Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካየዋቸው አስቂኝ የመመረቂያ መፅሄት ላይ ካሉ Last Words መካለል
👉🏾 ለ 1 ድግሪ ብለን 360 ድግሪ ዞርን 😂😂
👉🏾 ሳይማር ያስተማረኝን መንግስት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾😹
👉🏾 ፀሀይ መማር ትወዳለች እኔ ግን በቃኝ 😄😄


👉ለማንኛውም አስተያየት
💥 @dawahaha 💥
ዘና ፈታ😂😂😂😂😂
የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎቻችንና የ ኢንጊሊዘኛ ትርጉማቸው
1. የተማረ ወድቆ አይወድቅም
❝ዘ ለርኒንግ ማን ፌል ኖ ፌል❞😂😂😂😂
2.የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል
❝ዘ ሲቲንግ ዳውን ሚልክ ኢዝ ኢኳል ቱ ሽኖ ለጋ❞🤣😂🤣😂😂
3. ከአሕያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች
❝ዘ ሊትል ካው ዊዝ ዶንኪ ክላስ እስኮላር ሺፕ ካርቦን ጋዝ❞😂😂🤣🤣🤣😂🤣
ዘና ፈታ በቻናላችን @ethio_jokes2
ፀሐይ ለምን በሴት ስም እንደተጠራች የሚገባህ ስታቃጥልህ ነው😜😜
* * *
🌧💦ዝናብ ለምን በወንድ ስም እንደተጠራ የሚገባሽ ሲደበድብሽና ሲያንቀጠቅጥሽ ነው።😂😂😂
@ethio_jokes2
ዋው ዋው ዋው👍👍👍👍👇👇👇ዘመን ተሻጋሪ የማይጠገቡ አስቂኝ አዝናኝ አለቤ እና እንግዳ ዘርን 😂😂🤣🤣😂😂የ ታማኝ በየነንና የ ልመንህን ቀልዶች @ethio_jokes2 ብቻ ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንለያለን
😁😁 ችግረኛ ባልና ሚስት ናቸው እና ያው እንደተለመደው ፆም ተፈቶ በዓል ይመጣል👇👇👇
ሚስት፦ እኛ ቆይ እንደ ሰውው በዓል ሲመጣ ካላረድን ፣ የተቸገረን ካልረዳን ፣ ልብስ ካልለበስን አሁን እኛ ስንሞት ምንድነው ሚባለው
ባል፦ አሁን ገና መኖር ጀመሩ ነዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዘና ፈታ @ethio_jokes2
😁😁😊አንዱ ስራ ፈላጊ ነው እናም ስራ ለማለፍ ተስጦህን ማሳየት አለብህ ተስጦህ ምንድነው ይባልና የግጥም ይላል እሺ ጀምር ይባላል😜😜👇👇
ነገሩን ልንገርህ ከስር መሰረቱ
በምስራቅ ነው በሩ በምዕራብ መስኮቱ
ያውና ሽንት ቤቱ የጋራ ነው መብራቱ
ትወጣለህ በሰዓቱ ትገባለህ በሰዐቱ
እኔ ነኝ ወራሹ አያቴ ሲሞቱ
ሲል ፈታኞቹ ኢሄ ግጥም ነው ስድ ንባብ ለማንኛው ግጥሙን ማን ነው የደረሰልህ ይሉታል
ምን ቢል ጥሩ ነው
👍👍🤣🤣🤣ቤት ያከራዩኝ ሰውዬ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዘና ፈታ @ethio_jokes2
🤣🤣😁አቦ ሕዝበኔያችን ይጫወታል እኮ😂😂😂
አንዱን ሽማግሌ መንገድ ላይ አገኘዋቸው እና አባባ ምነው ፀጉሮት ገባ እላቸዋለው እነሱ ምን ቢሉኝ ጥሩ ነው 😁😁አይ እኔ ነኝ ከግንባሬ ወጣ ያልኩትኝ🤣🤣🤣
👍👍🤣🤣በሳቅ ፍንድት
አንዱ ሆስፒቲል ይሄድና ይታከማል ከታከመ በኹዋላ ዶክተሩ መድሃኒት አዞለት ከወጣ በኹዋላ መድሐኒት የታዘዘበትን ወረቀት ሲያየው ቁርስ ምሳ እራት ሻይ በዳቦ ይላል መለስ አለና ዶ/ር ሻይ በዳቦው ከምግብ በኹዋላ ነው ከምግብ በፊትት😂😂😂😂😂 ዘና ፈታ @ethio_jokes2
ለፈገግታ 😂😂😂😂
አንዱ ሆቴል ገብቶ ምግቡን ጥርግ አርጎ ከበላ በኹዋላ ሂሳብ አልከፍልም ብሎ ሰራተኞቹ እየደበደቡት በጊዎርጊስ በጊዎርጊስ ሲል ጠርሙስ ትመርጣለህ ብለው በጃንቦ 😂😂😂😂
በቻናላችን ዘና ፈታ ይበሉ🤣🤣🤣
🙋🏻‍♂️Hello friends, we have already started online trading in Ethiopia for the fist time
you can buy & sell everything freely in ur bot feel free & start now
🏖We will publish it to you what you’re wanting... for
Forwarded from Ashu Tibebe/አሹ ጥበብ (M T) via @ethio_shop1bot
📱Original I phone 5s
■ Device Storage~ 32Gb
■ Colour~ Silver
■ I Cloud Free
■ Working Finger Print
■ Device Status~ Slightly Used but almost new
■ Battery Status~ 99%
⚫️ Price 💴 4500 BIRR Negotiate
🤳Contact 0924076678
[👮🏼‍♂️] @retkum

[🤖] @ethio_shop1bot

[📢] @brand_zone / @online_marketing01
2024/11/16 07:40:43
Back to Top
HTML Embed Code: