Telegram Web Link
ህይወት አንድ ነገር ስትነጥቅህ የሆነን ነገር ልታስተምርህ ነው ።
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
አንድ ሰው ካቅም በላይ ሲናፍቅህ ይጨንቃል
ናፍቆት በዝቶ ስቃይ ሲሆን ግን ያማል😒
🥀💔🖤
ጥሩ ልብ ሲኖራችሁ❤️ ብዙ ትሰቃያላችሁ።ለሰዎች በጣም ታስባላችሁ እና መጨረሻ ላይ እራሳችሁን ትጎዳላችሁ።💔
@rechfeelinges
ለአንድ ሰው ሁለተኛ እድል መስጠት ለመጀመሪያ ጊዜ ስላመለጠው ሌላ ጥይት እንደመስጠት ነው።💔
እምነትክ ልክ እንደ ብርጭቆ ነው
አንዴ ከተሰበረ እንደ በፊቱ አይሆንም💔
ለሠዎች ስሜታቹን አውጥታቹ ስታስረዱ
ሁል ጊዜ የምትጨቃጨቁ የምትነዛነዙ ነው ሚመስላቸው😏
We try to hide our feelings but we forget that our eyes can speak

I know i will never be the same
But I'm telling myself I'll be okay

🥀
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።

•••#መልካም_ምሽት_ዉድ_ቤተሰቦቼ!
እውነተኛ ጓደኞችህ በኮከብ ይመሰላሉ...
ጨለማ ሲከብህ ያን ጊዜ ትለያቸዋለህ ...
ወይ ጨለማ ውስጥ እንደሚታዩት ኮከቦች ሆነው የጨለመብህን ጨለማ አብረውህ ሆነው ያሳልፍታል አልያም ደግሞ ጨለማ ውስጥ እንዳለክ እያወቁ ድምፃቸውን አጥፍተው ......
. . . . ይ ር ቁ ሀ ል. . . .
⇘አንድ አንድ ሰው በእጁ የያዘውን ወርቅ እስኪያጣውና ሌላ አጊጦት እስኪመለከት ድረስ ወርቅነቱ አይገባውም።

ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ...አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ። 100%🙌
❤️❤️
የዓለማችን ውዱ ፈሳሽ እንባ ነው! 1% ውሃን እና 99% ስሜትን ይዟል አንድን ሰው ከመጉዳትህ በፊት ደጋግመህ አስብበት !😒😒😒😒😒😒
@Broken_heartssssss
2024/06/27 08:10:17
Back to Top
HTML Embed Code: