Telegram Web Link
የዘንድሮ #ግንቦት ዝንብ የለውም ይለኛል...

#My_brother መታጠብ ጀምረን እንጂ ድሮም ከወሩ አይደለም።😘😍

@ethio_jokes2
ሁሌ ቀልድ ልቀቅ ቀልድ ላክልን ማለት አይሰለቻችሁም እንዴ ? እስኪ የBank Account'ህን ስጠን ብር💰 እንላክልህ በሉኝ እኔም ደስ ይበለኝ።😜🤣🤣
ቢሔድም ይመጣል ጊዜ መቼ ታጣ፣
የሰው ልጅ ነው እንጅ ከሔደ ማይመጣ።
የግዝፈትህ ሚስጥር
የልዕልናህ ጀምበር የክብርህ ምሰሶ
እንዳይገልህ ፍራ
በፍጥረት እንባ አትሳቅ ያፍንሃል ፈርሶ


መልካም ቀን!!
"ዕውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል። ዕውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፣ ዕውነትን ለመኖር ከሁሉ የሚበልጥ መስዕዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ዕውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንፁህ ህሊና፣ ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃል።"
Father ደብሮኝ ሲያየኝ
.
.
ምነው ልጄ ሰራተኛዋ ፔሬድ ላይ ነኝ አለችህ እንዴ?
😂😂😂😂😂😂😂
#ስልኬ📱 በጣም ከማርጀቱ የተነሳ Save ያደረኩትን ስልክ እየረሳ ተቸግሪያለው😝
ፋዘር #ፍርዬን አግብቼ ነው መኖር የምፈልገው ሲል ማዘር ሰምታው እኔም #ታከለ_ኡማን አግብቼ መኖር ነው የምፈልገው😂😂
አንድ ጀለሴ በጣም ዘዋሪ ከመሆኑ የተነሳ ጥላው እራሱ እያረፈ ነው የሚከተለው 😂😂
"ሀ" ፊደል ግን አሽቃባጭ ናት 'ሀ'ብታም የሚለው ቃል ላይ ከፊት ኮራ ብላ መታ ደ'ሀ' የሚለው ቃል ላይ ከጀርባ ትደበቃለች😏😏
#Dstv ኳስ እየታየ ብሬከር የሚያጠፋው ልጅ አሁን ኳስ ተንታኝ ሆነ ተባለ…😁

#የላይብረሪ አባል የነበረው ልጅ ግን መቼ ነው የሚመረቀው 😉

#ሙህዲን
የገብስ ቆሎ በልቼ ስኳር ቃምኩኝ እና ውሃ ጠጣሁ ከዛ አልጋዬ ላይ ተንከባለልኩ...

#በሶ_ሆነ_ማለት_አይደል 🤔
ፋዘር ከኔ ጋር ቤት መዋል ከጀመረ ቡኃላ ማዘርን ሳሎን ሲያጣት ጠርቶኝ...

#ባባ_ቺኳን_አላየሃትም 😉😉
ቂም ቋጥሬ ነበር ፥ ወዜን መልኬን ያጣሁ
በይቅርታ ፀበል ፥ አዲስ ሆኜ መጣሁ!!!
በነ ማቱሳላ ዘመን ቢራ ሲሸጥ
.
.
ከ300 አመት በታች የተከለከለ😳😂😂
አምቦ ምግብ ልትበላ ገብተህ ስልክህ እምበር ተጋደላይ እያለ ሲጠራ...
.
.
ዱላ በቅቤ ይሁንልህ ወይስ ያለቅቤ?😎😄😄
አንዱ የ13 አመት ልጅ ልቤ ተጎድቷል ከዚህ በሁዋላ ሴት አላምንም እያለ ስትሰማው...
.
.
ድብብቆሽ ስትጫወቱ በዛው ወደቤት ሄደውብህ ነው?😏😁😁
#ፖሊሱ_ምግብ_ቤት_ገብቶ...

ለምንድን ነው ማስክ ሳታደርጉ የምትበሉት🤣
🤦🏽‍♀ወንድ እኮ ማለት አጥንት ከጎኑ ተፈልቅቆ
ሲወሰድ ያልሰማ ነፈዝ ፍጡር ነው

🤦🏽‍♂ሴት ማለት እኮ ለአንድ አፕል ከገነት
ያስባረረች ተምች ፍጡር ናት

😁🤣😆
እኔ😎 ማለት #ድሮ_እቃቃ_ስንጫወት

#ሴቶች ተራ በተራ የሚያገቡኝ ልጅ ነበርኩ
2024/11/16 11:47:17
Back to Top
HTML Embed Code: