#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከ2,345,664,775ሰዎች መሀል 94% ያንን ቁጥር በስንፍናቸው ምክንያት ሳያነቡ ነው የሚያልፏት 😂😜
#ስማ_አንተንም_ጭምር_ነው 😝
#SHARE
@ethio_jokes2

አንዱ ጀለሴን አስተማሪ አስነስቶት የኢትዮጵያ ቆዳ ስፋት ስንት ነው ሲለው #ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው
.
.
እኔ ምን አቃለዉ ሄደክ የገፈፋትን ጠይቅ😂😂😂😂
☆ @ethio_jokes2
.
.
እኔ ምን አቃለዉ ሄደክ የገፈፋትን ጠይቅ😂😂😂😂
☆ @ethio_jokes2
💚ከማርጌት💛አለም❤️
እንደቀልድ 🥀„„„„„„„
#ክፍል 1⃣
እንደ አንዳንድ የኢትዮጵያ ደራሲዎች ቀኑ ፀሀያማ ነበር ብዬልጀምር መሰለኝ የኔታሪክ አጀማመርም አጨራረስም የለውም ታሪኬን ከየት እንደምጀምር ግራሲገባኝነው ያንን ፀሀማ ሰኞ ያስታወስኩት ያቀን ምንም ለየት ያለነገር አልነበረውም ግን የኮንትራት ታኪሲያችን ሹፌር መለወጡ እንጂ እኛ ስል የኔ፣ የእህቴ፣ የሳራ እናም የሌሎች አብረውን የሚሄዱልጆች ማለቴነው።
ውይ የኔነገር ሌላ ሌላውን ሳወራቹ ስሜን ማስተዋወቅ ረሳው ሳባ እባላለው የምኖረው ደብረዘይት ነው ። ምርጥ የሚባሉ ቤተሰቦች አሉኝ ምርጥ እህትም አለችኝ ሩት ትባላለች በጣም ነው ምወዳት በማህላችን የአንድ አመት ልዩነት ብቻነው ያለው ታላቅ እኔ ብሆንም ሰዎች ሲያዩን እሷ ነች የምትመስለው ይላሉ።
እኔ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ። እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ምርጥ እና ድንቅ ጊዜነበረኝ ምንም ጭንቀት አልነበረብኝም ቤተሰቦቼ
ለቀቅ ቢያረጉኝም እኔግን ራሴን ጠበቅ አርጌነበር የያዝኩት በትምርቴ ጎበዝ የምባል ባልሆንም ግን ለክፉ አልሰጥም።
እህቴግን በጣም ጎበዝ ተወዳጅ ብቻ ምን ብዬ ልንገራቹ ምገረም ልጅናት እንደእድሜዋ አይደለችም ማህበራዊ ህይወት ላይ ጎበዝ ናት በሰፈሩ የማያቃት የለም ማለት ይቻላል።
እኔደሞ ለምቀርባቸው በጣም ተጫዋች እና ተግባቢነኝ አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉት አለብኝ። እንደውም በልጅነቴ ስልክ ውስጥ ምንድነው ያለው ብዬ የአባቴን ስልክ ሰንሬያለው ብቻ ጉና ፈጣን ነኝ።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""".....
እና ያቺ ፀሀያማ ቀን በጥሩ ቁርስ እና ሞራል ነበር የተጀመረችው ብዙም ሳይቆይ ሰርቪሳችን ክላክሱን ማሰማት ጀመረ እኛም አዲሱን ሹፌር ለማየት ጓግተን ነበርና ቶሎ ወጣን እንደተለመደው ሳምሪ ጋቢናውስጥ ከሹፌሩ ጋር ትሳሳቃለች።
ሳምሪ አብሯደግ ጓደኛዬ ናት ።
ለማለት ያክል ጓደኛዬ ልበል እንጂ እህቴ ማለት ናት።
በጣም ተግባቢ ናት ሰውን ለመተዋወቅ ጊዜ አፍጅባትም ለዛነው ከአዲሱ ሹፌር ጋር እንደዚ ምታወራው እና እኔም ተቀላቀልኳቸው ።
ሹፌሩ ደሞ ከሳምሪም የባሰነው በጣም ተግባቢና ቀልደኛነው ከአነጋገሩ ከምስራቁ ኢትዮጽያ እንደመጣ ያስታውቃል ። እንደውም በወሬያችን መሀል የድሬ ልጅ እንደሆነ ነገረን ፤ ግምቴ ልክ ነበር ማለት ነው።
እንዲው ስናወራ ትምርት ቤት ደረስን እናም ተሰናብተነው ገባን ።
ረፍዶብናል መሰለኝ ሰልፍ ላይ ነው የደረስነው የሰንደቃላማ ስነስርዓት ላይ ነበር ። ቶሎብለን ተሰለፍን እና የሀገራችንን ብሄራዊ መዝሙርን በስፒከር እየሰማን ባንዲራችንን ከፍብሎ ሲሰቀል በአይናችን ሸኘነው ..............ይቀጥላል
✍ደራሲ ማርጌት
.............ይቀጥላል ............
#ክፍል 2⃣

„„„„„„„„„„„🥀እንደቀልድ 🥀„„„„„„„
🥀🥀#ክፍል 2⃣
የሰደቃላማ ስነስርአቱ እንዳለቀ ሳምሪ ሳቢና በአንድ ምንድነን አለችኝ እኔም ረስቼው ነበርና ትንሽ አስታውሼ ፊዚክስ ነን አልኳት። ሁለታችንም የማንወደው ትምርት ነበር እኛብቻ ሳይሆን ትምህርቱም መምህሩም አይወዱንም በፊዚክስ ክፍለጊዜ አንደኛ በጥባጮች ነን።
እኔና ሳምሪ ሁሉነገራችን አንዳይነት ነው በአንድ ቀን በአንድ ወርኔ እና አመት መወለዳችን ወይም አብረን ማደጋችን ይሆናል ት.ት ከጀመርንበት ሰአት ጀምሮ አንድ ክፍል እና ቦታ ነው የምንቀመጠው ሁሉም ጓደኝነታችንን ያቃል ተጣልተን አናቅም ማለት ይቀላል።
እንደተለመደው ከሁሉም ተማሪዎች እና
መምህር ዘግይተን ነበር ክላስ የገባነው
ገና እንደግባን መምህራችን ቲቸር አቤ በስድብ ተቀበለን እ አውደልዳዮች ከየት ነው አለን እኔፈጠን ብዬ ከሽንት ቤት አልኩኝ ;ቆይ እናንተ ልጆች ሽንትቤት ቤተክርስትያን ነው እንዴ ሁሌ እየሄዳቹ
የምትሳለሙት ወይስ እዛ ያስቀመጣችሁት ነገር አለ ንገሩኝ እንጂ.......ሌላም ብዙ ምክር።
እኔና ሳምሪ አቀርቅረን እንዳምጣለን ለምነደነዋል ልክ ምክሩን ሲጨርሱ ቦታ ነጣጠው ያስቀምጡናል ይህነው የፊዚክስ ክፍለጊዜ ትምርታችን አንዳንዴማ ፊዚክስ መፅሀፍላይ ምክር የሚል ምዕራፍ ይኖር ይሆን ብዬ እጠራጠራለው ያው መፅሀፉን አይቼው ስለማላቅነው እጠራጥራለው ያልኩት☺️
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
እንዲ አንድያ እያልን እኛም እያስቸገርን እየነሱም እየመከሩን ቀኑ አለቀና የመጨረሻው ደውል ተሰማ ከዛ እኔና ስምሪ ፈጥነን ወጣን ግን ሰርቪሱ አልመጣም ከዛሁለንም ልጆች ሰብስበን መጠበቅ ጀመርን ያው የመጀመሪያው ቀን ስለሆነ ይሆናል ።
ብቻ መምጣቱ አይቀርም መጣ ከዛ ይቅርታ ይቅርታ በማይሆን ሰአት እየተለቀቃቹ እኮ ተቸገርን አለ።
የማይሆን ሰአት ምን ማለቱነው ብቻ ብዙም ትኩረት አልሰጠነውም።
አቦ ሳምሪ ሳቢና አልተቀየማቹሁማ በአራራ ሰዓት እኮ እየወጣቹነው እኮ ነው ርስት አርጌያቹ እኮነው አለን።
ንግግሩ ሀሉ ግራነው የምን አራራ ነው
ደሞ አልኩት እናንተ ይህን አትቁም እና
ይህን ሳታቁነው 10ኛ ክፍል ያላችሁት
ብሎሳቀ ። እንዴምን ያስቃል ምንድነው አራራ ንገረና አልነው። አይ በሉ ይቅርባቹ ልጆች ናቹ ። ብሎን ወሬ አስቀየረን እኛም ተውነው ከዛቡሀላ አዲስ ነገር የማወቅ
የመፈለግ ባህሪዬ ፋታአሳጣኝ።
አራራምንድነው...........ይቀጥላል.....
✍ደራሲ ማርጌት
................ይቀጥላል....,............
#ክፍል 3⃣
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

💚ከማርጌት 💛አለም❤️
„„„„„„„„„„„🥀እንደቀልድ🥀„„„„„„„„„„
#ክፍል 3⃣
በቀጣዩ ቀን እንደተለመደው ትምርት ቤት አደረሰን እና ሁላችንም እንዳያረፍድ በደንብ ነግረነው ሄድን ግን እንደዛው አርፍዶመጣ እኔ እህቴ ሳምሪ በስድብና በቁጣ ተቀበልነው ግን እሱ ምንም አይመስለውም አቦ ተውና ሰው መቃም እንኳን አይችልም እንዴ እያለ ወደውስጥ አስገባን እየሄድን እያለ እንዴ ካሊዶ ትቅማለክ እንዴ አልኩት ;ሀይ ምን ማለት ነው የማይቅም አለ እንዴ አለን እየሳቀ
;ማለት አልነው ሁለታችንም
;ማለትማ በዙ አዛ ኑሮላይ ካልመረቀንበትማ እኛም እንደኑሮው አዛ መሆናችን አይቀርም።
;ፈሞምነው መመርቀን አልኩት እውነቱን ቃሉን እንጂ ትርጉሙን አላቀውም።
;እንዴት ላስረዳሽ በቃ መቃም በይው ከቃምሽ ቡሀላ የምትሆኝው ደስ የሚል ነገር ነው እንደዛብለሽ ያዢው እና ዛሬ ትምርት እንዴት ነበር አለንና ወሬውን ቀየረው ።
እኔግን ብዙ ልጠይቀው ያሰብኩት ነገር ነበር ግን ሌላሌላውን ስናወራ ረሳሁት ከዛ እቤት ደረስን እና ወደቤት ገባው ።
እቤት እንደደረስን ረት ልብሷን ቀይራ ነይ እስቲ አለም ወልዳለች እንጠይቃት አለችኝ ይህ ነገሯነው ሚገርመኝ በቃ እንደዚ አይነት ነገር ትችልበታለች የ15 አመት ልጅ ሳይሆንእንደ 35 አመት ሴትዮ ነው ሜያረጋት ።
;አይ ሩታ ይቅርብኝ በጣም ደክሞኛል አንቺ ሂጂ
;ኧረ ደከመኝ ማለት መሄድ አልፈልግም አትይም ብላኝ ወጣች።
እውነቷን ነው እኔ እንደዚ አይነት ነገር አልችልም ከቤት መውጣት ደስ አይለኝም የሰፈርሰውም በዛ ነው የሚያቀኝ። አይናፋር የቤት ልጅ ጨዋዋ ምናምን ቅፅሎቼ ነበሩ ።
እና ቁጭብዬ ስለ ሚርቃና ማሰብ ጀመርኩኝ ስሜቱን ማወቅ አጓጓኝ ።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
በቀጣዩ ቀን ካልድን ለምን እንደሚያረፍድ ጠየቅነው እናንተደሞ በመቃሚያ ሰአቴ ነው ምትወጡት አላልኳችሁም በአራራ ሰዓቴ አለን ። በቃ እኛን ካደረስክ ቡሀላ ቃማ አለችው ሩት አቦ እናንተ አይገባችሁም ተውኝ እስቲ አለን ።
ከዛ ሳምሪ ታድያ ለምን እየቃምክ
አትመጣም አለችው አቦ አላህ ይባርክሽ አላሰብኩትም ነበር አለን በቃ ተስማማን አለች አዎ አላት እኔግን ብዙም ባይመቸኝም ቶሎ እንዲመጣ ብዬ እሺ አልኩኝ ።
ትምርት ቤት ረፍዷል ሁሉም ክላስ ገብተው ነበር እና ቶሎ ቶሎ ብለን መራመድ ጀመርን ግን ቲቸር አቤ እንዴት እንዳዩን ባላቅም አንበሶቹ ብለው ተጣሩ
በቃ እንግዲ ጉዞ ወደ ምክር እና አገልግሎት እንደተለመደው እንደውም ከዛም በባሰ ምክር እና ስድብ አውርደውብን አንድ ክፍለጊዜ ካስቀጡን ቡሀላ ሂዱ አሉን እኛስ የምንፈልገድ ይህን አይደል ብለን ወደክላስ ሄድን ልክ እንደደረስን የመጀመሪያው ክፍለጊዜ መምህር እየወጣ እያለ ተገጣጠምን
;እንዴ እንዴ ልጆች ከየትነው ለከ ክላሱ እናንተን ስላጣነው እንዲዝም ያለው ብለው እየሳቁ ወጡ ። ክላስ ገብተን ከፊለፊታችን ከሚቀመጠው አቤል ደብተር ተቀብለን መፃፍ ጀመርን ።
አቤል ቆንጆ እና ጎበዝ ተማሪነው ክላስ ውስጥ የማትወደው ሴት ተማሪ የለችም ማለት ይቻላል እሱግን ሴት ብዙም አይግባባም ከኛጋርም በስንት ትግል ነው የተግባባው ከዛ ቅርርባችን እየጨመረ ሄደና የሆነ ጊዜላይ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔግን ዝግጁ እንዳልሆንኩኝ ነግሬ እንቢ አልኩት ፤ግን ጓደኝነታችን ቀጥሏል ።
"""""""""""""""""""""""""""„"""""""""""""""""""""
ክላስ እንዳለቀ ወጣን እውነትም ሀሳባችን ሰራ መሰለኝ ካሊድ ቀድሞን ነበር የመጣው ጫቱን እየቃመ እኛን ይጠባበቃል። እንዴ ካሊዶ እንዴት እንዲ በጊዜ አልነው እንደውም ቆየው
;እናንተ ግን ምነው ቆያቹ
;ኧረ ለውጥ ዛሬ በጊዜብመጣ ጭራሽ ወቀሳ አለች ረት
ከዛ ሁላችንም ተሳሳቅን ከዛን ቀን ቡሀላ ቶሎ ቶሎ መምጣት ጀመረ እንደተለመደው እየቃመ ።
አሁንማ ጫት ምን እንደሆነ እንዴት እንደሚ ቀነጠስ ሁሉ አቃለው ግን ቀምሼው አላቅም ። እሱ እየነዳ ስለማይመቸው እኔና ሳምሪ እንቀነጥስለታለን ..........ይቀጥላል......
✍ ደራሲ ማርጌት
...................ይቀጥላል ............
#ክፍል 4⃣
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ግቡና አትርፋቹ ተዝናኑ

💚ከማርእኔ 💛አለም❤ሳስበ
"""""""""""🥀እንደቀልድ🥀"""""""""""""
ክፍል 4⃣
እሱ እየነዳ ስለማይመቸዉ እኔና ሳምሪ እንቀነጥስለታለን ......
አንዳንዴ በጨዋታ መሀል እንድንቅም ይጠይቀናል እኛ ግን የመሞከር ፍላጎቱ አልነበረንም ያዉ አልነበርንም ልበል እንጂ እኔ የመቅመስ ጉጉት ነበረኝ።
አንዳንዴ ራሴን ሳስበዉ እገረማለዉ አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉቴ ጥሩ መጥፎ አይመርጥም ። እናም እኔ ጫት ምን ምን እንደሚል ማወቅ እፈልግ ነበር ግን ሱሰኛ
የመሆን ሀሳብ የለኝም ።
እን ዲ እንዲያ እያልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ተጠናቀቀ እኔ 7 ሳምሪ 10 ሩታ ደሞ እንደተለመደዉ 1ኛ ወጣን ።
ት.ት ስንጨርስ ወደ ቤት እየሄድን የ ካሊድ ዉጤታችንን ነገርነዉ ።
እንዴ ሩታ አቦ እንደዚ ጎበዝ ነሽ እንዴ በርቺ አለና ታዲያ ለምን እነኚንም አታስጠኛቸዉም አለ። ከዛ ሳምሪ ፈጠን ብላ እኛን መሳደብክ ነዉ አለችው ኧረ እኔ ለራሳቹነው አስቡበት።
በቃ እንዲ እየተዛዛግን እቤት ደረስን ወደውስጥ ስንገባ እነ ፋዘር የሳምሪን ዉጤት ሰምተዋል መሰለኝ ኬክ ምናምን ገዝተው ቤቱ ፏ ብሏል ከዛ እኔ ሳምሪን ጠራዋትና ቤቱ ሞቅ አለ እንዲዉ ስናወራ እስከ 7 ሰአት ቆየን።
ጠዋት ላይ ለመነሳት ከበደኝ ሩት ነች ውሃ ከልሳብኝ የተነሳሁት እንደምንም ተነስቼ የትት ልብሴን ለባበስኩኝ እና ቁርሴን ሳልበላ ወጥቼ ታክሲዉን መጠበቅ ጀመርኩ እሱም ብዙ አልቆየም መጣ ሳምሪም ደብሯት ነበር ። እኔም ሀይ
ብያቸው ሩታን መጠባበቅ ጀመርን።
ከዛ
;ምንድነው ፊታችሁን እንደ ገራባ የጣላችሁት አለን
;ባክክ ትናንት አምሽተን ነው አልኩት
ሳምሪ ቀበል አርጋ; ዛሬ ት.ቤት ባልሄድ ደስ ይለኝ ነበር
;እኔም አልኳት
;ታድያ ለምን እኔ ሃሪፍ ቦታ አልወስዳችሁም አለን
;እንዴት አል ነዉ
;ለምን ከት.ቤት አትፎርፉም
መፎረፍ አርገነዉ አናቅም አንዳንዴ ሽንትቤት ተደብቀን ክፍለ ጊዜ እንቀጣ ይሆናል እንጂ ወደዉጪ ወተን አናቅም
;እ ተስማማችሁ አለ
ከዛ ሩታ ሰላም ካሊዶ ብላ ተቀላቀለችን
እንዴ ሩት ዛሬ ምነዉ ቆየሸ አለና
ወሬ ቀየርን..............ይቀጥላል
✍ደራሲ ማርጌት
........ይቀጥላል.......
👆👆👆👆👆👆👆