Telegram Web Link
Channel photo updated
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ሀላል tube የቴሌግራም ቻናል ነው ማንኛውንም እስላማዊ ነገሮች የሚዳሰሱበት እንዲሁም ስለ እስላም ጥልቅ እውቀት የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለጓደኞችዎ ሼር በማደረግ ኢልምን አንዲያስፋፉ
በአላህ ስም እጠይቃለሁ 🙏

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ



: ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው

‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الل :

إِنَّ أَصْلَ الدِّينِ هُوَ الْأَمْرُ بِالْمَعْرُوفِ
وَالنَّهْيُ عَنْ الْمُنْكَرِ
وَرَأْسُ الْمَعْرُوفِ هُوَ التَّوْحِيدُ
وَرَأْسُ الْمُنْكَرِ هُوَ الشِّرْكُ ..

مجموع الفتاوى (٤٤٢/٢٧)

ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል ነው
የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው
የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው "
መጅሙዕ አል ፈታዋ ( 27/442 )


#Share_your_friends
👇👇👇👇👇
@Halali_tube
@Halali_tube
☝️☝️☝️☝️☝️
Join ይበሉ
💌:::::::ጀነት::::::::💌

ጀነትን የገባ ሰው ፀጋ የተባለን ሁሉ
ያገኛል ምንንም አያጣም፤

💌ልብሱ አያልቅም፤
🍃ወጣትነቱ አያረጅም።

ጀነት ውስጥ ዓይን አይታ የማታውቀው

ጆሮ ሰምታ የማታውቀውን እንዲሁም
በሰው ልጅ ቀልብ ላይ በትውስታ እንኳ
ውል ያላለ ኒዕማ አለ።» "ረሱል ﷺ"💌

#አሏህ_ይወፍቀን ወንድም እህቶች

#Share_your_friend
👇👇👇
@Halali_tube
@Halali_tube
ለሙስሊም ወንድም እህቴ

ከሠላቱ የተዘናጋ ሰው አስራ ሁለት አይነት ፈተና ይደርስበታል
🔴★★★★★★★★★★★★★★★🔴
🙇‍♂️የዱንያ ፈተና
አላህ የሪዝቁንና የሰራውን በረካ ያነሳበታል
የሷሊህነት ኑሩ አላህ ያነሳበታል
በሙሚኖች ቀልብ ዘንድ የተጠላ ይሆናል
🙇‍♂️ በሞተ ጊዜ
ሩሁ ስትወጣ በጣም የውሀ ጥም ይይዘዋል የዱንያ
ባህር እንኳን ቢጠጣ
ሩሁ ስትወጣ ሰከራት ይብስበታል
ኢማኑ እንዳይወገድ ይፈራል
🙇‍♂️ ቀብር ላይ
የነኪርና ሙንከር ጥያቄ ይጠናበታል
የቀብር ጨለማ ይጠናበታል
የጎን አጥንቶቹ እስኪተላለፉ ድረስ ቀብሩ ይጠብበታል
🙇‍♂️የቂያማ ቀን
ሂሣብ ይጠናበታል
አላህ ይቆጣበታል
በእሣት ይቀጣዋል
ይህንን ሼር ላደረገ አላህ ከቁጣው ይጠብቀው!

@Halali_tube
@Halali_tube
Forwarded from ሀላል tube
🔍#እጅግ_በጣም_አስተማሪ_ነው🔍

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የአላህን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የአላህ እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏

ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም
አላህም ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው
ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት

#እስቲ_አላህን_እናስደስተው
#ሽር_share_በማደረግ

@Halali_tube
@Halali_tube
የአላህ እኔ ማለት እኮ በሰራውት በደል ተፀፅቼ ሳልጨርስ ሌላ አጥያት የምደርብ አስቸጋሪ ፍጥረት ነኝና ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏😪
@Halali_tube
@Halali_tube
ረመዷን የሚጀምረው ግንቦት8/ May 16 ነዉ:: ነብያችን(ሰ.አ.ወ)አሉ;አንድ ሰው ለሌላ ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚህ ሸር እናድርግ ::አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን:: አሚን..... በደንብ አንቢቢና ለጋደኛሽ አካፊያቸው!!!
👆የዚህን ትርጉም ለሁሉም ግልፅ እንዲሆንና ሙስሊሞች ሁሉ ከዚህ ሙሲባ ሸር እንዲርቁ 👉 ብዙ ሙስሊም ወገኖቻችን ተገናኝተው ሲለያዩ አሰላሙ አለይኩም ከማለት ፋንታ የሚጠቀሙትን (buy) ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟንና አደገኝነቷ ታውቃለህን? እኛ ሙስሊሞች ሳናውቅ አውሮፓዊያኖችን እየተከተልን አደጋ ላይ ስንወድቅ ተመልከቱ ነቢያችን صلى الله عليه وسلم ሀዲሳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ (( የሰው ልጅ አንዲት ንግግርን ይናገራል ምንም ቦታና ትኩረት ሳይሰጣት ነገር ግን የሰባ አመትን ያክል የጀሀነም እሳት ውስጥ ይዛው ትወርዳለች )) አሉ። እና ይቺ ባይ የምትለዋ ቃል ትርጉሟ ካየን ፦ ጳጳሱ (ቄሱ) ጥበቃቸው ስር ያርጉህ ብሎ ዱአ ማድርግን ነው ፣እኛ ሙስሊሞች ጠባቂያችን الله ብቻ ነው ከሱ ውጪ ጥበቃን መፈለግ ሽርክ ነው እያልን ነገር ግን በዚች ቃል ብቻ ሳናውቅ ጠባቂያችን በሆነው በጌታች በ الله አሻርከናል አጋርተናል ማለት ነው። ስለዚህ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ልናረግለትና ሙስሊሞችን በሙሉ ልናስጠነቅቃቸው ግድ የሚሆንብን ጉዳይ ይሆናል ማለት ነው ፣ ነፍሶችን ለማዳን ለቻልከው ሁሉ አስተላልፍ አድርስ አንተም ይቺን ቃል ዳግመኛ እንዳትጠቀማት ተጠንቀቅ ፣ አስበው ይህንን እያስተላለፍክ በ الله ፍቃድ ስንት ሚሊየን ሙስሊሞችን ለማዳን ሰበብ መሆን እንደምትችል፡ وفق الله
الجميع

#Share_share_share
👇👇👇👇
@Halali_tube
@Halali_tube
⭐️ #ከእለታት #አንድ #ቀን አንዲት በጣም ውሀ የተጠማች
እርጉዝ ሴት በጉዟዋ ላይ እያለች ምንም የውሀ ምንጭ
በሌለበት አካባቢ ከአንድ ዛፍ ስር ተቀምጣ ነበር፡፡
በውሀ ጥም ምክንያት ጉሮሮዋ ደርቋል፡፡ድንገት ግን ቀስ
በቀስ ከዛፉ ቅጠል የሚንጠባጠብ ውሀ አየችና ለጉዟ
ይዛችው ከነበረ ሻንጣ ውስጥ አንድ የውሀ መጠጫ
ብርጭቆ አውጥታ የሚንጠባጠበውን ውሀ ማጠራቀም
ጀመረች፡፡
#የተጠራቀመው ውሀ የብርጭቆው ግማሽ አካባቢ ደረሰና
ለመጠጣት ስትሞክር ድንገት ሳታስበው 🌿 #አንዲት #ወፍ🕊
መጥታ ልትጠጣ ስትል ሴትዮዋ እጅ ላይ የነበረው
ብርጭቆ ወድቆ ተሰበረና ውሀው ፈሰሰ፡፡
በዚህ የተነሳ ሴትዮዋ በጣም ተናደደች፤ 🕊 #ወፏንም ከዛፉ
ካባረረች በሇላ እንደገና አዲስ ብርጭቆ አውጥታ
የሚንጠባጠበውን ውሀ ስታጠራቅም #አሁንም #ወፏ 🕊መጥታ
ለመጠጣት ስትል ውሀውን አፈሰሰችው፡፡

እርጉዟ ሴትዮ አሁንም በጣም ተናዳ😡😡 ድንጋይ አንስታ ወፏን
ለመግደል ሞክራ አልተሳካላትም፡፡#ይህ #ድርጊት ለሦስተኛ
ጊዜ ተፈፀመ፡፡
🍃መጨረሻ ላይ ሴትዮዋ ቀስ ብላ ወፊቷ🕊🕊
ሳትነቃባት ድንጋይ ወርውራ ገደለቻት፡፡😔
ከዚህ በሇላ ውሀውም አለቀና ሴትዮዋም ወደ ነበረችበት
ተመልሳ ስትቀመጥ #በጣም #ትልቅ እና ረዥም እባብ ከዛፋ
ቁልቁል ወደሷ ሲመጣባት አይታ ሮጣ አመለጠች፡፡

💫💫በዚህ ጊዜ ከዛፉ ይንጠባጠብ የነበረ የእባቡ መርዝ እንጂ
ውሀ አለመሆኑ ስላወቀች ህይወቷን ያተረፈችላትን ወፍ
በመግደሏ በጣም አዘነች ከልቧም ተፀፀተች፡፡
........
⭐️ #ወዳጆቼ አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪያችን አላህ ለኛ ልክ እንደዚህች
ወፍ ነው፡፡መርዙ መቼ እንደምንጠጣው ያውቃል ይሁን
እንጂ መርዙ ከመጠጣት ሲያድነን፤እኛ ግን የገጠመንን
ትንሽ ችግር በማየት ብቻ ፈጣሪን እናማርረዋለን
(እንወቅሰዋ
ለን)፡፡

⭐️ #ነገር #ግን የሆነውን፣እየሆነ ያለውን እና የሚሆነውን ሁሉ
ለበጎ መሆኑን ማወቅ ይገባናል፡፡ ስለዚህ ፈጣሪን ሳንለቅ እርሱን
እንከተለው፤በፍፁም አያሳፍረንም፡፡

🌟🌟 #እኛም #አላህን_ሆይ_ላደረግክልኝ
_ነገር_ሁሉ_አመሰግንሀለሁ " እንበለው፡፡
SHARE
JOIN
👇👇👇👇👇
@Halali_tube
@Halali_tube
👉*★አደራ አደራ★* 👈
👉👆👆👆👆👆??👆👈
*ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው*
አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣
*መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ።
#share 🙏🙏🙏
@Halali_Tube
@Halali_Tube
@Halali_Tube
ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ።

የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣
*ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም*
ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ።
እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት።
ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም።

የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።

@Halali_tube
@Halali_tube
ታላቅ የፆም ጥሪ
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች የአላህ እዝነት በረከቱ በእናንተ ላይ ይሁን በሰሞኑ ከእስልምና ጋር ተያይዞ የሚነሱ ዜናዎች ዐለምን እያስደመሙ ነው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ለተጠየቀው ምላሹ ቅርብ ነው በአንድነት ሲሆን ደግሞ የበለጠ ምላሹ ይቀርባል እናም በመላው አለም የምንገኝ ሙስሊሞች በሀገችን እየታየ ባለው ችግር ምክንያት በነገው እለት ሰኞ ማለትም 25/05/2012 አ.ል እና ሃሙስ 28/05/2012 አ.ል ሁለቱን የሱና ፆሞች ንያችንን ሃገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን በሙስሊሙ ላይ ድንበር አላፊ የሆኑትን አደብ እንዲያስዝልን የተበዳዮችን እንባ እንዲያብስልን ብለን በመነየት እንድንፆምና ዱዓ በማድረግ ከሃያሉ ጌታ አላህ እርዳታን እንጠይቅ ልዩነታችን ተወግዶ አንድነታችን አብቦ ለአለም በርተን የምንታይ ምርጥ የረሱል ሰ.ዐ.ወ ኡመት መሆናችንን እናሳይ
ለሌሎች ወንድም እና እህቶች ሼር እናድርግ አደራ ጀዛከላሁም ኸይረን
፨፨፨፨፨አላህ ይቀበለን፨፨፨፨፨፨

@Halali_tube
@Halali_tube
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;

አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን #share

@Halali_tube
@Halali_tube
ወላሂ በ አስቸኳይ ሼር ይደረግ 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የ #አሏህ ስም😭 አለበት የሃያሉ ጌታችን ስም ነው እየተረገጠ ያለው #እባካችሁን አይተን ዝም አንበል🙏😭😭😭😭
👇👇👇👇👇

@Halali_tube
@Halali_tube
#አስተውሉ
#ብዙ_ሰዎች_በምድር_ላይ_ለሰው ልጅ ትልቁ ፈተና ሞት ነው ይላሉ። ነገር ግን አላስተዋሉትም!! እነርሱ እንደሚሉት አይደለም። በሕይወት እያለ የሰው ልጅ ትልቁ ፈተና የቀልብ ድርቀትና ከአሏህ ፍራቻ መራቆት ነው። አሏህን የሚፈራ ተቅይና ሷሊሕ ሰዉ ሞትን በፍፁም አይፈራም፡፡ ምክንያቱም የሙእሚን ሀገሩ አኺራ እንጅ ዱኒያ እንዳልሆነች ጠንቅቆ ያዉቃል፡፡
#share

@Halali_tube
@Halali_tube
#ወላሂ_ስንቶቻችን_አስበን_እናውቃለን

#ዛሬ_የአንተ/የአንቺ_የመጨረሻ_ቀን _ቢሆንስ

☞ ለነገ ያሳደርናቸው ብዙ ሀሳቦች አብረውን ይሞታሉ

☞ ለነገ ያቆየናቸው ስንት ግቦች መቃብር ይወርዳሉ

☞ ዛሬ ሳናወጣው የደበቅነው ተሰጥኦአችን አብሮን ይቀበራል

☞ሳይፈነጥቁ የቆዩ ብዙ ተስፋዎች ይቀጫሉ

☞ለሰዎች ያላሳየናቸው ስንት ደግነቶች አፈር ይበላቸዋል

☞ያልተነገሩ ስንት ይቅርታዎች ይሞታሉ

☞ነገ እደሰታለሁ ብለህ ቀን ስትጠብቅ ቀኑ ይጨልምብሀል ስለዚህ አስብ

🎖እየአንዳንዷን ቀን እንደ መጨረሻ ቀን ቆጥረናት ማድረግ ያለብህን ዛሬ እናድርግ

😔😔የምሞተዉ ዛሬ ሊሆን ይችላል ብለን እናስብ
☞እኔም
☞ አንተም
☞አንቺም
☞እሱም
☞እዛ ጋር እናንተም አስበን ተዉበት እናድርግ እስቲ🙏

#share

@Halali_tube
@Halali_tube
🔸እህቴ አስተውይ🔸

አጂብ!!ብርድን ፈርተሽ ትሸፈኝያለሽ ብርዱ እንዳያገኝሽ ደራርበሽ ትወጪያለሽ። {ግን የአሏህን ቅጣት ፈርተሽ አትሸፈኚም}የቱ ነው ቅጣቱ ህመሙ ሚበረታው የዛሬ ጊዚያዊው ብርድ ወይስ ያ አስፈሪው እሳት «

#Share 🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
🌷❤️ "ሞትን አዘውትራችሁ አስታውሱ። የራቀ እንግዳችሁ ነውና። የራቀ እንግዳ መራቁ ከረዘመ መምጫ ጊዜው ተቃርቧል"። 🌷❤️
(ረቢዕ ኢብን ኹሰይም ረሂመሁሏህ)
#share 🙏
@Halali_tube
@Halali_tube
ዱንያ ላይ የፈለከውን ያህል ረጅም እድሜ ኑር መሞትህ አይቀርም።

ዱንያ ላይ የፈለከውን ያህል ሀብት አካብት ጥለኸው መሄድህ አይቀርም።

ዱንያ ላይ የፈለከውን ያህል ውደድ መለየትህ አይቀርም።

ከሞት በዃላ ያለው ሀገር የምትፈልገው ሀብት ከምትወደው ሰው ጋር ለዘላለም መኖር የምትችልበት ሀገር ነውና በጤንነትህ ለቀጣይ ሀገርህ ልፋ።

ሼር🙏🙏

@Halali_tube
@Halali_tube
2025/02/06 09:58:48
Back to Top
HTML Embed Code: