እንዳያቃጥልህ እንጂ ለሌላ አይደለም።ሲቀጥል እናትህ በዛ ተግባሯ ያጠራቀመችው ያካበተችው ሀብትና ንብረት ካለ እንዳትጠቀምበት መራቅ አለብህ።እያወቅክም ሆነ ሳታውቅ ለተግባሯ ተባብረህም ከሆነ እስቲግፋር አድርግ፣ወደ አላህ ተመለስ፣በቻልከው መጠን ኽይር ስራዎችን አብዛ፣
ከልብህ እስቲግፋር ካደረክ አላህ ይምርሀል አላሁ ተአላ መሀሪና አዛኝ ነውና።

፨፨፨ ያረብ የመንገዳችን መሪ አንተው ብቻ ነህና ቀናውን መንገድ ምራን
#ካነበብኩት #ኢንሻአላህ_ሼር_የድርጉ
🙏🙏🙏


@Halali_tube
@Halali_tube
ኢንሻአላህ ራመዳን 43 ቀናቶች ብቻ ነው የቀሩት። አንድ ሰው ለሌላ ሰው የረመዳንን ቀን ቀድሞ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች።
ኢንሻአላህ ሼር በማድረግ አስተላልፉ
#Share 🙏🙏🙏🙏
@Halali_tube
@Halali_tube
አሰላሙ አለይኩም
ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
#የአላህን_ስም
/አል ረህማኑ/
/አል ማሊኩ/
/አል ቁዱሱ/
/አል አሀዱ/
/አል ሰመዱ/
/አል ረዛቁ/
/አል ከሪሙ/

ይህን የአላህን ስም ለ9 ሰዎች ከላካቸው
በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚያስደስት ነገር ታያላችሁ ትደሰታላችሁ።
ነገር ግን እንደቀላል ካያችሁት የ9 አመት ቻንስ/እድል ታጣላችሁ።
ኢንሻአላህ ቶሎ ብላችሁ ለምቶዱት ሰዎች ላኩ አላህ ካንተ ጋር/ካንቺ ጋር ይሁን አሚን 🙏🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
ኢንሻአላህ ራመዳን 36 ቀናቶች ብቻ ነው የቀሩት። አንድ ሰው ለሌላ ሰው የረመዳንን ቀን ቀድሞ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች።
ኢንሻአላህ ሼር በማድረግ አስተላልፉ
#Share 🙏🙏🙏🙏
@Halali_tube
@Halali_tube
🔘አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ምልክት ይታያል ኮከብ በምስራቅ ትወጣለች ፀኃይም ወደ መሬት ዝቅ ትላለች ስለዚህ ተራ ሙስሊሞች የያዙትን ከይር ለቂያማ መስራት አለባቸው ሽህ ሙሀመድ ፈስል እንዳሉት ይህ መልዕክት ውሸት ከሆነ በአላህስም እምላለሁ እውነተኛ ህልም ነው ይህ ደብዳቤ የደረሰው ሰው ሌሎች ሙስሊሞች ጋር እንዲደርስ 20 ጊዜ አባዝቶ ማደል አለበት ይህንን ካላደረጋችሁ መጥፎ ነገር ያጋጥማቸኃል ይህንን ካደረጋችሁ በ19ቀን ውስጥ በህይወታችሁ ያላችሁን ደስታ ታያላችሁ እባካችሁ ይህ ምልዕክት የደርሳችሁ ሁሉ ለሙስሊሞች አደርሱ ሽህ ሙሀመድ ፈሰል እንዳሉት መካ ውስጥ ሳውዲ ውስጥ ይህንን የፈፀመ ሰው 60000 የአሜሪካ ዶላር ደርሶታል ሌላው ደግሞ ሱልጣን የሚባል 60ጊዜ
አብዝቶ ለውዳጆቹ በማድርስ ስልጣን አግኝተዋል አልሐድ የትባል ይህንን ባለማድርጉ ከስራው ተባሯል ሌላው ደግሞ ወርቀቱን ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጥሎ በ3ቀን ውስጥ ህይወቱ እልፏል
ሼር🙏🙏🙏🙏
አስላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

@Halali_tube
@Halali_tube
☀️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። እንዴት ናችሁልኝ ውድ አንባብያን!! አሁን ደግሞ አዲስ ታሪክ ይዤላችሁ ብቅ እላለሁ። ስለ ታሪኩ በአጭሩ ከስር ለመግለፅ ሞከርኩ።

#ርዕስ ፡- ሩሲያዊቷሱመያ
#አዘጋጅ ፡- ዶ/ር ሙሃመድ አል-ዓሪፊ
#ተርጓሚ፡- ሙሃመድ ሰዒድ
#ማሳሰቢያ፡- ታሪኩ እውነተኛ ነው።

ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይጠብቁን።


እስከዛው ሼር በማድረግ ስብስባችንን እናብዛው። 1,046 ሰው ቢያንስ ሁሉም ለአስር ጓደኛው ቢያጋራ 1,056, ኢንሻአላህ እንሆናለን። ማስታወቂያም አይበዛም። ስለዚህ ሁላችሁም ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉ።

#share 🙏🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
``ሩሲያዊቷ ሱመያ``
««ሙሉ በሙሉ #እውነተኛ»»


#ክፍል_1

የሩሲያ ወጣት ናት፡፡ ቤተሰቦቿ ወግ አጥባቂ የኦርቶዶክ ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ናቸው፡፡ ለእምነታቸው በእጅጉ ይቆረቆራሉ፡፡ ሌላውን ሀይማኖት ደግሞ አጥብቀው ይጠላሉ፡፡ ከሀገሯ የወጣችው ከሌሎች ሴት ወጣቶች ጋር ነበር፡፡ አንድ የሩሲያ ቱጃር ነበር አንዳንድ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ለመግዛትና መልሰው ሩሲያ ለመሸጥ በሚል ሰበብ ወደ ባህረሰላጤው ሀገራት ይዟቸው መጣ፡፡

ከብዙ ማግባባት በኃላ ነበር ፍቃደኛ መሆንዋን የገለፀችው ፡፡ ካሰቡበት ሀገር ሲደርሱ ግን ሰውዬው ሀሳቡን ለወጠ፡፡ ሴቶቹን በሌላ መጥፎ ስራ ላይ ሊያሰማራቸው ብሎ ሀሳብ አቀረበላቸው፡፡ ለዚህ ሀሳቡም በጥቅም ሊያታልላቸውና ሊደልላቸው ሞከረ፡፡ ጥሩ ገንዘብ፣ትልቅ ልምድና ቆንጆ ኑሮ እንደሚያኖራቸው አድርጎ አማለላቸው፡፡

ከዚህች ወጣት ሁሉም ወጣቶች በሀሳቡ ተስማሙ፡፡ እጅግ ጎበዝ ሀይማኖተኛ ናት ፡፡ አሻፈረኝ አልስማማም አለች፡፡ ሳቀባት አላገጠባት፡፡ ከዚህም አልፎ "እዚህ ሀገር ውስጥ ጠፍተሽ መቅረትሽ ነው፡፡ ቅያሪ ልብስ እንኳ የለሽም ፡፡ ቤሳቤስቲን አልሰጥሽም፡፡" አላት፡፡ በዚህም በዚያም ጫና አደረገባት፡፡ ፈፅሞ ፍንክች አላለችም፡፡ ሰውዬው ሁሉንም ሴቶች አንድ ቤት ውስጥ በማጎር ፖስፖርታቸውን (passport) ደበቀባቸው፡፡

ሌሎቹ ሴቶች ሰውየው ባቀረበላቸው ሀሳብ ጎዳና ፈሰሱ ይህች ወጣት ግን በጨዋነቷ ፀናች፡፡ ጥብቅነቷን መረጠች፡፡ ዝሙትን ጠላች፡፡ ፖስፖርቷን እንዲመልስላት ብላ በየእለቱ ትለምነዋለች፡፡ ወደ ሀገሯ እንዲመልሳት ትማፀነዋለች፡፡ እሱ ፍቃደኛ ሊሆን አልቻለም፡፡ አንድ ቀን እስኪወጣ ጠበቀችና ቤቱ ውስጥ መፈተሽ ያዘች፡፡ ከብዙ ፍለጋ በኃላ ፖስፖርቷን አገኘችና ወሰደችው፡፡ ከነበረችበት ቤትም አመለጠች......

ቀጣይ ማረፍያዋ የት ይሆን....?
#ክፍል_2_ይቀጥላል....

@Halali_tube
@Halali_tube
``ሩሲያዊቷ ሱመያ``
««ሙሉ በሙሉ #እውነተኛ»»


#ክፍል_2

ቀጥታ ወደ ጎዳና ነበር የወጣችው፡፡ ከለበሰችው ውጭ ጨርቅ ሳትይዝ ወደማታቀው ጎዳና ወጣች፡፡ መሐል መንገድ ላይ ስትደርስ ግን ግራ ገባት...ወዴት ትሂድ..፡፡ ዘመድ የላትም፣ ገንዘብ የላትም፣ሰው አታውቅም፤ የምትበላው የምትጠጣው የምትኖርበት የለም፡፡ እንዲሁ ስትባዝን ቆየች፡፡ አንዳች የሚረዳት ካለ በመፈለግ ግራ ቀኝ ተመለከተች፡፡

ድንገት ከሶስት ሴቶች ጋር የሚሄድ አንድ ወጣት አየች፡፡ ሲሄድ በእርጋታ ነው፡፡ ጥሩ ሰው ይሆናል ብላ በማሰብ ጠጋ ብላ አናገረችው፡፡ የምትናገረው በሩሲያ ቋንቋ ነው፡፡እንደማያውቅ ገልፆ ይቅርታ ጠየቃት፡፡ "ኢንግሊዘኛስ" አለችው፡፡
"እችላለው" አላት፡፡ በእጅጉ ተደሰተች አለቀሰችም...
ታሪኳን ነገረቻቸው ለጊዜው ሁለት እና ሶስት ቀን ብቻ እንድታስጠልሉኝ ነው የምለምናቹ፡፡ ከዚያም ቤተሰቦቼንና ወንድሞቼን በማግኘት ሁኔታዎችን ያመቻችቹልኛል አለቻቸው፡፡

ወጣቱ ካሊድ ስለዚህች ወጣት ማሰብ ጀመረ፡፡ ውሸቷን ይሆን?..እያታለለችኝ ይሆን?...ወይስ?...መጠራጠር መመራመር ያዘ፡፡ እሷ ይረዳት ዘንድ ወደ እሱ እየተመለከተች ታለቅሳለች፡፡ እሱ ደግሞ ከእናቱ እና ከ2 እህቶቹ ጋር ስለሷ ጉዳይ እየተማከሩበት ነው፡፡ በመጨረሻም ወደ ቤታቸው ወሰዷት ፡፡
እዚያም ደርሳ ወደ ቤተሰቦቿ ደወለች፡፡ ስልኩ አይነሳም፡፡ መስመሩ ችግር ያለበት ይመስላል፡፡ ደጋግማ ሞከረች፡፡አልተሳካላትም፡፡

ያስጠጓት ሰዎች ኃላ ላይ ክርስቲያን መሆንዋን ተረዱ፡፡ የቻሉትን ሁሉ ተባበሩአት፡፡ አዘኑላት እሷም ወደደቻቸው፡፡ ቀረበቻቸው፡፡ እነሱም ለራሳቸው ሚወዱትን እስልምናን ትቀበል ዘንዳ ጋበዟት፡፡ ፍቃደኛ አልሆነችም፡፡ሀይማኖቷን መቀየር አልፈለገችም፡፡ሌላው ቀርቶ በሀይማኖት ጉዳይ ላይ ለመነጋገር አትፈልግም፡፡ ከወግ አጥባቂ ቤተሰብ የተገኘች አጥባቂ ሀይማኖተኛ ናት፡፡ ለእስልምናና ለሙስሊሞች ጥሩ አመለካከት የላትም፡፡

ኻሊድ በከተማው ውስጥ ከሚገኝ ወደ አንድ የእስልምና የዳዕዋ ማዕከል በመሄድ በሩሲያ ቋንቋ የተፃፉ አንዳንድ መፅሀፍትን አመጣላት፡፡ ጊዜ ሰታና በቁምነገር እነሱን አነበበች፡፡ በመፅሀፎቹ ተማረከች፡፡ እዚያው ቤት እያለች ቀናት አለፉ፡፡ በተደጋጋሚ ሰበካ ሊያሳምኗት ሞከሩ፡፡ በመጨረሻም የአላህ (ሱ.ወ) ፍቃድ ሆነና ሰለመች፡፡ እስልምናዋም ያማረ ሆነ፡፡

እሷም በበኩሏ እስልምናን ለመማር አብዝታ ጣረች፡፡ ከመልካም ሴቶች ጋርም ተወዳጀች፡፡ ቶሎ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሰች ወደ ድሮ እምነቷ እንዳይመልሷት ሰጋችና እዝያው መቆየትን መረጠች፡፡

#ክፍል_3_ይቀጥላል...

@Halali_tube
@Halali_tube
😔😔 ይቅርታ😔😔

እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ


ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ

የምታቁኝንም የማታቁኝንም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር Awfu እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁንም 🙏🙏🙏😢😢በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ እባካችሁ
🙏🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
``ሩሲያዊቷ ሱመያ``
««ሙሉ በሙሉ #እውነተኛ»»


#ክፍል_3

በመጨረሻም ሩሲያዊቷ እንስት ከኻሊድ ጋር ጋብቻ ፈፀመች፡፡ ዲኗንም አጥበቃ መያዝ ጀመረች፡፡ ከብዙ ሙስሊመሸ ሴቶችበተሻለ መልኩ በእምነቷ አስተምህሮዎች ላይ ፀናች፡፡ አንድ ቀን ከባለቤቷ ጋር ወደ ንግድ ማዕከል ወጣች፡፡ በማዕከሉም ፊቷን የሸፈነች ሙስሊም ሴት አየች፡፡ ኒቃብ የለበሰች ሴት ለመጀመርያ ጊዜ ማየቷ ነው፡፡እጅግ ገረማት፡፡

ወደ ባለቤቷ ኻሊድ በመዞር ጠየቀችው "ለምንድን ይህች ሴት በዚ መልኩ የለበሰችው?"....አለችው፡፡ "ፊቷ ላይ የሆነ ነውር ኑሮ አለመታየት ፈልጋነው? ወይስ ...?"አለችው፡፡እሱም " አይደለም ይህች ሴት ሒጃብን አላህ (ሱ.ወ) ሙስሊም ሴቶች እንዲለብሱት ባዘዘው መልኩ መልበሷ ነው፡፡" አላት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ በዚህ መልኩ ነው እንዲለበስ ያስተማሩት፡፡ በማለት ተረዳች፡፡

ለጥቂት ጊዜ ዝምታን መረጠች፡፡ቀጥሎም አዎን ትክክለኛውና አላህ ከኛ የሚፈልገው ኢስላማዊ አለባበስ በዚህ መልኩ ይመስለኛል አለችው፡፡"እንዴት አወቅሽ?" አላት፡፡ "እዚህ የንግድ ማዕከል ከገባውበት ጊዜ ጀምሮ የሁሉም አይኖች ወደኔ ሲወረወሩ ልብ ብያለሁ፡፡ በዐይናቸው ቆርሰው እየጨረሱኝ እስኪመስለኝ ድረስ፡፡በመሆኑም ፊትን መሸፈን ግዴታ መሆን አለበት፡፡ባሌ ብቻ ነው ሊያየኝ የሚገባው፡፡"አለችው፡፡
ቀጥሎም "እንደውም ከዚህ ማዕከል የዚህ ዓይነቱን ፊት የሚሸፍን ሒጃብ ሳልይዝ መውጣት የለብኝም ፡፡የምገዛበትን አሳየኝ፡፡"በማለት ጠየቀችው፡፡

እሱም "እንደ እናቴ እና እህቶቼ በዚሁ ሂጃብሽ ቀጥይ " አላት፡፡
እሷ ደግም "አይሆንም፡፡አላህ የሚፈልገውን ሒጃብ ነው የምፈልገው፡፡" አለችዉ፡፡
ቀናቶች አለፉ፡፡ወጣቷም በዲኗ እየጠነከረች ፣ኢማኗም እየጨመረ መጣ፡፡ያወቃት ሰው ሁሉ ወደዳት ፣ በባሏ ቀልብና ስሜት ላይ ነገሰች ፡፡ እጅግም አፈቀራት፡፡
ከእለታት አንድ ቀን የመጣችበትን ፖስፖርት ተመለከተች፡፡ጊዜው ሊጠናቀቅ ተቃርቧል ፤ስለሆነም መታደስ አለበት፡፡ መታደሱ መልካም ቢሆንም ጉዳዪን ከበድ የሚያረገው ፖስፖርቱ መታደስ ያለበት በትውልድ ከተማዋ መሆኑ ነው፡፡

ስለሆነም ወደ ሀገሯ ሩሲያ መሄድ ግድ ሆነ፡፡ ካልሆነ የመቆያ ቪዛዋ ህገወጥ ነው የሚሆነው፡፡ ኻሊድ ከሷ ጋር ለመሄድ ወሰነ፡፡እሷም ያለ ሙህሪም መሄድ እንደማትችል አመነች፡፡


#ክፍል_4_ይቀጥላል...


@Halali_tube
@Halali_tube
2025/02/06 07:51:42
Back to Top
HTML Embed Code: