Telegram Web Link
አማራ ክልል‼️

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መራቤቴ
አለም ከተማ ትናንት በተሽከርካሪ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ገምሹ ካምፕ፣አቦ ወንዝ እና ሸራፊት በሚባሉ  አካባቢዎች ላይ የደፈጣ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ በነበረ የተኩስ ልውውጥ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል ተብሏል።

ትናንት መከላከያ ሰራዊት በከተማዋ የሚገኙትን ሁሉንም የመንግሥት ሰራተኞች ሰብስበው የመንግሥት ሰራተኛው መረጃ በመስጠት እንዲተባበር ጠይቀዋል።

መንግስት ደሞዝ እየከፈላችሁ ያላችሁ የመንግሥት ሰራተኞች እኛን የመደገፍ ግዴታ አለባችሁ የሚል ሀሳብ ተነስቷል። ከመንግስት ሰራተኛው በኩል "እኛ ፋኖም እንዳለ ስራችንን እየሰራን ነው አሁንም እናንተ ስትመጡ እየሰራን ነው ፋኖ ምንም ያደረገን የከለከለን ነገር የለም ሌላ የምናውቀው ምንም መረጃ የለንም" የሚል ነገር ከመንግሥት ሰራተኛው በኩል ሀሳብ ተሰጥቶ ስብሰባው ተጠናቋል ብለዋል(አዩዘሀበሻ)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ድንበር አካባቢ በሚገኙ ኹለት ወረዳዎች እንስሳትን እየዘረፉና አርሶ አደሮችን አፍነው እየወሰዱ ስለመኾኑ ከአንድ የተመድ የዳሰሳ ሰነድ መመልከቱን ጠቅሶ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል።

ጥር 13 ቀን፣ ስምንት የትግራይ ከብት ጠባቂዎች በኤርትራ ወታደሮች ታፍነው እንደተወሰዱ ዘገባው ጠቅሷል።

ኅዳር 26 ደሞ ስድስት ሰዎችንና በርካታ ግመሎችን ጨምሮ 56 የቤት እንስሳትን መወሰዳቸውን ሰነዱ መጥቀሱን ዘገባው አመልክቷል።

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል ግን፣ ውንጀላውን "ሐሰት" በማለት ትናንት ማስተባበላቸውን ዘገባው ጠቅሷል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
#አቢሲንያ_ባንክ

ሁሉም የሚመርጠን በምክንያት ነው! ባሉበት ሆነው የአፖሎ ዲጂታል ባንክን በመጠቀም አነስተኛ ብድር ያለምንም ማስያዣ በአነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ ይውሰዱ፡፡
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US

ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628

#Apollodigitalbank #loan #apolloloan #instantloan
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ!

የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብ፣ በካንሰር መጠቃታቸው ከታወቀ በሳምንታት በኋላ፣ በ82 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። እኤአ ከ2015 ጀምሮ አፍሪካዊቷን ሀገር ናሚቢያን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ጌንጎብ፤ ያኔ ወደ ስልጣን በመጡበት ወቅት ከፕሮስቴት ካንሰር ማገገም መቻላቸውን ገልፀው ነበር።

ከ10 ቀናት በፊት ፕሬዚዳንቱ ለልዩ የካንሰር ሕክምና ወደ አሜሪካ ማቅናታቸውን የፕሬዚዳንቱ ጽሕፈት ቤት መግለፁ ይታወሳል።

ፕሬዚዳንቱ በአሜሪካ የ2 ቀናት ልዩ ሕክምናቸውን በማጠናቀቅ ባለፈው ረቡዕ ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ነበር። ፕሬዚዳንቱ በዊንድሆክ በሚገኝ ሆስፒታል ሕክምና በማድረግ ላይ ሳሉ ሕይወታቸው አልፏል።

የፕሬዚዳንት ሀጌ ጌንጎብን ሕልፈት ተከትሎ በዓመቱ መጨረሻ ፕሬዚዳንታዊ እና ፓርላሜንታዊ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ ምክትል ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ምቡምባ ፕሬዚዳንቱን ተክተው ናሚቢያን እንደሚያስተዳድሩ የሮይተርስ ዘገባ ያመለክታል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
መርዓዊ‼️

ህዝቡ ይጠብቀኛል ብሎ ተስፋ ያደረገበት መከላከያ ሰራዊቱ።
ህዝቡን በሚያሳዝን ሁኔታ ረሽኖታል።

ከ150 በላይ ዜጎች በመደዳ ተቀጠፉ‼️
ከ150 በላይ ነፍሶች በጥቂት ደቂቃዎች ተረፈረፉ።
አስክሬኖች ከወደቁበት ማንሳት ክልክል ሆነ
ከከተማዋ ዘምባባዎች ስር ሰዎች ወድቀዋል።
መርአዊ እንዲ ያለ ነገር አይታ አታውቅም
ለወትሮ ነዋሪዎቿ ሰርቶ መኖር መታወቂያቸው
ለፍቶ ማደር መለያቸው ነበር።

ሰኞ ጥር 20 /2016 ዓ/ም ለመርአዊ ጥቁር ቀን ነበር
በከተማዋ አስትሮ ማርያም ለማክበር ደፋ ቀና ይሉ የነበሩ ዜጎች
ከመቅፅበት ጥቁር ቀን ሆነ
የከተማዋ  መንገዶች በደም ተጨማለቁ።
ከስድስት አመት ህፃን እክከ ነፍሰጡር እናት
ከወጣት እስከ 75 ዓመት አዛውንት
ያለምህረት ተረሸኑ።

ይህ ሁሉ የሆነው በገዢው መንግስት
ወታደሮች ነው
በፋኖ ሀይል መሸነፉ ተከትሎ በቂም በቀል ህዝቡን ረሽኗል።

ገዢው መንግስት ንፁሀንን በሚገልባት ሀገር ለማን ነው አቤት የሚባለው?
ለማን?(ሸገር ፕረስ)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
በርካታ የፌደራልና ክልል መንግሥታት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ትናንት በአማራ ክልል 15 ከተሞች ከሕዝቡ ጋር ውይይት አድርገዋል።

በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ፍኖተሰላም፣ ደብረታቦር፣ ሰቆጣና ሌሎች ከተሞች የተካሄዱትን ውይይቶች ከመሩት ባለሥልጣናት መካከል፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሺመልስ አብዲሳ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ ኡመር፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ተስፋይ በልጅጌ፣ የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይገኙበታል።

ውይይቶቹ "ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ኹለንተናዊ ብልጽግና" በሚል ርዕስ የተካሄዱት፣ የክልሉን ሕዝብ ችግሮች ለመረዳትና የመፍትሄ ሃሳቦችን ለመስማት እንደኾነ ተገልጧል።

ባለሥልጣናቱ፣ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ በነፍጥ ማሳካት እንደማይቻል በውይይቶቹ ላይ አጽንዖት ሰጥተዋል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
ልዩ መረጃ‼️

የ20 ደቂቃው ልዩ ኦፕሬሽን በቤተመንግስት👇
7 ቱ ጄነራሎች የተገደሉበት ጥቁር ቀን👇

አሳዛኙ መረጃ በዚ
ሊንክ ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/M2aKoLYbYm4
https://youtu.be/M2aKoLYbYm4
በአዲስአበባ ከተማ በተደጋጋሚ የመኪና ዕቃ ስርቆት ሲፈፅም የነበረ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

ንጉሱ ኮንን የተባለው ተከሳሽ ወንጀሎቹን ሲፈፅም የነበረው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።                      

የሰሚት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወንጀል መርማሪ ዋና ሳጅን ሰላማዊት አማረ እንደተናገሩት ተከሳሹ በለሊት የግቢ አጥር ዘልሎ በመግባት ቆሞ ከሚያገኘው መኪና ላይ የግራና የቀኝ ስፖኪዮ በመንቀል ሰርቆ ሲሰወር ቆይቷል ብለዋል፡፡

እንደመርማሪዋ ገለፃ ፖሊስ የፈፃሚውን ማንነት ለማወቅ ጥናትና ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ በቁጥጥር ስር ካዋለው በኋላ በተከናወነ ምርመራ የማስፋት ስራ የሶስት ተሽከርካሪዎችን የግራና የቀኝ ስፖኪዮ እንዲሁም የአንድ ተሽከርካሪን መስታወት በድንጋይ በመስበር በውስጡ ተቀምጦ የነበረ ላፕቶፕ ኮምፒውተር መስረቁን ማረጋገጥ ተችሏል ሲል የአዲስአበባ ፖሊስ አስታዉቋል፡፡

ንጉሱ መኮንን በፈፀማቸው ወንጀሎች አራት የክስ መዝገብ የተደራጀበት ሲሆን ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት በአንድ መዝገብ በ2 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነበት መሆኑንና ቀሪዎቹ መዝገቦች ውሳኔ እየጠበቁ እንደሚገኙ ዋና ሳጅን ሰላማዊት መናገራቸውን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ዘግቧል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
መረጃዎች‼️

የዕለተ ሰኞ ሰበር መረጃዎች እነሆ👇

በዚ ሊንክ ዝርዝሮቹን ይመልከቱ👇

https://youtu.be/Hdr-r_tkVsw
https://youtu.be/Hdr-r_tkVsw
ጠ/ሚ ዐቢይ ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኢፌዴሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት ያካሂዳል።

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (17) በተቀመጠውና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት ስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሠረት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች የሚሰጡትን መልስና ማብራሪያ የሚያዳምጥ ይሆናል።

በዚሁ መሠረት ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው 14ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ትላንት እና ዛሬ በመቀሌ ከተማ ሊያደርገው የነበረውን ጠቅላላ ጉባዔ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር መከልከሉን ፓርቲው ለዋዜማ ገልጧል።

የፓርቲው መስራች እና ሊቀመንበር አረጋዊ በርሄ ለዋዜማ እንደተናገሩት፣ ፓርቲያቸው ለሁለት ቀናት ሊያደርገው ያሰበው ጠቅላላ ጉባዔ መስተጓጎሉን ተናግረው፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ግን የጉባዔውን መካሄድ አልከለከልኩም በማለት እያስተባበለ ይገኛል ብለዋል።

ፓርቲያቸው ጉዳዩን እየተከታተለ እንደኾነ የገለጹት አረጋዊ፣ ፓርቲው በቀጣዮቹ ሁለት እና ሦስት ቀናት በጉዳዩ ላይ አንድ እልባት ላይ እንደሚደርስ ተናግረዋል።

የጉባዔው ዓላማ፣ በክልሉ ያለው የመልካም አሥተዳደር እጦትና የምግብ እጥረት ለፖለቲካ ፍጆታ መዋሉ ንጹሃንን እየጎዳ እንደሆነ ለመግለጽ ያለመ እንደኾነ ዋዜማ ተረድታለች።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
መርጌታ ቃለ ህይወት  የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:

መርጌታ ቃለ ህይወት የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ለአይነ ጥላ
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት

ውድ  ቤተሰቦች  ለማንኛውም ነገር ያማክሩን    ከስላምታ ጋር።
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል 
ለጥያቄወ 09 75-90-23-15
በሶማሊያ ፤ ስድሰት ኢትዮጵያዊያን በተፈጸመባቸዉ ጥቃት ተገደሉ

በደቡባዊ ሶማሊያ ስድስት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸውን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ሶማሊኛ ቅርንጫፍ ዘግቧል።

ከትናንት በስቲያ አኩለ ሌሊት ተፈጽሟል የተባለዉ ጥቃት  በደቡባዊ ሶማሊያ ቤሌድ ሀዎ በጌዶ ክልል ሲሆን በጥቃቱ ስድስት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል ተብሏል።

የበለድሃዎ ከተማ ከንቲባ አብዲራሺድ አብዲ ካሩክ ከቪኦኤ ሶማሌ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ከእኩለ ሌሊት በኋላ ጦር መሳሪያ የታጠቁ ሰዎች ኢትዮጵያዊያኑ ቤት በመግባት በፈጸሙት ጥቃት አምስት ሴቶች እና ሁለት ወንዶች ተገድለዋል ማለታቸዉን ዳጉ ጆርናል ከዘገባው ተመልክቷል። ቀሪ አንደኛዋ ሟች የሶማሌ ዜግነት ያላት ሴት መሆኗ ተነግሯል።

የበለድሃዎ አስተዳዳሪ እንደተናገሩት የተገደሉት ሰዎች የቀብር ስነስርአት መፈጸሙን የተናገሩ ሲሆን በዛዉ በበለድሃዎ ከተማ በነጋታዉ ከሰአት በኋላ መሆኑን ገልጸዋል። በሶማሊያ የሚኖሩ በርከት ያሉ ኢትዮጵዊያን ፤ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ለማግኘት ስምምነት ከተፈራረመች በኋላ የሶማሊያ አንዳንድ ክፍሎች ችግር እየገጠማቸው መሆኑን ሲናገሩ ነበር።

በጥቃቱ ሌሎች ስድስት ኢትዮጵያዊያን ላይም ጉዳት ደርሷል የተባለ ሲሆን እስካሁን የጥቃቱ ፈጻሚ አለመታወቁን ዳጉ ጆርናል ጀዘገባዉ ተመላክቷል። ጥቃቱ በሶማሊያ እና ኢትዮጵያ መከከል ያለዉን ዉጥረት ከፍ ያደርጋል የሚል እምነት ጥሏል የተበለ ሲሆን ጥቃት አድራሾቹ  ድርጊቱ በቅርቡ በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል ከነበረው አወዛጋቢ የወደብ ስምምነት ጋር የተያያዘ ይሁን አይሁን ባለስልጣናት እስካሁን አላረጋገጡም።
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።በስበስባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተገኙ ሲሆን በምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች እየቀረበላቸው ይገኛሉ።
ከምክር ቤቱ አባላት እስካሁን ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል:—

ከአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ጋር የተደረገው ንግግር ያልተሳካው በምን ምክንያት ነው፤

በአማራ ክልል የተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል፤

የአማራ ክልል ነባራዊ ሁኔታ ከውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ምን ያህል የጸዳ ነው፤

መንግስት የተዛቡ ችግሮችን ለማረምና አሰባሳቢ ትርክት ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጥ፤

በመንግስትና በፓርቲ ውስጥ ያሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ያላቸው ተዋንያንን ለማስተካከል ምን ያህል ዝግጁ ነው ምንስ እየተሰራ ነው፤

መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ፍላጎት አለው፤ ይሄንንም በህግና በአሰራር እየተገበረ ነው፤ ይሁንና ከመንግስት ጋር ልዩነት ያላቸው ሰዎች ላይ ወከባ እያደረሰ እንደሆነ ይገለጻል፤ መንግስት አምባገነን እየሆነ ነው ለሚለው ምን ምላሽ አለዎት፤

የዋጋ ንረት መባባስ፣ የንግድ ስርዓቱ ችግር ያለበት መሆኑ ይታወቃል፤  ከማክሮ ኢኮኖሚ አመላካች ነጥቦች አንጻር ኢኮኖሚው ያለበት ደረጃ ቢገለጽ፤ የሚሉት ይገኙበታል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
የተከበሩ ተስፋሁን ቦጋለ ለጠ/ሚ ዐቢይ ያቀረቡት ጥያቄ

-በአማራ ክልል የተወሰደሰዉ ህግን የማስከበርና ስራ ምን ደረጃ ላይ ነዉ?

- ለሰላም መደፍረሱ ፖለቲካዊ መፍትሔ ለመስጠት እና ንግግር ለማድረግ በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነዉ?

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
የተከበሩ ወርቅነሽ ጀማል ለጠ/ሚ ዐቢይ ያቀረቡት ጥያቄ

-ከኦነግ ሸኔ ጋር ሲደረግ የነበረዉ ድርድር በስምምነት ያልተሳካበት ምክኒያት ምንድነዉ?

- ለድርድሩ አለመሳካት የዉጪ አካላት ጣልቃ ገብነት እንደ ምክኒያት ይጠቀሳል...በዚህም ላይ ማብራሪያ ቢሰጥ?

- ቡድኑ እየፈጠረ ያለዉን ቀዉስ ለመግታት በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ምን ያህል ለዉጥ አምጥተዋል?

@sheger_press
@sheger_press
2024/10/05 07:32:15
Back to Top
HTML Embed Code: