Telegram Web Link
እንዳንበሳ🦁🦁🦁

አይናፋር ነች ብዬ ብወስዳት አልጋ ላይ
💃መጨፈር ጀመረች ወታ እላዬ ላይ🙀

ወንድነቴ ጠፍቶ ወንድ ስቶንብኝ ሆዴ ባባ
ጠዋት ስነሣ ተሰባብሬ ሆኛለሁ ሽባ🤕

ደና ደርክ ትላለች ደሞ ተቅለስልሳ👱‍♀
ስራ እረፍዶብሀል ቶለበል ተነሳ
ወገቤ ተሰብሮ እግሬን እንዴት ላንሳ
ቆረጣጥማ በልታኝ ደሞ እንዳንበሳ🦁
😄😄😄😄😂😜😜
Join☞ @ethiosakkk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye - Siyamesh Yamegnal New Music 2019
ጎሳዬ ተስፋዬ
ጎሳዬ ተስፋዬ
#ሲያምሽ ያመኛል ❤️ ሙሉ ዘፈን
👇👇👇👇👇👇
@Ariifmusic @Ariifmusic.
Join👆👆
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜😜
ሌባ!!
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
#ለውሻ የሚሆን ስጋ

አንድ ባለልኳንዳ በጣም የሚጠላው ሰውዬ ስጋ ሊገዛው ወደ መደብሩ ይመጣል::

ገዢ፦ ‹‹እስቲ ለውሻ የሚሆን ስጋ ስጠኝ››

ሻጭ፦ ‹‹ይዘኸው የምትሄደው ነው ወይስ እዚህ የምትበላው!››
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜😜
ሌባ!!
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
100 ብር ይዞ ቺኩን
ሊጋብዝ ወስዶ
አስተናጋጁን ጠርታ"
አንድ ትልቁን ፒዛ
ከወይን ጋር እስኪደርስ ድረስ
ፍትፍት"አምጣልኝ ስትል
አስተናጋጁ ወደሱ ዞሮ
"ላንተስ ምን ላምጣልህ
ይለዋል" ለኔ ደሞ #ፍትህ

😂😂😂😂😂😜😜
join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜

join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
"ባህር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ 
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ 
እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ 
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ"
🎅🏾🎅🎅🏾🎅🎅🏾🎅
የምንግዜም የቻናላችን ምርጦች መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
🎄🎅🎄🤶🎅🏾🎅🎅🏾🎅🎅🏾🎅
@ethiosakkk
@ethiosakkk
መልካም ገና 🏑

🎄
🎄🎄
🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
⛄️🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🥗🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

መልካም የገና በዓል ውዱ/ዷ ጓደኛዬ።
እወድሃለው/ሻለው🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

መልካም የክርስቶስ ልደት።

የምስራች
ጌታ በበረት ተወልዶአል:–
–ስሙም አማኑኤል የተባለ።
–እኔን እና አንተን/አንቺን ልያድን።
–ፍቅሩን ልያስተምር።
–ኃጥአታችንን በደሙ ልሰርዝ።
–ትልቅ ተስፋን ልሰጥ።
–ከሞት ልያድነን።
የልዑል እግዚአብሐር ልጅ በቤተልሄም ተወልዶልናል።

መልካም በዓል።

👉ይህን መልዕክት ያደረስኩ የምወድህ/ሽ ጓደኛሽ/ህ ነኝ አንተም ለምትወደው/ለምትወጂው ሁሉ አድርስ/ሽ መልካም በዓል።

☞ይ🀄️🀄️ሉን
@ethiosakkk 💝
@ethiosakkk 💝

ለምትወዱአቸው ሁሉ ሼር አድርጉ ፍቅር ተወልዶአልና የፍቅር በዓል የሁንልን።
ሀሺሽ ያጦዛል ብለውኝ ብለውኝ አጭሼ
ግን እስካሁን ወፍ የለም😏😏
ለማንኛውም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ጓደኞቼ መልካም ኢሬቻ ይሁንላችሁ ግንቦት 20 ኢትዮጵያ ጣልያንን ያንበረከከችበት የአሸንዳ በአል መሆኑ ይታወቃል።
😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜

join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
የጎጃም ክልል: የ2004 መንጃ ፍቃድ ፈተና
(1) የግራ ፍሬቻ እምኝ እምኝ ኻለ መሂናው ምን ሆነ ማለት ነው?

ሀ, መሂናው ጋለ
ለ, መሂናው ተበላሸ
ሐ, መሂናው ተጠመመ
መ, መሂናው ሙቅቅ ብሎ ይሆናል

😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜

join4more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
ቡራዩ ላይ ተረግዞ ከረዩ ላይ
የተወለደውን ልጅ ስሙ
ማን ቢባል ጥሩ ነው
#ቡራከረዩ 😜😜😜

😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜

join 4 more👉 @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😂😂😂😂😂
😜😜😜😜😜
join 4 more @ethiosakkk
📢 Invite ur freinds 📢
2025/02/23 11:53:11
Back to Top
HTML Embed Code: