Telegram Web Link
Dogs ‼️

ሊጠናቀቅ ሁለት ቀን ቀረው።

100% የተረጋገጠና ሌላኛው ኖትኮይን የተባለለት።

Dogs ቢያንስ 5 ሰው ካስገባቹ 20,000 Dogs ማግኘት ትችላላቹ።

በርግጠኝነት ሌላኛው ኖትኮይን ማለት ይቻላል።

ያልጀመራቹ ቶሎ ጀምሩ👇👇

https://www.tg-me.com/dogshouse_bot/join?startapp=u5TqlMD7SJ-O9LXqqn3Qjg

https://www.tg-me.com/dogshouse_bot/join?startapp=u5TqlMD7SJ-O9LXqqn3Qjg
የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ዛሬ በአዲስ አበባ ስብሰባ ያካሂዳል።

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በመጭው ጥቅምት ሊያካሄደው ላቀደው የፓርቲው ጉባዬ ጠቅላላ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።

@ethio_mereja_news
አወዛጋቢው የህወሓት ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባኤ ነገ ይጀመራል‼️

👉በጉባኤው የሚሳተፉ አባላቱን ወደ መቀሌ ከተማ ሲገቡ ዛሬ አቀባበል ሲደረግ ውሏል።

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) ምክትል ሊቀ መንበርን ጨምሮ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንደማይሳተፉ የገለጹበት 14ኛው የፓርቲው ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ነገ ማክሰኞ፣ ነሐሴ 7 ቀን 2016 ዓ.ም.፣ በመቐለ የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ እንደሚጀምር፣ የፓርቲው ጽሕፈት ቤት እና የጉባኤው አዘጋጅ ኮሚቴ ገልጿል፡፡

ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባኤው፣ “ጉባኤ ድኅነት” (የመዳን ጉባኤ) ተብሎ መሰየሙን፣ ፓርቲው በፌስቡክ የማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ አስታውቋል፡፡

የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ትላንት እሑድ፣ ነሓሴ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ለብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ “ትልቅ ብልሽት ውስጥ ያለውን የህወሓት አመራር በማስተካከል ፓርቲውን ለማዳንና ሕዝቡ እንዲክስ ለማድረግ ጉባኤው አስፈላጊ ነው፤” ብለዋል፡፡

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
በነገው ዕለት ለሚካሄደው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ፤ ምርጫ ቦርድ “እውቅና አልሰጥም” አለ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በነገው ዕለት ለሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤም ሆነ በጉባኤው ላይ ለሚተላለፉ ውሳኔዎች በሙሉ "እውቅና እንደማይሰጥ" አስታወቀ።

ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ከማድረጉ 21 ቀናት በፊት ለምርጫ ቦርድ ማሳወቅ እና ፓርቲው በሚያደርገው ጠቅላላ ጉባኤ የቦርዱ ታዛቢዎች መገኘት እንደነበረባቸውም አስታውቋል።

ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ ይህን ያስታወቀው፤ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 6፤ 2016 ለህወሓት በጻፈው ደብዳቤ ነው። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ፊርማ ያረፈበት ይህ ደብዳቤ፤ ህወሓት “ጠርቶታል” የተባለውን ጠቅላላ ጉባኤ የሚመለከት እንደሆነ በመግቢያው ላይ ተቀምጧል።

ይኸው ደብዳቤ፤ ህወሓት በቦርዱ “በልዩ ሁኔታ” እንዲመዘገብ ከተደረገ በኋላ ከቦርዱ የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እንደተሰጠው አስታውሷል። ህወሓት ይህ የምስክር ወረቀት ከደረሰው በኋላ የሚተዳደረው፤ በ2011 ዓ.ም በወጣው እና ባለፈው ግንቦት ወር በተሻሻለው፤ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ መሰረት መሆኑንም ቦርዱ ጠቅሷል።

(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

@sheger_press
በእጅዎ ያለው ጥሬ ገንዘብ ዋጋ እያጣብኝ ነው ብለው ተጨንቀዎል?
የብር ዋጋ መቀነስ ወይም የዶላር ጭማሪ ሳያሳስብዎ የሚፈልጉትን ቤት ከ ዲኤምሲ ሪልስቴት ያግኙ

ዲኤምሲ ወቅቱን ባገናዘበ በከፍተኛ ዋጋ ቅናሽ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል

በእጆ የያዙት ብር ዋጋ ከማጣቱ በፊት በቋሚ ንብረት ይቀይሩት።
  -በ10% ቅድመ ክፍያ
  -50/50 የብድር አማራጭ
  -ከ8-25% ቅናሽ
  -ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች እና ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍልና መታጠቢያ ጋር
❇️ለበለጠ መረጃ 0977190118 ይደውሉ
በፓሪስ ኦሎምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

በፓሪስ ኦሎምፒክ ድል ያስመዘገቡ እና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የልኡካን ቡድኑ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በዛሬው እለት ከሰዓት በኋላ በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ለልዑካን ቡድኑ የክብር ሽልማት፣ የማበረታቻ እና የእራት ግብዣ መርኃ-ግብር የሚካሄድ መሆኑንም ተገልጿል።

ኢትዮጵያ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ 1 የወርቅ እና 3 የብር በአጠቃላይ 4 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ከዓለም 47ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 4ኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ ይታወቃል።

@sheger_press
@sheger_press
ዶክተር አሸብር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Join the Kifiya AI Mastery Training Program!

Apply by August 16, 2024👉 apply.10academy.org

Learn more about the training program at https://10academy.org/kifiya/learn-more
Forwarded from Sheger Press️️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Join the Kifiya AI Mastery Training Program!

Apply by August 16, 2024👉 apply.10academy.org

Learn more about the training program at https://10academy.org/kifiya/learn-more
በአዲስ አበባ ከተማ ጤፍ በተለያዩ የንግድ ተቋማት እስከ 18 ሺህ ብር እየተሸጠ መሆኑ ተነገረ  

ጤፍ በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ባዘጋጃቸው የንግድ ማዕከላት  ላይ እስከ 12ሺህ ብር የሚሸጥ መሆኑ ተገልጿል ። ይሁን እና  በህገወጥ መልኩ  የጤፍ ዋጋ ላይ ጭማሪ የሚያደርጉ ተቋማት ላይ  ከፍተኛ የሆነ የቁጥጥር  እና  እርምጃ  እየተወሰዱ  መሆኑ  ተገልጿል ።

ከሃምሌ 22 ጀምሮ የዶላር ጭማሪ መኖሩን ምክንያት አድርገው በህገወጥ መልኩ ምርት በመደበቅ እና ዋጋ ጨምረው የተገኙ 768 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር   ንግድ ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አቶ ሰውነት አየለ በተለይም ለብስራት  ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

እርምጃ ከተወሰደባቸው 768 ተቋማት መካካል 345 የሚሆኑት ያለአግባብ ዋጋ በመጨመር  423  ደግሞ  ምርት ሸሽገው የተገኙ  መሆናቸው ተገልጿል ።በአሁን ሰዓት እርምጃ ተወስዶባቸው  የነበሩ ተቋማት ይቅርታ ጠይቀው እና በተተመነላቸው ዋጋ ለመሸጥ ውል ፈርመው  ተቋማቸው አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን የተወሰኑት ባለመስማማታቸው እስካሁን አገልግሎት መስጠት እንዳልጀመሩ ተጠቁሟል  ።

በአሁን ሰዓት በገበያ ማዕከላት ኪሎ 115 እስከ 135 ብር እንደ ደረጃው እየተሸጠ መሆኑን የገለጹልን ቢሆንም አለአግባብ  ጭማሪ በማድረግ  ከ18ሺህ ብር ጀምሮ እየሸጡት የሚገኙ  ህገወጥ ነጋዴዎች መኖራቸውን  አቶ ሰውነት አየለ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
አርቲስት መኮንን ላዕከ:

"ለዚህ ኦሎምፒክ ውድቀት መንስኤ የሆኑትን ሰዎች አውቀናቸዋል ካወቅናቸው ሳንፈራ አጋልጠን እኛ ብቻ ሳይሆን እነሱም አንገታቸውን መድፋት አለባቸው።"

"ሁልጊዜ EBC ይጀምራል አይጨርስም አሁን ግን ትክክለኛ ለውጥ እንፈልጋለን።"

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ተሠጠው፣ 7 ሚሊየን ብር ተሸለመ

👉 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በፓሪሱ ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድር ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ላስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡

👉 ለአትሌት ትግስት አሰፋ የምክትል ኮማንደርነት፣

👉ለአትሌት ለሜቻ ግርማ የዋና ኢንስፔክተር፣

👉ለአትሌት ሲሳይ ለማ የዋና ኢንስፔክተር እንዲሁም

👉ለአትሌት መገርቱ ዓለሙ የረዳት ኢንስፔክተርነት ማእረግ መስጠቱ ታውቋል።

✍️በዚህ ምሽት ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ በብሔራዊ ቤተመንግስቱ በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄዱለት ይገኛሉ።

በስነ ስርዓቱ አትሌት ታምራት ቶላ 7 ሚሊዮን ብር እና የወርቅ ኒሻን ተሸልሟል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
በህወሓት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል ያሉ ቁርሾዎች በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል” ኢዜማ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በህወሓት እና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል “አሉ” ያላቸው ቁርሾዎች በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት መደቀናቸውን አስታወቀ።

ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ የፌደራል መንግስት እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የዜጎችን ሰላም እና ደህንነትን ከምንም ጉዳይ በፊት ትኩረት እንዲሰጡ አሳስቧል።

ኢዜማ በዚህ መግለጫው “በአንድ የፖለቲካ ፓርቲ የውስጥ አሰራር እና ሒደት ላይ አሰተያየት መስጠት” ፍላጎቱ አለመሆኑን ጠቅሶ፣ ነገር ግን “እብሪተኛ” ሲል በሚነቅፈው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክንያት በትግራይ ክልል እና አጎራባች ክልሎች ውስጥ በሚገኙ ንፁሐን ዜጎች ላይ ይዞ ሊመጣ የሚችለው አደጋ ቀላል አለመሆኑን ገልጿል።

አክሎም፣ ህወሓት እንደፓርቲ ሕልውናውን ለማስቀጠል እያደረገው “ነው” ባለው ሂደት ሳቢያ፣ እንዲሁም የፓርቲው አመራሮች የእርስ በእርስ ሽኩቻ፤ በህወሓት እና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል “አሉ” ባላቸው ቁርሾዎች የተነሳ በክልሉ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ስጋት “ደቅኗል” ሲል ኢዜማ በመግለጫው አትቷል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የመክፈቻ ንግግር አድርጉው ነበር።

በመክፈቻ ንግግራቸው ህወሓት ፈረሰ ማለት የፕሪቶርያው ውል ፈረሰ ማለት ነው ሲሉ ተደምጠዋል

ድርጅቱ ህጋዊ እውቅና እንዳያገኝና ጉባኤ እንዳያካሂድ የሚያደናቅፍ ከፍተኛ አመራር በድርጅቱ ውስጥ ተፈጥሯል ያሉት ሊቀመምበሩ

የዚህ ጉባዔ ዋና ዓላማ ድርጅቱን አድኖ ህዝቡን ከጥፋት ማዳን ነው።

ድርጅታችንና ህዝባችን የሚድኑት በዚህ ጉባዔ ነው።
ሙሉ በሙሉ እንድንድን በዴሞክራሲያዊ መንገድና ክርክርና ውይይት ሙሉ ብቃት ያላቸው አመራር ሊመረጡ ይገባል።

ይሄ ጉባኤ የድርጅቱም የህዝቡም የሞት ሽረት ጉዳይ ነው።>>ማለታቸውን ከፓርቲው ገፆች ለማየት ተችሏል።


@sheger_press
@sheger_press
Dogs‼️

እንደ ኖትኮይን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ላንሰራው ነው።

ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በፍፁም እንዳያመልጣቹ።

ዛሬ ብጀምሩ ራሱ ከ20 ሺ በላይ መስራት ትችላላቹ።

ያልጀመራቹ በዚ ጀምሩ👇👇

https://www.tg-me.com/dogshouse_bot/join?startapp=qA4t5KguQWKX0tWVVEhxSQ
https://www.tg-me.com/dogshouse_bot/join?startapp=qA4t5KguQWKX0tWVVEhxSQ


ስለ አሰራሩ ለማወቅ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ👇👇
https://www.tg-me.com/+fzeZ2gn56UE3NTI0
https://www.tg-me.com/+fzeZ2gn56UE3NTI0
ህውሀት‼️

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በተለያዩ ወገኖች ተቃውሞ እና ትችት የተሰነዘረበትን የጠቅላላ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ ስርዓት፤ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 07፤ 2016 በመቐለ ከተማ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ አካሄዷል። ፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደው ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸውን ረዳን ጨምሮ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ባልተገኙበት ነው። 

ህወሓት ከስድስት ዓመት በኋላ የጠራው የዛሬው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ከዚህ ቀደም የነበሩ የአከባበር ሂደቶች ያልታዩበት ነበር። ጠቅላላ ጉባኤውን ያስተናገደችው የመቐለ ከተማ፤ በመሰል ስብሰባዎች ወቅት የሚታየው መጨናነቅ አልተስተዋለባትም። ወዳጅ ሀገራት ፓርቲዎችም ሆነ የሀገር ውስጦቹ አጋር ፓርቲዎችም፤ እንደ ድሮው የድጋፍ ንግግር ለማሰማት ወደ ከተማይቱ አልመጡም።

የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚካሄድ ያበስሩ የነበሩ ግዙፍ “ቢልቦርዶች” በበርካታ ቦታዎች አልተሰቀሉም። በከተማይቱ ሶስት ቦታዎች የተተከሉት አነስተኛ የማስታወቂያ ሰሌዳዎችም፤ የሰውን ትኩረት ያን ያህል ሲስቡ አልታዩም። የጠቅላላ ጉባኤው ስሜት ይበልጥ ጎላ ብሎ የተስተዋለው፤ የህወሓት ጽህፈት ቤት በሚገኝበት እና በስብሰባው አዳራሽ አቅራቢያ ነው።

ወደ ሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ ሲገባ የነበረው ስሜት ግን በውጭ ከሚታየው የተለየ ነበር። በቀይ ኮፍያ፣ በቢጫ የአንገት ልብስ እና በነጭ ቲሸርት የደመቁት የጉባኤተኛው ተሳታፊዎች፤ ከመድረክ ለሚተላለፉ ዝግጅቶች በእጃቸው የያዟቸውን ባንዲራዎች በማውለብለብ ድጋፋቸውን በጋለ ስሜት ሲሰጡ ታይተዋል።

@sheger_press
@sheger_press
2024/09/30 11:35:06
Back to Top
HTML Embed Code: