Telegram Web Link
Live stream finished (43 minutes)
የጉህዴንና ቤህኔን አመራሮችና ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት በክልሉ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ቀሪ የጉህዴን እና የቤህኔን አመራሮች እና ታጣቂዎች ጋር መግባባት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን÷ ባለፉት ዓመታት መንግስት በክልሉ ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ታጣቂዎች ጋር ባደረገው የሰላም ስምምነት በክልሉ ሰላም መስፈን መቻሉን ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ቀሪ የጉህዴን…

https://www.fanabc.com/archives/249753
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ዕድል - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) ይጠብቁን! መልካም በዓል
የመዲናዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባል የሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በቅርቡ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱ በኋላም የጋራ ምክር ቤቱ አባላት ከአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ እየተሻሻለ የመጣውን የገዢ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች በጋራ…

https://www.fanabc.com/archives/249765
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ያላትን ተሳትፎ ፈረንሳይ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ወታደራዊና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ሌ/ጄ ኮል ኮምቤት የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከልንና የዓለም አቀፉ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋምን ጎብኝቷል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በሰላም ማስከበር ተሳትፎ ያበረከተችው ጉልህ ተሳትፎና ሚና እንዲሁም በማሰልጠኛ ተቋሙ እየተከናወኑ ስላሉ የትምህርትና ስልጠና ሥራዎች በተቋሙ አመራሮች ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/249771
ማስታወቂያ!


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ- አልአድሃ (አረፋ) የዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

ኢንተርፕራይዛችን በግንባታው ዘርፍ ግንባር ቀደም በመሆን ደረጃቸውን የጠበቁ የህንጻ፣ የመንገድ፣ የመስኖና ግድብ፣ የኤርፖርት እና መሰል ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ይገነባል፡፡
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥራትን መለያው አድርጎ ዘላቂና አስተማማኝ የግንባታ ሥራዎችን በመሥራት በግንባታው ዘርፍ የልማት አጋርነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፡፡

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ - አልአድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ይመኛል!!

ዒድ ሙባረክ!

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለ ድርጅቱ የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.dce-et.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/defenseconstruction
ቴሌግራም፦ https://www.tg-me.com/www.tg-me.com/DCE2020
ትዊተር፦ https://twitter.com/ @Defenseconstru1
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አረፋን በመቀሌ- እሁድ የበዓሉ ዕለት ይጠብቁን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አል አማና"- የአረፋ ዕለት በፋና ቴሌቪዥን ይጠብቁን
በኦሮሚያ ክልል ከበልግ እርሻ 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት የሚጠበቅ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በበልግ ወቅት 1 ነጥብ 2ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን የተሳካ ስራ መሰራቱን የቢሮው…

https://www.fanabc.com/archives/249774
መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋል፡፡ የመቻልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አብዱ ሙተለቡ በ86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬደዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

https://www.fanabc.com/archives/249781
ባንኩ ከተመዘበረበት ገንዘብ ውስጥ ያልተመለሰው 7 ሚሊየን የሚጠጋ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባጋጠው ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ውስጥ ያልተመለሰው 6 ነጥብ 99 ሚሊየን ብቻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ያለአግባብ ተመዝብሮ ከነበረው ውስጥ 794 ነጥብ 43 ሚሊየኑ መመለሱን የባንኩ መረጃ አመላክቷል፡፡ በዚህም የተመዘበረበትን…

https://www.fanabc.com/archives/249785
ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። የተካሄዱትን የህዝብ ውይይት መድረኮች አፈፃፀም መድረኮቹን ከመሩት ከፍተኛ አመራሮች ጋር አፈጻጸሙ መገምገሙን ገልጸዋል። አቶ አደም ፋራህ ጉዳዩን በተመለከተ…

https://www.fanabc.com/archives/249788
የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለልዩ ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ሁሉን አቀፍ ውስብስብ ግዳጆችን በአንድ ጊዜ መወጣት የሚችሉ የልዩ ሃይል አባላትን አስመርቋል። የምረቃ ስነ ሰርዓቱ ላይ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ አሁን ላይ የምንገኝበት አለም አቀፍ ሁኔታ ውስብስብና ተለዋዋጭ የጦርነት አውድ የሚያስተናግድ በመሆኑ ኢትዮጵያም ይህንን የሚመጥን የመከላከያ ሰራዊት እየገነባች ነው ብለዋል። ሰራዊታችን በፈተና ውስጥም…

https://www.fanabc.com/archives/249791
በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የ2016 በጀት ዓመት አስር ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች ዋና ዋና አፈፃፀም ዛሬ መገምገሙን ገልጸዋል። በግምገማው በአስፈጻሚ አካላቱ በዕቅድ…

https://www.fanabc.com/archives/249794
1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን እየሰራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት እንደ ክልል 1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለቱ የጉጂ ዞኖች ከዓመቱ የክልሉ የበቆሎ እርሻ ዕቅድ 17 በመቶ ወይም 300 ሺህ ሄክታር ገደማ ድርሻ አላቸው ሲሉ በማህበራዊ ትስስር…

https://www.fanabc.com/archives/249805
Live stream finished (1 hour)
2024/06/18 13:44:19
Back to Top
HTML Embed Code: