Forwarded from ኢትዮ Fun (🎅🎅єℓℓα мαи)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂 አዝግ Fun 😂
➳ አንዲት ጀርመናዊት ስፔናዊ ባል ታገባና ከባሏ ጋር
ለመኖር ወደ ስፔን ትሄዳለች
ይቺ ጀርመናዊት ስፔን አገር መኖር በጀመረችበት ሰሞን
ስፓኒሽ ቋንቋ ምንም ባለማወቋ ወደ
ሱፐርማርኬት ሄዳ የዶሮ ቅልጥም መግዛት ስትፈልግ
ሁልጊዜ
ቀሚሷን ወደላይ ትገልጥና ባቷን ለሱፐር ማርኬቱ የሽያጭ
ሰራተኛ ታሳየዋለች፣ ከዚያም የሱፐርማርኬቱ የሽያጭ ሰራተኛ
የዶሮ ቅልጥም ይሰጣታል።
አንድ ቀን ግን ሙዝ መግዛት
አማራት🍌
እና ሙዝ ለማለት ምኗን ልታሳየው ነው?
በስፓኒሽ ሙዝ ማለት ስለማታውቅ ባሏን ይዛ ወደ ሱፐርማርኬት ሄደች።
ከዚያም ከባሏ ጋር ሱፐርማርኬት
ሲደርሱ...
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
ባሏ ስፓኒሽ ስለሚችል እሱ የሱፐርማርኬቱን
የሽያጭ ሰራተኛ ሙዝ ስጠኝ ብሎ ጠየቀው።
ውይ እናንተ ሌላ ነገር መስሎሽ አዳሜ 😂😂
Join & share 👉 🛡 @ethiosakkk
➳ አንዲት ጀርመናዊት ስፔናዊ ባል ታገባና ከባሏ ጋር
ለመኖር ወደ ስፔን ትሄዳለች
ይቺ ጀርመናዊት ስፔን አገር መኖር በጀመረችበት ሰሞን
ስፓኒሽ ቋንቋ ምንም ባለማወቋ ወደ
ሱፐርማርኬት ሄዳ የዶሮ ቅልጥም መግዛት ስትፈልግ
ሁልጊዜ
ቀሚሷን ወደላይ ትገልጥና ባቷን ለሱፐር ማርኬቱ የሽያጭ
ሰራተኛ ታሳየዋለች፣ ከዚያም የሱፐርማርኬቱ የሽያጭ ሰራተኛ
የዶሮ ቅልጥም ይሰጣታል።
አንድ ቀን ግን ሙዝ መግዛት
አማራት🍌
እና ሙዝ ለማለት ምኗን ልታሳየው ነው?
በስፓኒሽ ሙዝ ማለት ስለማታውቅ ባሏን ይዛ ወደ ሱፐርማርኬት ሄደች።
ከዚያም ከባሏ ጋር ሱፐርማርኬት
ሲደርሱ...
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
ባሏ ስፓኒሽ ስለሚችል እሱ የሱፐርማርኬቱን
የሽያጭ ሰራተኛ ሙዝ ስጠኝ ብሎ ጠየቀው።
ውይ እናንተ ሌላ ነገር መስሎሽ አዳሜ 😂😂
Join & share 👉 🛡 @ethiosakkk
በጠዋቱ ከወገብ በላይ ለብሳ የሴት ልጅ
ክብር ምናምን ትለኛለች
እረ በናትሽ ተይኝ... እኔ ታክሲ ለመሳፈር እንጂ ለመከራከር አልመጣዉም
😂😂😂😜😜😜😂😂😂
እኔ በቀዩአ ቀን ምንም ነገር አልፈልግም ልታሳስቱኝ
🙏መልካም አዳር🙏
Share & Join 👉 🛡 @ethiosakkk
ክብር ምናምን ትለኛለች
እረ በናትሽ ተይኝ... እኔ ታክሲ ለመሳፈር እንጂ ለመከራከር አልመጣዉም
😂😂😂😜😜😜😂😂😂
እኔ በቀዩአ ቀን ምንም ነገር አልፈልግም ልታሳስቱኝ
🙏መልካም አዳር🙏
Share & Join 👉 🛡 @ethiosakkk
ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች
የብልግና ነገር ሲያረጉ አይቼ ፊሊቲ
ልነፋባቸው አልኩና
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ እሄኔ እኮ ይህን
እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ
ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ
ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር
ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ
ብልጭ አለብኝ : :
ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ
🙉🙉🙉🙉
የምን አይቶ ዝም ማለት ነው ሌሎችም
join እንዲያረጉ share🙏share🙏
@ethiosakkk @ethiosakkk
@ethiosakkk @ethiosakkk
የብልግና ነገር ሲያረጉ አይቼ ፊሊቲ
ልነፋባቸው አልኩና
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ እሄኔ እኮ ይህን
እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ
ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ
ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር
ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ
ብልጭ አለብኝ : :
ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ
🙉🙉🙉🙉
የምን አይቶ ዝም ማለት ነው ሌሎችም
join እንዲያረጉ share🙏share🙏
@ethiosakkk @ethiosakkk
@ethiosakkk @ethiosakkk
ኧረ ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ 😳😳😳
የፋርማሲውን ሰልፍ
"እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣሁት" ብሎ ካለፈ በኃላ
"ኮንደም ስጠኝ " 😦😦😦😦
😂😂😂😂😂😂
@ethiosakkk
@ethiosakkk
@ethiosakkk
የፋርማሲውን ሰልፍ
"እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣሁት" ብሎ ካለፈ በኃላ
"ኮንደም ስጠኝ " 😦😦😦😦
😂😂😂😂😂😂
@ethiosakkk
@ethiosakkk
@ethiosakkk
Girl friendዱ በጣም ተጠራጣሪ ናት እና ባለፈው ኪሱን ስትፈትሸው calendar አግኝታ" መስከረም ማናት"??
🤔 😁😁😂😂
Join👉 @ethiosakkk
share👉 @ethiosakkk
🤔 😁😁😂😂
Join👉 @ethiosakkk
share👉 @ethiosakkk
ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ '
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:
'
የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ መሰልኩህ !!
😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ይመቻት😜😜😜
የትም ያልተነበቡ ቀልዶች ለማግኘት ይቀላቀሉን
#Share #Share
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @ethiosakkk share to ur friends
For any comment @ethiosakkk_bot
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:
'
የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ መሰልኩህ !!
😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ይመቻት😜😜😜
የትም ያልተነበቡ ቀልዶች ለማግኘት ይቀላቀሉን
#Share #Share
🇪🇹ኢትዮጵያዊ
ቀልዶች only
🎃At @ethiosakkk share to ur friends
For any comment @ethiosakkk_bot
•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•