ከንቲባ አዳነች ካዛንቺስን በትብብር መልሶ ማልማት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ካዛንቺስን በትብብር መልሶ ማልማት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከአካባቢው ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ አዲስ አበባን ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ለማድረግ በተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ እንደ መጀመሪያው ሁሉ የሁለተኛውንም የኮሪደር ልማት ሥራ ህብረተሰቡንና ባለሃብቱን በማሳተፍ በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው ።
የካዛንቺስ አካባቢ ባለሃብቶች በበኩላቸው ፥ በኮሪደር ልማትና በመልሶ ማልማት ሥራው እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የከተማው ጽዳትና ውበት ለኢኮኖሚ መነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ በመሆኑ በሚችሉት ሁሉ ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም አካባቢውን እንደሚያለሙ ቃል መግባታቸውን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ አመልክቷል።
ባለሃብቶች ያሏቸውን የልማት ጥያቄዎች በማቅረብ ለመልሶ ማልማት ሥራው በቀረበላቸው ጥሪ ደስተኛ መሆናቸውንም ተናግረዋል።

ዓለም ባንክ በሥራ ዕድል ፈጠራ ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ በክኅሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅጣጫ መሰረት ወጣቶችንና ሴቶችን ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ ስትራቴጂያዊ አጋርነቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር መሪየም ሳሊም ጋር በቅንጅት መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የስራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገልጸዋል፡፡ በውይይታቸውም…
https://www.fanabc.com/archives/270996

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡
በጉብኙት ወቅት ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም የዓባይ ድልድይን፣ የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታን፣ የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት እና ሌሎች የልማት እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል።
https://www.fanabc.com/archives/271002

የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ለክልሉ ሰላም ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ለአፋር ክልል መንግሥት አስረክበው ለክልሉ ሰላም እና ልማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
የትጥቅ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ በክልሉ አብአላ ከተማ መካሄዱን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መረጃ አመላክቷል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ታጣቂዎቹ የሠላምን መንገድ መምረጣቸው ለክልሉ ብሎም ለሀገራዊ ሠላም እና አንድነት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው።
በክልሉ ሠላም እና ልማት ላይ በንቃት መሣተፍ እንዲችሉም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግ አረጋግጠዋል፡፡
https://www.fanabc.com/archives/271020

ኤሎን መስክ ከተመድ የኢራን ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የመንግስት አፈፃፀም ክፍል ሃላፊ በመሆን የተሾሙት ኤሎን መስክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢራን ልዩ መልዕከተኛ አሚር ሰኢድኢራቫኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግልጽ ባልተነገረ መንገድ የተካሄደው ውይይቱ በቴህራን እና በአሜሪካ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር መካከል መካከል በሚኖረው ግንኙነት ላይ ያተኮረ እንደሆነ…
https://www.fanabc.com/archives/271008

ከ12 ዓመታት በኋላ የተመለሰ የዐይን ብርሃን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ)ፍሬው ሺበሺ በሃያ ሁለት ዓመት እድሜው ባጋጠመው የሞተር ሳይክል አደጋ የአንድ ዐይን ብርሀኑን እንዳጣ ይናገራል። የዐይን ብርሃኑ እንዲመለስ የተለያዩ ህክምናዎችን ሲያደርግ ቢቆይም መፍትሄ ሳያገኝ አስራ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል። በወቅቱ በአንድ ዐይኑ ብቻ የተለመደ የህይወት እንቅስቃሴውን ለማከናወን ተቸግሮ እንደነበር የሚገልፀው ፍሬው በርካታ ፈታኝ ጊዜያትን እንዳሳለፈ ያስታውሳል።…
https://www.fanabc.com/archives/271012

የአሜሪካ እና የቻይና ፕሬዚዳንቶች ፔሩ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የቻይና አቻቸው ሺ ዢንፒንግ በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚክ ትብብር ጉባዔ ለመሳተፍ ፔሩ ሊማ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሊማ ሲደርሱ በፔሩ አቻቸው ዲና ቦሉአርቴ ደማቅ አቀባባል ተደርጎላቸዋል፡፡ በስልጣን ዘመን የመሪዎቹ በሊማ መገናኘት የዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆኖ መመረጥን ተከትሎ የመጨረሻቸው ሳይሆን እንደማይቀርም ተነግሯል፡፡ ፕሬዚዳንት…
https://www.fanabc.com/archives/271014

ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሳደግ እፈልጋለሁ – ብራዚል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ብራዚልን ዘርፈ-ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ አረጋገጡ፡፡ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ አቅርበዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ ከብራዚል ጋር በኢንቨስትመንት፣ ንግድ፣ ቱሪዝም እና ግብርና ላይ ያላትን የቆየ ግንኙነት ማጠናከር እና የሁለትዮሽ…
https://www.fanabc.com/archives/271027

ምክክር ኮሚሽኑ ከመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ56 የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ስልጠና እና ግብአት በመስጠት ለኮሚሽኑ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ብለዋል። በ11 ክልሎች ውስጥ 15 የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የተከፈቱት…
https://www.fanabc.com/archives/271034

ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች። በራዋልፒንዲ ንግድ ምክር ቤትና ኢንዱስትሪ የቢዝነስ ፎረም ላይ የተገኙት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ÷የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት ዕድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል። ኢትዮጵያ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ መግባቷን ጠቅሰው፤ ይህም ለኢንቨስትመንት…
https://www.fanabc.com/archives/271035