Telegram Web Link
° Everything sucks በ 2018 የወጣ የታዳጊዎች ተከታታይ ፊልም ነው።ይህ ፊልም በጣም ብዙ ድብቅ (Subliminal) መልእክቶችን የያዘ ፊልም ነው። Netflix ነው ፕሮዲዩስ ያደረገው።የፊልሙን ፅንሰ ሀሳብ (Plot)እነሱ እንዳሉት "በ፩ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሚማረ ጓደኛሞች በካሜራ እና በፊልም እና በፊልም ከበብ ውስጥ የሚገኙ ፊልም ለመስራት የሚያዩትን ውጣ ወረድ" ብለው ነው ያስቀመጡት ነገር ግን ፊልሙ ላየ ሰው ዋነኛው ሀሳብ እሱ አይደለም ፊልሙ ላይ ዋና ተዋናይ የሆነችው #LESBIAN መሆን እንደምትፈልግ እና እንዴት እውነትን ለመናገር እንደምትፈራ ያሳያል። ይሄ ሀሳብ ዋና ሆኖ ሳለ ግን በሰዎች ወንድ እንዳይታወቅ ድብቅ አድርገውታል።

° ፊልሙ ላይ ሌላ ብዙ ድብቅ (Subliminal)መልእክቶች አሉ። ምሳሌዎቹን በምስል አሳያችኋለሁ። በፅሁፍ ግን አንድ ሀሳብ ላንሳ።ፍቅረኛሞች ነበሩ የ፱ንኛ ክፍል ተማሪ ሴቷ ስትሆን ወንዱ ወጀ ኮሌጅ ለመግባት ፈተና ብቻ የሚጠባበቅ ነበር ሁለቱም ድራማ መስራት ይወዳሉ። አብረው ነው ጊዜ የሚያሳልፉት ምናምን ነገር።ከዛ ግን መጣላት ይጀምራሉ።ለሷ ጊዜ አይሰጣትም ይንቃት ምናምን ነበር ከዛ ግን በመጨረሻ ሳይነግራት ጥሏት ይጠፋል።ልጅቷም ታለቅሳለች በጣም ታዝናለች በመጨረሻ ግን ወንዶች መጥፎ መሆናቸውን ከወንድ ጋር ከመሆን ይልቅ ከሴቶች ጋር መሆን ይሻላል የሚል ሀሳብ ይመጣላታል።በዚህ መሀል ከሱ ጋር ትንሽ ቢግባቡም ለሴት ያላት ጉጉት ይጨምራል በመጨረሻም ከፊልሙ ዋና ተዋናይት ጋር LESBIAN ሆነው ሲሳሳሙ ያሳያል። እንግዲ አስቡት ፱ ክፍል ተማሪ ማለትም 14 አመት ታዳጊ LESBIAN ሆና በኮንፊደንስ መታየት በቀጥታ Consious (ንቃተ ህሊና) ያሳምናል Subliminal (ድብቁ መልእክት) ደግሞ ወንዶችን እንደ መጥፎ በፍቅር ሴቶችን ጎድተው እንደሚሄዱ አድርገው በማሳየት ሴቶች ከሴቶች ጋር ግንኙነት እንዲጀምሩ ውስጠ ህሊናችንን (Sub Consious) ያሳምኑታል።

° ይህ ፊልም ታዳጊዎችን ገና እየጎረመሱ ባሉበት ሰአት የተላሹ ከፈጣሪ የራቁ ለማድረግ፣ግብረ ሰዶማዊ እንዲሆኑ የሚያደርግ ፊልም ነው።እንድታዩ አልጋብዛችሁም ምክንያቱም ከምነግራችሁ በላይ ብዙ #Subliminal (ድብቅ) መልእክቶች አሉት ግን ደግሞ ድብቅ (Subliminal) መልእክቶችን ለመለየት ችሎታችሁን ለማዳበር በደንብ ትኩረት አድርጋችሁ የምታዩት ከሆነ ግን በትኩረት እንድታዩት ልጋብዛችሁ።

www.tg-me.com/elohe19
ክርስትናን መጥፎ ሀይማኖት እንደሆነ የሚያሳይ ምስል ከ Everything sucks ፊልም ላይ
ከላይ ያሉት ምስሎች ከ Everything sucks ላይ የተወሰዱ ናቸው
አንዳዶቻችሁ YouTube እንድከፍት ጠይቃችሁኛል። እስኪ ምን ያህል ሰው YouTube እንድከፍት ይፈልጋል?
Anonymous Poll
86%
ይከፈት
14%
አይከፈት
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
አንዳዶቻችሁ YouTube እንድከፍት ጠይቃችሁኛል። እስኪ ምን ያህል ሰው YouTube እንድከፍት ይፈልጋል?
አብዛኞቻችሁ እንድከፍት ድምፅ ሰታችሁኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ በቅርብ ቀን አሪፍ አስተማሪ ምስሎችን በመስረት በYoutube እለቅላችኋለሁ
° Marvel Entertaiment በቀደመ አጠራሩ Marvel Enterpises እና Toy Biz, inc የአሜሪካ የፊልም ድርጅት ሲሆን በ1998በኒውዮርክ ከተማ ነው የተመሰረተው። ይህ ድርጅት በ walt Disney ድርጅት ስር ቅርንጫፍ ነው።ይህ Marvel ድርጅት በዋነኝነት ከሰው በላይ ሀያል ያላቸው (Super hero) ላይ የሚያጠነጥን ፊልሞችን እና አጫጭር መጽሔቶችን በማዘጋጀት እና በመስራት ይታወቃል።

° Marvel እስከ 2009 እ.አ.አ ድረስ በማንም ስር አይተዳደርም ነበር በ 2009 ግን በ Walt Disney ፬ ቢሊዮን ብር ተሽጧል።

° ከላይ እንዳልኳችሁ Marvel የሚሰራቸው ፊልሞች ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው ላይ ተመርኩዞ የሚሰሩ ናቸው። ለምሳሌነት ብናነሳ እንደ Spiderman, Capitan America,Black panter,Hulk,Doctor strange,Iron Man ወዘተ እና ደግሞ ሁሉም ተሰባስበው የሰሩበት Avengers ፊልምን ማንሳት ይቻላል።

° ሁሉም ላይ ካያችሁ ከሰው በላይ ሀይል ያላቸው አሉ (ዋና ገፀባሕርያት)። እነዛ ገፀ ባህሪያት የሰው ልጆች ላይ የመጣ አደጋን ሲከላከሉ እና ሲያድኑ እናያለን።የው ፊልም ስለሆነ ውሸት ነው ድርሰት እንላለን ግን አይደለም። ወደፊት የሚደረገውን ታላቁን የአርማጌዶን ጦርነትንና ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚቆጣጠራት እያሳዩ ነው Avengersን በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ። ከሰው በላይ ሀያል ያላቸውን ተሰብስበው ሰውን ሊያጠፋ የመጣውን ሊያጠፉት ጦርነት ሲያካሂዱ ያሳያል። (ከዚህ በፊት ስለ Avengers ስለፃፍኩ ነው በደንብ ያልተነተንኩት) በደንብ ልብ ብላችሁ እስኪ ተመልከቱት። የሚገርማችሁ ነገር Marvel የሚያሳትመው (Comic Books አጫጭር መፅሀፎች ላይ) በግልፅ አርማጌዶን ጦርነት እንደሆነ ገልፆታል።

° Marvel የሚሰራቸው በአብዛኛው Predictive (ግምታዊ ናቸው)። የፊልሞቹ ተመልካቾች ስለ ታሪኩ ምን እንደሚያስቡ እና ስለ ጠላቱ ማለትም ስለ ሰይጣን ምን እንደሚያስቡ ቀድሞ ለመረዳት ይጠቀምባቸዋል።

° በተጨማሪም Marvel ታሪካዊ ትውፊቶች የሚያሳይ ፊልሞችን ይሰራል። እንደ Black Panter ያሉ ፊልሞች ማንሳት ይቻላል።

www.tg-me.com/elohe19
በጥያቄአችሁ መሰረት YouTube ከፍቻለሁ የመጀመሪያ ምስል ስለ ድብቅ መልዕክቶች/Subliminal messages ለቅቅያለሁ ገብታችሁ እዪት🙏😇
Life in a year ባለፈው የወጣ ተወዳጅነት ያገኘ ፊልም ነው።ፊልሙ አሳዛኝ Romans ፊልም ነው።

ስለ ፊልሙ ትንሽ ልበላችሁ።ፊልሙ ለፍቅር እንዴት መስዋዕት እንደሚከፈል ያሳያል። ይህ ጥሩ ጎኑ ነው።
ምክንያቱም ዋናው ገፀ ባህሪይ ለሚያፈቅራት ልጅ ምን እንደሚያደርግላት ስናይ ፣ለፍቅሩ ሲል መስዋዕትነት ሲከፍል ስናይ ንቃተ ህሊናችን እኛም ለፍቅራችን ምን ማድረግ እንዳለብን ይማራል።

ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ትኩረታች ፍቅሩ ላይ ስለሚሆን ችግሩን ማወቅ አንችልም። ፊልሙ ላይ ችግር አለ። ድብቅ መልእክት።ወንድ ሆኖ ግን ሙሉ ለሙሉ እንደ ሴት የሆነ ይህ ገፀ ባህሪይ መጀመሪያ የታየው ሱፐር ማርኬት ውስጥ ሲሰርቅ ነው። እኔም ለመስረቅ የተጠቀመው ዘዴ ነው ብዬ ነበር ያሰብኩት ሆኖም ግን እንዳለ እንደ ሴት ሆኖ ነው የታየው።ንቃተ ህሊናችን ስለ ፍቅሩ እንዲያስብ የታዩ አሳዛኝ እና አስደሳች Scene እያሉ ለራሱ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ በማድረግ ወንዱ ግን እንደ ሴት ሲሆን ሲያይ ልብ ባይል ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ተመዝግቦ ይቀመጣል።ወንድ ልጅ እንደ ወንድ ነው እንጂ መሆን ያለበት እንደ ሴት መሆን የለበትም በመፅሀፍ ቅዱስም
በቁርአንም ሀጢያት ነው። ፊልሙ ግን ወንድ ልጅ እንደ ሴት ቢሆን ችግር እንደ ሌለው አድርገው ነው የተሰራው። ይሄ ነገር በተደጋገመ ቁጥር ወንድ ልጅ እንደ ሴት መሆኑ አይቀሬ ነው።

www.tg-me.com/elohe19
2024/11/16 03:13:02
Back to Top
HTML Embed Code: