Telegram Web Link
° ባለፈው ሳምንት የወጣ አንድ ድንቅ የኢትዮጵያ ፊልም አለ።"አትኤል"

° ይህ ፊልም አሜሪካ ተወልድ እዛው ያደገ እና ኢትዮጵያ መጥቶ ስለሚያደርጋቸው ነገሮች ፣ እንዴት ወደ ኢትዮጵያዊነት እንደሚመለስ ለመቀየር እንዴት እንደሚለፋ የሚያሳይ ፊልም ነው።

° ፊልሙ ላይ አንዳንድ ስህተቶች ቢኖርም ስለ ኢትዮጵያዊነት በመስራታቸው ግልፅ ግልፁን በመናገራቸው ስህተቶቹን ደብቆታል።

° የዘመኑ ወጣት ምን አይነት የውሸት ኑሮ እየኖርን እንዳለ የራሳችን አብሮ ስለማያገባን ስለ አሜሪካ ጣልቃ እየገባን እንዴት እየፈተፈትን እንዳለ በሀገራችን ሰርተን መለወጥ አንችልም ብለን እያሰብን DV በየ አመቱ እየጠበቅን ስኮላርሽፕ ምናምን ወይም ደሞ ዘመድ እንዲወስደን እንዴት እንደምንሆን ይህች የተቀደሰች ቅዱስ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሚስጥሯ ሳይገባን ቅኔዋን ሳንፈታው ውጪዎቹ ባደነዘዙን ቴክኖሎጂ ማንነታች ረስተን እንደነሱ ካልሆንን ብለን ማንነታችንን መሸጣችንን ይህች ሀገር ደሀ ናት ብለን ብንደመድምም ያላት ሀብት ግን የአለም ሀገራት ሀብት በሙሉ ተደምሮ ሁሉ እንደማይደርሱባት አለማወቃችን በእኛ አስተሳሰብ አሜሪካ ገነት ኢትዮጰያ ሲኦል ብለን እያሰብን እንዳለ እና ግን በተቃራኒ ኢትዮጰያ ገነት አሜሪካ ሲኦል መሆን አለማወቃችንን እንጊሊዝኛ መናገር ስልጣኔ መሆኑን ግን አማርኛ እና ግእዝን መጠቀም ውርደት አድርገን ማሰባችንን ግን እኛ ውርደት ብለን የምናስበው አማርኛ እና ግዕዝን ውጮቹ እስከ PHD ድረስ እንደሚማሩት እና ምን ያህል ረቂቅ መሆንን አለመረዳታችን...... ኧረ ስለ ብዙ ነገር......በአጠቃላይ ግን የኢትዮጵያዊነትን ትርጉም በአግባቡ አሳይተዋል እኛ ኢትዮጵያውያኖች የጀግኖች ጀግና መሆናችንን የስልጣኔ መጀመሪያ የኩሽ ማያ ስልጣኔ የሆንን ምድር የኢትኤል ምድርር መሆኗን አሳይተዋል። ስለ ኢትዮጰያዊነት ለመግለፅ በቃ ቃላት እና ተግባር መግለፅ እስኪያቅት ድረስ እሶከ ሞት ድረስ መስዋዕትነት መክፈል የማያደርስ ፍቅር መሆኗን አሳይተውናል።

"ክብር ኢትዮጵያዊነት እንድናቅ እና እንድንረዳ ላደረጉን
በኢትኤል ፊልም በሙሉ ለተሳተፉ በሙሉ"


"ኢትዮጰያ"

www.tg-me.com/elohe19
Post በጣም ተቀዛቅዟል ስላልተመቸኝ ነው ከዚ በኅላ በተቻለኝ መጠን ለመለጠፍ እሞክራለሁ ፖስት እንዳይቋረጥ አዲስ ነገር ለመጀመር አስበናል እሱም በስልካችን ብቻ የተነሱ ምስሎችን መለጠፍ ነው እናንተም ተሳታፊ ትሆናላችሁ። ትስማማላችሁ
Final Results
80%
አዎ
20%
አይ
Channel name was changed to «መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)»
በስልካችሁ ብቻ የተነሱ ፎቶዎች በ @Yotor_ab እና @Bddkn ላይ ላኩልን ከዛሬ ጀምሮ መለቀቅ ይጀምራሉ
@yotor_ab

ቅዱስ ዮሀንስ ወልደ ነጎድጓድ
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ) pinned «በስልካችሁ ብቻ የተነሱ ፎቶዎች በ @Yotor_ab እና @Bddkn ላይ ላኩልን ከዛሬ ጀምሮ መለቀቅ ይጀምራሉ»
ሰላም እንዴት ናችሁ
ጉዞ ወደ አቡነ ዜና ማርቆስ ጥር 23 ስላዘጋጀን መሄድ ምትፈልጉ አዋሩኝ @yotor_ab

ደርሶ መልስ 260 ብር ነው እሁድ ሄደን እሁድ ነው ምንመለሰው
2024/09/28 00:26:05
Back to Top
HTML Embed Code: