Telegram Web Link
አዋ አሁን ላይ ድሮ እንደምታውቀኝ አይነት አደለሁም…ብዙ ነገሬ ተቀይሮዋል
💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀
ሀfff ደክሞኛል 😢
ሳልጀምር መጨሰረስ ሳላገኝ ማጣት የውሸት መኖር 🗯️ማስመሰል ተስፈኛ መሆን መጠበቅ በቃ ምን አለፍሽ ሁሉም ነገር ደክሞኛል ምን አልባት ዳግም ብሩሁ ቀን ይመጣ ይሆናል ግን ምን አልባት ነው 😞
Roses are red 🌹
Violets are blue 🥀
I got 5 finger's
The middle one for u🖕
#For_haters 💯
ቁስሌን ላያሽረኝ ህመሜ ሳያመው😩
ደና ነሽ ይለኛል ስራመድ ያየ ሰው🚶‍♀
ሆድ ይቻለው እንጂ የኖርኩትን ስቃይ💔
ቀና ብል ብፅፈው አይበቃውም ሰማይ😔
አንዳንዶች በብዙ ቃላት መሀል አንዲት ንግግር
መዘው ይታዘቡሀል
እውነተኛ ሰዎች ግን ከዝምታህ መሀል
የልብህን💔 ትርታ ያዳምጣሉ
Audio
#hayleysus_feysa

እኔ ናፍቀሺኛል አልናፍቅሽም ወይ
መራራቁ ቀርቶ አንገናኝም ወይ
ፍቅርዬ ፍቅር አይከብድሽም ወይ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Happy birthday happy birthday happy birthday happy🎂🎂🎂🎂 birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday happy birthday my bff,sis wish u all the best 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️
@Broken_heartssssss
ዛሬ ትናንት አይደለም! . . . ዛሬ ነገንም አይደለም! . . . ዛሬ በቃ እራሱ ዛሬ ነው! . . . እራሱን የሆነ ውብ ቀን! . . . ብናዝን ማንመልሰው ፣ብንደሰት የማንደግመው ፣ብንከፋ የማንቀይረው ፣ ብንሰላች ወደፊት የማናሳልፈው . . .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.•°🥀 Cross my heart and hope to die
I've felt this pain a million times
Say I'm good but it's a lie
I wish you know how i felt inside .•°🥀



@Broken_heartssssss
ለምዶበት ነው እንጂ
ጥርሴ የሚስቀው
የውስጤን መከፋት
እኔ ነኝ የማውቀው🤗

🥀@Broken_heartssssss 🥀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

@Broken_heartssssss
ላለመጨቃጨቅ ስትል ነገሮችን እንዳላየ እንዳልሰማ ሆነህ በተውካቸው ቁጥር የነሱ ጥፋተኝነት ሳይገባቸው ይቀራል 😒lk ende tefatgname tetayalke maybe one day yalkute eyandandu ngr yenafkshale eskzawem yataftlsh🥀🥀🥀🥀🥀
Lanchi nw aw lanchi
ለምንድነው መኖር ያስጠላኝ ግን...
እየኖርኩ ያለሁት ለኔ ሳይሆን ለሚወዱኝ ሰዎች በኔ አለመኖር በጣም ለሚጎዱት ስል መኖሬን ቀጠልኩኝ ግን አንድ ቀን ምናልባት አሁን ወይም ነገ እቺን አለም ትቻት ዳግም ላልመለስ እሄድ ይሆናል💔💔💔
@Broken_heartssssss
እየመጣችሁ ህመሜን አጠይቁኝ
ህመሜን የምነግራቸው ናቸው ጎድተውኝ💔 የሄዱት!!.....💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔
2024/06/29 22:42:21
Back to Top
HTML Embed Code: