ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት የተላከ መልዕክት ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ የተላከ መልዕክት ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀበሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል” ብለዋል።
እንዲህ ያሉት ግንኙነቶች በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ለንግግር እና ትብብር አውታር በመሆን የጋራ መግባባትን ያሳድጋሉ ሲሉም ገልጸዋል።

ሚኒስቴሩ በሀገር ውስጥ ለሳፋሪ አገልግሎት የተቀየሩ መኪናዎችን በናሙናነት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሀገር ውስጥ ለሳፋሪ አገልግሎት ተሽከርካሪነት የተቀየሩ ባለአንድ ጋቢና ፒክ አፕ መኪናዎችን በናሙናነት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስረክቧል።
ቱሪዝም በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራም ቅድሚያ ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ በመሆኑ ልማትን እና አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል ብሎም በዘርፉ ልምድን ማዳበር ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
ብዛት ያላቸው ብሔራዊ ፓርኮች እና የዱር እንስሳት ሃብት ባላት ኢትዮጵያ የሳፋሪ ልምምድን ማስፋፋት ቱሪስቶችን ለመሳብ ወሳኝ ተግባር መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በየካቲት 2016 የሚኒስትሮች ም/ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ወቅት ለቱሪዝም አገልግሎት የሚሰጡ የሳፋሪ ተሽከርካሪዎች እንዲመረቱ ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አቅጣጫ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡
በዚህ መሰረትም ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሀገር ውስጥ ለሳፋሪ አገልግሎት ተሽከርካሪነት የተቀየሩ ባለአንድ ጋቢና ፒክ አፕ መኪናዎችን በናሙናነት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስረክቧል።
መኪናዎቹን ለሳፋሪ አገልግሎት እንዲመቹ አድርጎ በመለወጥ ሒደት ውስጥ አምራቾች በሀገር ውስጥ በስፋት የመለወጥ ልምድ እና አቅም ለማዳበር መቻላቸው ተጠቅሷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት÷ በምርት ስራው የተሳተፉና አቅም ያላቸው አምራቾች የምርት ሥራውን ሒደት እንዲያስፋፉ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ43 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ43 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱል ካማራ ተፈራርመዋል፡፡ ድጋፉ በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር እንደሚውል የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/249596

የአገልግሎት አሠጣጥን ለማሻሻልና ለማዘመን ስትራቴጂካዊ እቅዶች ተነድፈው እየተተገበሩ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአገልግሎት አሠጣጥ ዘርፉን ለማሻሻልና ለማዘመን የሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ እቅዶችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ ገልፀዋል። ለምክር ቤቱ አባላት የመንግስትን አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲን ለማስፈፀም በተዘጋጀው ረቂቅ የፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
https://www.fanabc.com/archives/249599

የበጀት ዓመቱ የግብርና ግብዓት አቅርቦትና የዘር ሽፋን ከፍተኛ ለውጥ የተመዘገበበት ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ የግብርና ግብዓት አቅርቦትና የዘር ሽፋን ከፍተኛ ለውጥ የተመዘገበበት መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በመድረኩም የግብርና ስራዎች አፈፃፀም በስፋት ውይይት የተደረገበት መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገልጸዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/249604

እንግሊዝ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ተግባራትን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ የሽግግር ፍትሕ እና ሀገራዊ ምክክር ጥረቶችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ልዩ ልዑክ አሊሰን ብላክበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ዙሪያ ባሉ የሰላምና…
https://www.fanabc.com/archives/249607

ከተረጅነት በመላቀቅ አደጋን መቋቋም የሚያስችል ጠንካራ ሀገራዊ ቁመና ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ዓመታት ከተረጅነት ስነ ልቦና በመውጣት በራስ አቅም አደጋን መቋቋም የሚያስችል ጠንካራ ቁመና ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ እና የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢዜአ ጋር ቆይታ…
https://www.fanabc.com/archives/249561

2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል። አቶ መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ዘርፉ በ10 ነጥብ 1 በመቶ እድገት መጨመሩን…
https://www.fanabc.com/archives/249616

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ የገቢ-ወጪ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ሂደቱን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም ሚኒስትሩን ጨምሮ ፣አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ሌሎች የወደብ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና በጅቡቲ የኢትዮጵያ ተቋማት አመራሮች ተገኝተዋል። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በጉብኝታቸው÷ የአፈር ማዳበሪያን አስመልክቶ ወደ ሀገር ቤት የሚደረገው ዝውውር…
https://www.fanabc.com/archives/249620

ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። ሚኒስትሯ ፥ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት እንዲጨብጡ የማብቃት ተግባር ትኩረት መሰጠቱን አንስተዋል። በተለይም የሠለጠነ የሰው ኃይል ወደ ውጭ…
https://www.fanabc.com/archives/249624

እስካሁን 620 የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል ስርዓት ገብተዋል – ዶ/ር በለጠ ሞላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሰሩ ስራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማስገባት መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጥ ሞላ (ዶ/ር)÷ የዲጂታል…
https://www.fanabc.com/archives/249627

አርቲስት ካሙዙ ካሳ ከፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ካሙዙ ካሳ እና ፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል የኢትዮጵያን ቱሪዝምና የኤክስፖርት ዘርፉን ለማሳደግ የሚያስችሉ የቢዝነስ ስራዎችን በጋራ ለመስራት በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ተፈራርመዋል፡፡ የስምምነቱ አላማ በፋንታዬ ግሩፕ ስር የሚገኘው ፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል በኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድገት ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የቱሪዝም ፓኬጆችን ከአርቲስቱ ጋር በመተባበር ለማቅረብ ታሳቢ…
https://www.fanabc.com/archives/249630