Telegram Web Link
በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎች ለክልሎች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንደሚውሉ ተገልጿል፡፡ ድጋፉ እየተገነቡ ያሉ የውሃ ተቋማትን ክትትል ለማድረግ ይረዳ ዘንድ ለ55 ወረዳዎች ለእያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ሞተር ሳይክሎች…

https://www.fanabc.com/archives/250579
የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ያዘጋጀው ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የመከላከያ ሰራዊት የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ የመቻል ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፉ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ በላይ ደጀን፣ የክለቡ አንጋፋ ስፖርተኞች፣…

https://www.fanabc.com/archives/250582
ኮርፖሬሽኑ ከ2 ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራቾች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሁለት ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራች ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተፈራርሟል። የውል ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና የሁለቱ ኩባንያዎች ባለቤቶች ተፈራርመዋል። አቶ አክሊሉ ታደሰ በስምምነቱ ወቅት÷ ኮርፖሬሽኑ ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በሰጠው ትኩረት በፓርኮች ውስጥ ያሉ የሀገር…

https://www.fanabc.com/archives/250585
በተሽከርካሪ ሥምሪትና አጠቃቀም የሚባክነውን ሃብት ለመቆጣጠር የሚያስችል አሰራር የሙከራ ትግበራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ ሥምሪትና አጠቃቀም የሚባክነውን ሃብት ለመቆጣጠር የሚያስችል የኢ-ፍሊት ማኔጅመንት በ13 የመንግስት ተቋማት የሙከራ ትግበራ ተጀመረ። የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የኢ-ፍሊት ማኔጅመንት የሙከራ ትግበራ ከሚደረግባቸው 13 የፌዴራል መንግስት ተቋማት ጋር ውይይት አድርጓል። ኢ-ፍሊት ማኔጅመንት ማለት ክንውኖችን በጥራት፣ በብቃት፣ በሰዓት እና በበጀት መጥኖ መፈፀም የሚያስችል ዘመናዊ የአሰራር…

https://www.fanabc.com/archives/250588
ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሙያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶታል ኢነርጂ ኢትዮጵያ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሙያ ማዕከሉን ዛሬ በይፋ አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬቻኡክስ ፣ ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ እና የቶታል ኢነርጂ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ክርስቶፍ ፈራንድ ተገኝተዋል፡፡ ወይዘሮ ሳህረላ በዚሁ…

https://www.fanabc.com/archives/250591
ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ፍቃዱ አለሙ በጨዋታ እና በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ሻሸመኔ ከተማን ከሽንፈት ያላዳነችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ሁዛፍ አሊ ከመረብ አሳርፏል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/250594
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በፋና ኤፍ ኤም 98.1

ዛሬ ምሽት 4:00 ጀምሮ በምድብ አንድ ስኮትላንድና ስዊዘርላንድ ይጫወታሉ!

ከ3:30 ጀምሮ ስፖርትስ ዌቮች ከእናንተ ጋር በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ላይ ይቆያሉ!
ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጽንፈኛ ቡድን ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-መንግስትና በህገ-መንግስት ስርዓት ላይ የሚጸሙ ጉዳዮችን የሚመለከተው ወንጀል ችሎት ዛሬ በሁለት መዝገብ የተከፈሉ የ11 ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሰረተውን የሽብር ወንጀል ክስ ዝርዝርን ተመልክቷል። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች…

https://www.fanabc.com/archives/250598
በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኤረር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኤረር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡

ፕሮጀክቱ በአሁኑ ወቅት ወደ ከተማ ከሚገባው አጠቃላይ የውሃ መጠን በእጥፍ ይበልጣል ተብሏል።

በዚህም የህዝቡን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በማቃለል…


https://www.fanabc.com/archives/250603
ባለፉት 11 ወራት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት11 ወራትት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት እድገት ያለበትን ደረጃ እንዲሁም የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ቀናት ስራ ክንውንን በሚመለከት ውይይት አካሂዷል፡፡ በዚሁ ወቅት የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ አዘዘው ጫኔ÷ውይይቱ የተሰሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ላጋጠሙ…

https://www.fanabc.com/archives/250607
በአውሮፓ ዋንጫ ስሎቬኒያና ሰርቢያ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 3 ጨዋታ ስሎቬኒያና ሰርቢያ 1 አቻ ተለያዩ፡፡ የስሎቬኒያን ጎል ዛን ካርኒቺኒክ (69′) ሲያስቆጥር ሰርቢያን አቻ ያደረገችውን ደግሞ ሉካ ጆቪች (90’+5) ከመረብ አገናኝቷል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/250610
ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል መግባታቸው ተገልጿል፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም መግባታቸው ይታወቃል፡፡ ቭላድሚር ፑቲን እና አቻቸው የቬትናም ፕሬዚዳንት ቶ ላም በቬትናም ዋና ከተማ ሃኖይ ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ፥ የሀገራቱን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ ቃል መግባታቸው ተነስቷል፡፡ ፑቲን በዚህ ወቅት…

https://www.fanabc.com/archives/250613
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳኞች ተዘጋጅተዋል፣ ተወዳዳሪዎችም እንደዚሁ! - #ፋናላምሮት

ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን!
የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ 2 ሽልማቶችን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛና የበረራ ላይ ገመድ አልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት አሸናፊ ሆነ፡፡

በዓመታዊው የ“ኤየርላይን ፓሴንጀር ኤክስፔሪያንስ አሶሴሽን“ (አፔክስ) በተባለ የ2024 የደንበኞች ምርጫ ሽልማት ላይ ዓየር መንገዱ ፥ የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ እና የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ገመድ ዓልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ተሸላሚ መሆኑን አስታውቋል፡፡

አፔክስ ፥ የመንገደኞችን ድምፅ መሰረት በማድረግ ለዓየር መንገዶች ዕውቅና የሚሰጥበት መድረክ በአቪዬሽን ኢንደስትሪው ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ሽልማቶች አንዱ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

በተጨማሪም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ዓየር መንገዶች ለሚያቀርቡት የላቀ የደንበኞች አገልግሎት ዕውቅና የሚሰጥበት መሆኑን ከዓየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 44 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከታንዛኒያ የኢሚግሬሽን ኮሚሽን ጋር በመተባበር በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ የነበሩ 44 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ፍልሰተኞቹ ከእስር ተፈትተው የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀት ዛሬ የመጀመሪያ ዙር ተመላሾት ወደ ሀገር ቤት እንዲሸኙ መደረጉ ነው የተገለጸው፡፡ በተያያዘ በታንዛኒያ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙና የእስር ጊዜያቸውን…

https://www.fanabc.com/archives/250617
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ሳምንት የፋና ቀለማት ጉዳዮች
የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል”ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ በመውሰድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዛሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ስትሪንግ ኮሚቴ አባላትና ከሚመለከታቸው ተቋማት…

https://www.fanabc.com/archives/250629
2024/09/28 12:14:27
Back to Top
HTML Embed Code: