Telegram Web Link
በ18 ከተሞችና 107 ወረዳዎች ከፍተኛ አመራሮች ምልከታዎችን አድርገዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት በመላ ሀገሪቱ በ18 ከተሞች፣ 107 ወረዳዎችና በ253 በላይ ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ አመራሮች ምልከታዎችን ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ ይህ ክትትል ለተመዘገበው የማክሮ ኢኮኖሚው እድገት አስተዋፅኦ እንዳለው ሚኒስትር ዴኤታዋ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳች ላይ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ ጉብኝቱ ምን እየተሰራ…

https://www.fanabc.com/archives/249859
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ!

ጤናችን በምርታችን !


በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚብሽን ከ ሰኔ 15 - 20 /2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
በዚህ ታላቅ ኤግዚብሽን ፤-
• በሀገራችን በባህላዊ እና በዘመናዊ መድሀኒት፤
• በህክምና መገልገያ መሳሪያ
• የጤና እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ማምረት ላይ የተሰማሩ ከአነስተኛ አስከ ከፍተኛ አምራች ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤
• የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውጤቶች ይቀርባሉ
• የሀገር ውስጥና አለም ዓቀፍ የንግድ ትስስሮች እና የልምድ ልውውጦች ይደረጋሉ፡፡
• ዓለም ዓቀፋዊ ተሞክሮዎችና አሰራሮችላይ ያተኮረ የፓናል ውይይቶች ይካሄዳሉ፤
እርስዎ፡- መጥው ሲጎበኙ ሀገራችን እያከናወነች ያለውን እና ወደፊት የምትደርስበትን የህክምና ግብዓት አምች ኢንደስትሪ ዘርፍ ሁለንተናዊ እድገት ይመለከታሉ፤ በርካታ ኢንቨስትመንት እድሎችም እንዳሉ ይገነዘባሉ፡፡
ይምጡ፤ ይካፈሉ፤ ይጎብኙ
ጤና ሚኒስቴር ከመድኃኒትና የህክምና መገልገያ አምራች ዘርፍ ማህበራት ጋር በመተባበር
ለበለጠ መረጃ 011 518 6262 / 952 ላይ ይደውሉ!! ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ!!
https://pharma-exhibition.moh.gov.et/
#ጤናችን በምርታች
#our health by our products
Website:
moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: twitter.com/FMoHealth
YouTube: @FMoHealthEthiopia
Tiktok: @mohethiopia
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የኢድ አል አድሃ በዓል የፈተናና የመሥዋዕትነት በዓል ነው፡፡ ነቢዩ ኢብራሂም…

https://www.fanabc.com/archives/249862
የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሲሉ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በዓሉን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአረፋ በዓል ሲነሳ ስለመንፈሳዊ መደማማጥና ሞራላዊ ስብዕና፣ በጎነትንና ተካፍሎ የመብላትን ስብዕና…

https://www.fanabc.com/archives/249865
ተወዳጁ የቀመር ዩሱፍ ሙዚቃ ኦሮሚያ - በዘላለም ጸጋዬ https://www.youtube.com/watch?v=h_0E4gkK0fw
የኤርሚያስ ዳኘው የተፈጥሮ የድምጽ ውበት ልዩ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=PGzRLbhGKX4
ዝንተዓለም ዳኞች ባልጠበቁት አስደናቂ ለውጥ መድረኩን አድምቃለች
https://www.youtube.com/watch?v=Tf0SAjveEmg
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመልእክታቸው÷”እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ አል አድሃ” ብለዋል፡፡ ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ…

https://www.fanabc.com/archives/249877
ማስታወቂያ!

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ- አልአድሃ (አረፋ) የዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

ኢንተርፕራይዛችን በግንባታው ዘርፍ ግንባር ቀደም በመሆን ደረጃቸውን የጠበቁ የህንጻ፣ የመንገድ፣ የመስኖና ግድብ፣ የኤርፖርት እና መሰል ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ይገነባል፡፡

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ጥራትን መለያው አድርጎ ዘላቂና አስተማማኝ የግንባታ ሥራዎችን በመሥራት በግንባታው ዘርፍ የልማት አጋርነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፡፡

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ - አልአድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ይመኛል!!

ዒድ ሙባረክ!

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለ ድርጅቱ የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.dce-et.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/defenseconstruction
ቴሌግራም፦ https://www.tg-me.com/www.tg-me.com/DCE2020
ትዊተር፦ https://twitter.com/ @Defenseconstru1
በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Live stream finished (3 hours)
የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዒድ አል አድሐ በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተዛዘን መሆን እንዳለበትም ርዕሳነ መስተዳድሮች ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ 1 ሺ 445 ኛውን የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል አስመልክቶ የእንኳን…

https://www.fanabc.com/archives/249883
አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የአዳማ ከተማ የማሸነፊያ ጎሎችን ነቢል ኑሪ፣ ዮሴፍ ታረቀኝ 2 ጎሎችን፣ ቢኒያም ዐይተን እና…

https://www.fanabc.com/archives/249887
በአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደው የምድብ አንድ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። ትናንት በተካሄደው የምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ አስተናጋጇ ጀርመን ስኮትላንድን 5 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፏ ይታወቃል።

https://www.fanabc.com/archives/249890
አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገዛቻቸው አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ። የአየር ትራክተሮቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ስራ እንዲጀምሩ ተደርጓል። በስራ ማስጀመሪያው መርሐ ግብሩ ላይ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የዕጽዋት በሽታ ለመከላከል የኬሚካል ርጭት፣ የአሰሳ ስራ የሚያከናውኑ…

https://www.fanabc.com/archives/249910
Live stream finished (1 hour)
2024/09/28 00:29:35
Back to Top
HTML Embed Code: