Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቤኒሻንጉል - ወርቃማዋ ሌማት (ዛሬ ምሽት ይጠብቁን)
ማስታወቂያ!
በአዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል አለም አቀፉን የደም ልገሳ ቀን ምክንያት በማድረግ ስኔ 6 እና 7 የደም ልገሳ ይካሄዳል። በእለቱ የሆስፒታሉ ሰራተኞች፣አስታማሚዎች እንዲሁም ሌሎች ማንኛውም በጎ ፍቃደኞች ተሳታፊ ይሆናሉ።
አዲስ ህይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ብቁ እና በረጅም ጊዜ ልምዳቸው አንቱታን ያተረፉ ስፔሻሊስቶች መገኛ ነው። ከዘመኑ ጋር አብረን እየተራመድን ባስገባናቸው የተሙዋሉ የላብራቶሪ እና በኮምፒውተር የታገዙ የምርመራ ማሽኖቻችን በመታገዝ ጤናዎትን ለመመለስ ተግተን እየሰራን እንገኛለን።
ሆስፒታላችን ኑ ደም እንለግስ ህይወት እንታደግ ይሎታል።
የ24 ሰዓት የስፔሻሊስት ሃኪሞች መገኛ
አዲስ ህይወት ኣጠቃላይ ሆስፒታል
22 ባቡር መሻገሪያ ከጌትፋም ሆቴል 100 ሜትር ዝቅ ብሎ።
📍 Addis Hiwot Hospital | Haya Hulet
ስለመረጡን እናመሰግናለን።
ለበለጠ መረጃ በ 7560 ይደውሉ
AHGH Official Pages
Tiktok | Telegram | Facebook |Instagram

ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ደህንነት ዘርፍ ምንም አይነት ስጋት እንደሌለባት ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ምንም አይነት የደህንነት ስጋት የሌለበት መሆኑ በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተረጋገጠ። በዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ደህንነት ድርጅት ለ10 ቀናት የተደረገው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ተጠናቋል። በዚህም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑ ተረጋግጧል። ከ12 አመታት በኋላ የተካሄደው ኦዲት ዛሬ ውጤቱ ይፋ…
https://www.fanabc.com/archives/249636

ለሳፋሪ አገልግሎት ተሽከርካሪነት ሀገር ውስጥ የተቀየሩ ባለአንድ ጋቢና ፒክ አፕ
የወጣቶችን ድምጽ ማሰማትና ሃሳባቸውን መለዋወጥ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶችን ማብቃት፣ ድምጻቸውን ማሰማት፣ ሃሳባቸውን መለዋወጥ እና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል “ዩ ሪፖርት ኢትዮጵያ” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል፡፡ መተግበሪያውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ጋር በመተባበር ነው ይፋ ያደረጉት፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፥ መተግበሪያው የኢትዮጵያ ወጣቶች…
https://www.fanabc.com/archives/249639

በኮንጎ በደረሰ የጀልባ አደጋ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ላይ 270 በላይ ተሳፋሪዎችን ጭና የነበረች ጀልባ ተገልብጣ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉን ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ አስታውቀዋል። በሀገሪቱ በፈረንጆቹ የካቲት ወር ላይ ከአቅም በላይ የጫነች ጀልባ በመስጠሟ የበርካቶች ህይወት መቀጠፉ ይታወሳል፡፡ የአሁኑ ክስተትም በጀልባዎች ከአቅም በላይ መጫን ጋር…
https://www.fanabc.com/archives/249603

ኢትዮጵያና ኦስትሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኦስትሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ ጋር በኢትዮጵያና ኦስትሪያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ የሀገራቱ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች በተለይም በኢኮኖሚው ዘርፍ የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። አምባሳደር ክናፕ በበኩላቸው÷ የኦስትሪያ…
https://www.fanabc.com/archives/249644
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኦስትሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ ጋር በኢትዮጵያና ኦስትሪያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ የሀገራቱ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች በተለይም በኢኮኖሚው ዘርፍ የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። አምባሳደር ክናፕ በበኩላቸው÷ የኦስትሪያ…
https://www.fanabc.com/archives/249644
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ!
ጤናችን በምርታችን !
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚብሽን ከ ሰኔ 15 - 20 /2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
በዚህ ታላቅ ኤግዚብሽን ፤-
• በሀገራችን በባህላዊ እና በዘመናዊ መድሀኒት፤
• በህክምና መገልገያ መሳሪያ
• የጤና እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ማምረት ላይ የተሰማሩ ከአነስተኛ አስከ ከፍተኛ አምራች ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤
• የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውጤቶች ይቀርባሉ
• የሀገር ውስጥና አለም ዓቀፍ የንግድ ትስስሮች እና የልምድ ልውውጦች ይደረጋሉ፡፡
• ዓለም ዓቀፋዊ ተሞክሮዎችና አሰራሮችላይ ያተኮረ የፓናል ውይይቶች ይካሄዳሉ፤
እርስዎ፡- መጥው ሲጎበኙ ሀገራችን እያከናወነች ያለውን እና ወደፊት የምትደርስበትን የህክምና ግብዓት አምች ኢንደስትሪ ዘርፍ ሁለንተናዊ እድገት ይመለከታሉ፤ በርካታ ኢንቨስትመንት እድሎችም እንዳሉ ይገነዘባሉ፡፡
ይምጡ፤ ይካፈሉ፤ ይጎብኙ
ጤና ሚኒስቴር ከመድኃኒትና የህክምና መገልገያ አምራች ዘርፍ ማህበራት ጋር በመተባበር
ለበለጠ መረጃ 011 518 6262 / 952 ላይ ይደውሉ!! ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ!! https://pharma-exhibition.moh.gov.et/
#ጤናችን በምርታች
#our health by our products
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: twitter.com/FMoHealth
YouTube: @FMoHealthEthiopia
Tiktok: @mohethiopia

የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ ይገኛል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ እንደሚገኝ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ የጥበቃ ክፍለ ጦሩ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ላይ እንዳሉት÷ራሱን ተቋሙንና ሀገሩን የሚጠቅም እንዲሁም የተሰጠውን ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችል ጠንካራ ሃይል ወሳኝ ነው፡፡…
https://www.fanabc.com/archives/249654

የፌዴራል ፖሊስ ከናይጄሪያ የጦር ኮሌጅ ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከናይጄሪያ ፌዴራል ሪፐብሊክ የጦር ኮሌጅ ጋር “የማዕድን ዘርፍን መጠበቅ ለተጠናከረ ብሔራዊ ደህንነት” በሚል ርዕስ የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡ በልምድ ልውውጡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ÷ ኢትዮጵያ በርካታ ማዕድናት እንዳላት በመግለጽ የመንግስት ፖሊሲና መመሪያ በመሻሻሉ ምክንያትም ለልማት ከፍተኛ አቅም መፍጠሯን ገልፀዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/249663

የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመያዝ 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን ፈቀዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የተያዙ የሩሲያ ንብረቶችን በዋስትና በመጠቀም 50 ቢሊየን ዶላር ብድር ለዩክሬን እንዲሰጥ ተስማምተዋል፡፡ የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች በሐማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ በጣልያን እየመከሩ ነው፡፡ ዛሬ የጀመረው ስበሰባው ለሦስት ቀናት የሚቀጥል ሲሆን ፥ መሪዎቹ በዛሬው ውይይታቸው በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ላይ…
https://www.fanabc.com/archives/249666

እነማን ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፉ ይሆን? ማን ይሰናበታል? ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን!
ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተበረከቱት ለሳፋሪ አገልግሎት የሚሆኑ በሀገር ውስጥ የተቀየሩ መኪናዎች
https://www.youtube.com/watch?v=vxKTMjTuVOY

ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ክለብ ማጠናቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ህይወቱን በአሜሪካው ኢንተር ማያሚ ክለብ ማጠናቀቀቅ እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የ8 ጊዜ ባለንዶር አሸናፊው ሜሲ የፈረንሳዩን ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን በመልቀቅ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ አሜሪካ ማቅናቱ ይታወሳል፡፡ “ኢንተር ማያሚ የመጨረሻው ክለቤ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” ሲል የ36 ዓመቱ ሜሲ ለኢ.ኤስ.ፒ.ኤን ተናግሯል፡፡ “ከእግር…
https://www.fanabc.com/archives/249678

የማጅራት ገትር መንስዔ እና ምልክት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ነው፤ ሽፋኑ (Meninges) አንጎልን ሸፍኖ ከልዩ ልዩ ባዕድ ነገሮች ይጠብቃል፤ ወጪና ገቢ ምልልሶች በምጥጥን እንዲከወኑና ጤናማ ዑደት እንዲኖራቸው ያግዛል። የአንጎል ሽፋን ብግነት ደግሞ ማጅራት ገትር ህመም ይባላል፡፡ ህመሙ በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ሲሆን÷ በተለይ…
https://www.fanabc.com/archives/249633

ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው አበይት ጉዳዮች፡-
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በቀጣይም ይህንን ሒደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ሒደቱ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ እየተከናወነ እንደመሆኑ ለስኬቱ ኮሚሽኑ የተለያዩ ትኩረት የሚያሻቸውን ጉዳዮች በመለየት ሥዎችን እየሰራ እንደሚገኝም አመልክቷል፡፡ 1. አካታችነት…
https://www.fanabc.com/archives/249684